የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ይህንን ላይክ በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ🙌
    Please share on Facebook
    Facebook: / bornlimitlessseminars
    _____________________________
    ክፍል 1፡ • የማገልገል ኃያልነት || The Po...
    ክፍል 2፡ • የማገልገል ኃያልነት || The Po...
    _____________________________
    ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
    Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.g...
    _____________________________
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275

ความคิดเห็น • 58

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 2 ปีที่แล้ว +27

    አቶ አሸናፊ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስፈልጋል ። እናም መንግሥት ትኩረት ለአሸናፊ ያድርግ

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 2 ปีที่แล้ว

    እራስህን ፣ ቤተሰብህን ፣ ማህብርስብህን ማገልገል ስጀምር ስኬታማ ወደ መሆን ትመጣለህ ብዬ አስባለሁ አገልግሎት ልዩ ልዩ ነው ሀገር አንድ ነው ሀገራችን አንዲሁም ማገልገል ያለብንን የሌለብንም ማገልገል አለብን እኛን ባያስደስትምን ሌላወን ካስደሰተ ማገልገል አለብን ምክንያቱም በምናየው አገልግሎት የማይታይ እና የሚታይ ደስታ ስኬት አለ፡፡
    እውነት ነው አቶ አሸናፊ እና ማህበራችሁ በርቱ እናተም አገልግለችሁናል እግዚአብሔር የስጥልን አመሰግናለሁ፡፡
    መ/ር ምስክር አዝመራው ከነጌሌ ቦረና

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ኮሜንት እባካችሁ ዘላቹ አትለፉት በተለይ admin የሆናችሁ (impact seminar channel )
    በመጀመሪያ ይህንን ምርጥ እና ህይወት ቀያሪ seminar ላዘጋጃችሁት ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ specially አቶ አሸናፊ ታዬ 😍 አባት እኮ ነህ ፤ ስወድህ እኮ
    ወደ ነጥቤ ስገባ now i'm 18 እና entrace ተፈትኜ university join ለማድረግ እየተጠባበኩኝ ያለሁ ተማሪ ነኝ ። በእኔ እድሜ ያሉ around 900k+ ተማሪዎች including me ሁሉንም ማለት ባልችልም ግን አብዛኞቻችን we don't know where to go & don't have enough awareness what we are doing now . Even the right choice & passion ምን እንደሆነ እራሱ አናውቅም ። በቃ ምን አለፋቹ ዝብርቅርቅ ብሎብናል አቦ 🤔 እናም አሹዬ አባታችን 😍 we need seminar (special) , even we don't have clear vision about what our problems are😭 እናም አባታችን አሼ ይሄንን ችግራችንን አይቶ መፍትሔ እንዲሰጠን በእግዚአብሔር ስም እነለምነዋለን ። እኛም ትውልድ ነን እና አሽዬ እባክህን መላ በለን ።
    ከዚህ በፊት upload የተደረጉትን seminars attend አድርጊያለሁ ። እየተገበርኳቸውም ነው፤ ለውጥ እያሳዩኝ ያሉ ትምህርቶች ካንተ አግኝቻለሁ ሌሎቹን gradually experiment አደርጋቸዋለሁ። ለዚህም ትብብርህ እግዚአብሔር መንግሥቱን ያውርስልኝ አቦ! አሜን
    reply እጠብቃለሁ አባዬ🙂 pls pls

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ህይወቴን፣አስተሳሰቤን እና መንገዴን ቀይረከዋል ❤🙏 Big Respect

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም አቶ አሸናፊ በሂወተ ለመጀመሪያ ጊዜ ትምርት ሲገባኝ፡ይገርምሃል እጊሊዘኛ እማልችለው ያለምንም ችግር ዲክሽነሪ ሳያስፈልገኝ በደንምብ ነው የሚገባኝ ፡ያአገልግሎት ዘመንህ መጨረሻው ይራቅ።በየ ሃይ እስኩሉ ይህ ትምርት ቢሰጥ እቺ አገር ከ10 አመት በኋላ ምን አይነት እሚገርም ለውጥ ታመጣለች እርግጠኛ ነኝ ።

  • @fareewelu3341
    @fareewelu3341 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አሸናፊ ለማነቃቃት ብቻ ሳይሆን እውነተኛና ተግባራዊ ሊደረግ የሚችልና ውጤትም ለሚያስገኘው ትምህርትህ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!

  • @ethiotenacenter
    @ethiotenacenter 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።

  • @gethq603
    @gethq603 2 ปีที่แล้ว +1

    Tank you Ato Ashenafi🙏

  • @amanyeshineh1335
    @amanyeshineh1335 2 ปีที่แล้ว +4

    You are not sent like others, but you teach the truth!!!!!!

  • @bhopefulhelpful2069
    @bhopefulhelpful2069 ปีที่แล้ว

    You are the real Teacher Ever...I have no words to express you, Really. Just I want to say Thank you, May God Bless you.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 ปีที่แล้ว

    ጋሸ አሸ እዲሜ ከጤናጋ ይሥጥህ አንተን እማደንቅበት ቃላቶች አጠሩኝ

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቐ1ተ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቐ1ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እርሶ ለሚሰጡን አገልግሎት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጦት።በተረፈ transcending limits መፅሃፎትን ለማግኘት ፈልጌ ነበረ።ገበያም ላይ ብጠይቅ አጣሁ የርሶው ድረገፅም ላይ ብገባ አልሰራ አለኝ።እና መምህራችን መፅሃፉን የማገኝበት መንገድ ቢጠቁሙኝ ማለቴ ከAmazon ውጪ ያለውን

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 2 ปีที่แล้ว +2

    You change my life Mr/ashe

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ እንዳንተ አይነት ብዙ ያስፈልገናል

    • @greenway1977
      @greenway1977 2 ปีที่แล้ว

      አሼ ትለያለህ..... ብዙ አስተሳሰቤ ቅርፅ እንዲይዝ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
      ብዙ ሰዉ ቢጠቀምብህ እመኛለሁ!

  • @YetsedawYeshaneh-g3y
    @YetsedawYeshaneh-g3y ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 ปีที่แล้ว +4

    Lots of love and gratitude for you ashe!!

  • @eteneshhabtehabte5154
    @eteneshhabtehabte5154 2 ปีที่แล้ว

    Ebakachun endet new seminaru lay mesatef michilew beakal malete new erdugn

  • @tadessefentie9664
    @tadessefentie9664 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว +3

    There has been released a new perspectives that made me to wait a new episode every week❤🎉

  • @abinetote5873
    @abinetote5873 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሰው እናመሰግናለን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ሽ አመት ኑርልን ከልብ አመሰግናለሁ ምስጋናየ ካለህበት ይድረስ ኑርልን እንቁ መምህር የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኦስሉስ ቅዱስ ተመስገን ከብሩህ ዘመን ያደረስከኝ ፈጣሪየ ምስጋና ላንተ ይሁንልኝ ለዘላለም አሜን።።

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔር ይመስገን መምሕር ተባረክ

  • @redblssd3093
    @redblssd3093 2 ปีที่แล้ว +2

    You are doing a great job
    keep up the good work
    From Dallas Texas

  • @mikiyasright1669
    @mikiyasright1669 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ እራሴ ያለኝ ግምት ሀስተሳሰብ ሙሉ በሙሉ ተቀይራል

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 ปีที่แล้ว

    በስኬት ረገድ ልምድና ተሞክሮ ያላቸው ሰዎችን መጋበዛችሁ ይበረታታል። ስልጠናውም ይበልጥ ተጨባጭ ያደርገዋል።

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 2 ปีที่แล้ว

    Ere wuwwww I have never seen a man like ashenafi!!!

  • @AtsedeAsfewuMegstu
    @AtsedeAsfewuMegstu 2 หลายเดือนก่อน

    Amiezeg betam jegnae sew❤❤❤

  • @ebfttrading864
    @ebfttrading864 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow I expect I know self motivational lecture but Sir you are different

  • @thewholisticglow
    @thewholisticglow 2 ปีที่แล้ว

    I don’t skip the ads cuz you deserve it!!

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว

    አሽዬ በጣም እናመሰግናለው

  • @degfeashango360
    @degfeashango360 2 ปีที่แล้ว

    Wowowowowowwow bxme yemgerme temirte naw

  • @bereketleta417
    @bereketleta417 2 ปีที่แล้ว

    #God bless u ashu

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    Ohh,Batam, enamsgnalan, d,r,asihnafi,💯💪💪💪

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera 2 ปีที่แล้ว

    ...Big Big Respect ...Bravo Berta ..you are changing many many Ethiopians Including Me ...

    • @ДинегдТслвыл
      @ДинегдТслвыл 2 ปีที่แล้ว

      Меня зовут кебена динегде из России я очень удивлен каждый его метод и система обучение т.е как он объяснил каждого стопка вопросы и даёт точный ответ и не только об всего его уверенность и конкретно правдивая за это пусть где он живёт и служить ему Бог благословит я очень рад .

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 2 ปีที่แล้ว

    ክስተት ነህ
    የኔ ክርስቲያን ሮናልዶ የኔ ሊዮኔል መሲ

  • @sintayehuhunde9404
    @sintayehuhunde9404 2 ปีที่แล้ว +1

    Powerful!!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በስልክ በይቀረፂ ጥሩ ነው ።

  • @muluken07
    @muluken07 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek!

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 2 ปีที่แล้ว

    Gena alygutm eskemaye 🥰

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 2 ปีที่แล้ว

    Enamsegenalen Gen ende zare seke alawkem askrnem setl besak new yewdekut😂😂😂 ♥️🙏🏽

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 ปีที่แล้ว +2

    የማትሰለች

  • @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ
    @ሰላምለሁሉም-ኀ3ፀ 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen Memihir

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 2 ปีที่แล้ว

    Stay blessed dear

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @abiottadesse3374
    @abiottadesse3374 2 ปีที่แล้ว

    Hi Ato Ashenafi, this is really great initiative, God may bless you!, i do not have words to express my feeling about your motivational speech. and i have one idea and i need your support, so how can i find you? thank you!

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @TsehayWollie-ch8bc
    @TsehayWollie-ch8bc ปีที่แล้ว

    በትምህርትህ ህይወቴን ለመለወጥ ልምምድ ላይነኝ እንግዲህ ሆኘ ተሞክሮየን እንደማካፍል መቶ በፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ ከአ .አ 460ኪ ሜ እገኛለሁ

  • @katinekaba1354
    @katinekaba1354 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ ስለ ትምህርቶት አመሰግናለሁ፡ነገር ግን በውስጤ የሚታገለንን እንዴት ማሸነፊ ይቻላል / ዝም ላድረግ ?/

  • @devaniasolomon8407
    @devaniasolomon8407 2 ปีที่แล้ว

    Ashe......will you come if we invite you to hawassa?

  • @abenezeraster6688
    @abenezeraster6688 2 ปีที่แล้ว

    Hypothesis simulation ቪድዮ ይለቀቅ!

  • @imtadel
    @imtadel 6 หลายเดือนก่อน

    አሽ መቸ ነው በአየር ላይ የምትመጣው ቬርቸዋ ማለቴ ነው ባለማወቅ ከአገር የወጥን ስዎች ማለቴ ነው?

  • @yaredwondwossen9916
    @yaredwondwossen9916 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኑ ጀግና በጨለማ ውስጥ ብርሀን ጠቋሚ

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว

    Conscious mind has to sleep 😂😂😂😂

  • @abdinedif8103
    @abdinedif8103 2 ปีที่แล้ว

    Mr. Ashenafi, your seminar is really impactfull and it worths spreading to other people. Currently, I am not living in Addis but in the future I will attend your seminar physical. Till then kindly recommend me some books in your area. If possible send me also your Whatsup number. Thank you.

  • @سارهجج-ف1م
    @سارهجج-ف1م 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤