በሰዎች በር ላይ ብዙ አትቁም || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @jemaloumer9697
    @jemaloumer9697 2 ปีที่แล้ว +26

    ኢላፍኮ
    ልዩ ናት
    ንግግሩ
    መልእክቱ
    ልዩ ነው
    ኢላፍን
    ከላይ እንኳን የምትታየውን ፁሁፍ አይቶ ብቻ ገብተው ሳይሰሙ ለማለፍ ይከብዳል ።
    አሏህ ይጠብቅህ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +10

    አቅ.ነው.ስደታችን.ወደአላህ.ይሁን☝☝☝ሹክረን.ወንድም👍👍👍

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ እኛም በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ለድናችን ዘብ ከሚቆሙት ያድርገን ኢሻአላህ🌸

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 5 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንንንን ያረበላ ለሚን ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡሰታዝ

  • @hadiyayemam3496
    @hadiyayemam3496 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህኽይርጀዛህን ይክፈልህ ኡስታዝ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳህወላ አሚን ያረብ አሚን ያረበላአለሚን

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 ปีที่แล้ว +6

    🇸🇦 ነቢዩ (ﷺ)እንዲ ብለዋል።
    “በዚያ ከአርሹ ጥላ በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን)አላህ ሰባት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል። እነሱም
    ➊🇸🇦ፍትሃዊ መሪን🌹
    ➋🇸🇦አላህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ🌹
    ➌🇸🇦ልቡ ከመስጅድ ጋር የተቆራኘን ሰው🌹
    ➍🇸🇦 ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያይም ለአላህ ብለው)🌹
    5⃣🇸🇦አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘አላህን እፈራለሁ’ በማለት እምቢ ያለ🌹
    ➏🇸🇦በድብቅ ሶደቃ (ምጽዋት )የሚሠጥ ሰው🌹
    ➐🇸🇦ብቻውን ሆኖ አላህን ሲያስታውስ አላህን ፈርቶ አይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ ሰው🌹
    ቡኻሪ ዘግበዉታል
    አላህ ከነሱ ያድርገን አሚን🤲🤲🤲

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ
    @አላሁመአፍትህሊአብዋ-ጀ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 ปีที่แล้ว +2

    🌻ላይክ ሸር🌻ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @erahemamahammed6354
    @erahemamahammed6354 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏህኸይር አሚንያረብአሚንንንንንንን አሏህይጠብቀወት

  • @taibayemame3810
    @taibayemame3810 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም. 24ሰአት. ባደምጠዉ የማልሰለቸዉ ዩቲብ. አላህ ይጨምረለህ. ሼርእናደረጉዉ ኢነሻአላህ. ወላሂ እልቤዉጤነዉ የሚገባዉ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +75

    ማነው እንደኔ ኢላፍ ቲዩብን በጉጉት የሚጠብቅ👍

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 2 ปีที่แล้ว +8

    ቆይ ላዳምጥ

  • @kunfeyekun5495
    @kunfeyekun5495 2 ปีที่แล้ว +4

    Wealeykum aselam werahmetullah weberekathu.

  • @ዜድነኝየድንተማራ
    @ዜድነኝየድንተማራ 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረከትሁአህለን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
    የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑኑኑ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሏህ ኸይረ በትክክል አሚንንንን ያረብብብ

  • @ማሜነኝከስልጤ
    @ማሜነኝከስልጤ 2 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ

  • @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ
    @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካላሂ ከይር ኣላህ ይጠብቅ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ኢስላምነውህይወት
    @ኢስላምነውህይወት 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአሊኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወድ የኢስላም ፈርጦች ኡስታዞቻችን አላህ ሱብሀነ ወተዓላ በያላችህበት ይጠብቃችሁ የአላህ ሰላምና እዝነት በናተ ላይ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችሁ 🤲

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አላህ ይጠብቅህ

  • @sameerasameera8996
    @sameerasameera8996 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ውድ ወንድማችን ወላሂ እኔ በጉግተሰ እየጠበኩ ነበር ሽኩረን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ብይለው

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወራ ጀዛ ኩመላ ኸይር

  • @kemalmohammedosman6128
    @kemalmohammedosman6128 2 ปีที่แล้ว +4

    ከፈጣሪያችሁ እንጂ ከሰው አትከጅል ምክንያቱም ሰበብ ቢሆኑ እንጂ ወሳኝ አይደሉም

  • @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
    @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ውጅማችን ከሰው ፊት እሱ ይጠብቀን ሁሌም በሰ ፊት ምንቆም ያርገን

  • @fetiya2268
    @fetiya2268 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ

  • @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ
    @ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛጁምላሁሀይር ያረብ በዱአቺሁ አስታውሱኝ ትልቅ ሀጃአለብኝ አላህ ያሳካልሺበሉኝ በጣም ጨቆኛል አላህ ይፈርጅሺበሉኝ ውድ እህቶቼ እድሁ ኡስታዝ

  • @ኢስላምነውህይወት
    @ኢስላምነውህይወት 2 ปีที่แล้ว +1

    آمين

  • @afraussein6748
    @afraussein6748 2 ปีที่แล้ว +1

    AS.wr.wb tikiklil👍💯💯🌾🌾🌾

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብበራሕመትሕ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀቅ ነዉ☝

  • @hadiyayemam3496
    @hadiyayemam3496 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ያንተዳእዋወች ውስጥሰርስረው ነው የሚገቡት

  • @ሀያት-በ6ኘ
    @ሀያት-በ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላኸር

  • @ብሌንየወሎልጂ
    @ብሌንየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ 🤲🤲🤲👍

  • @وني-ص3ض
    @وني-ص3ض 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኸይረን

  • @madeenakder3227
    @madeenakder3227 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @ወሎየዋ-ቸ4ጘ
    @ወሎየዋ-ቸ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ

  • @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ
    @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @layelalayela34
    @layelalayela34 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ተሚወዳችው ያርገን

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩ ሰላም ወረህመቱላህ

  • @ኡምሣሊሀምኞቴንነፊቅ
    @ኡምሣሊሀምኞቴንነፊቅ 2 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ማሸአለ አለሀ ይጠብቅክ

  • @ዜድነኝየድንተማራ
    @ዜድነኝየድንተማራ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ለምሰጠዉደአዋ ትክክልነዉ አላህቀጥበተኛዉን መንገድይምራን

  • @najat5650
    @najat5650 2 ปีที่แล้ว

    ኢላፍ ወላሂ አላህ ይጠበቅህ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
    @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ ኢለፍን ለምንድነዉ ግን ላይክ እማታረጉት እረ ወደየት እየሄድን ነዉ ጋይስ ላይክ ለሁሉም ይድረስ 👍👍👍👍👍👍

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 ปีที่แล้ว +2

    ♥♥♥

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @najat5650
    @najat5650 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ይክፈልህ

  • @toyebaademtoyebaadem2108
    @toyebaademtoyebaadem2108 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @أمأبوبكرإنشاءالله
    @أمأبوبكرإنشاءالله 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
    @ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 2 ปีที่แล้ว

    አላህዋክበር፣ወላሂሀቅ፣ነዉ

  • @hayathhayath8372
    @hayathhayath8372 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላከይር

  • @saidaahmed5881
    @saidaahmed5881 2 ปีที่แล้ว

    Ye ashaboch tarik mesmat betam yasdestal

  • @temutube6321
    @temutube6321 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allahu Wellahi leben weseten sebre new yemeydregage eneym begugut new yemtebqew allahu yechemrelhu egam besmanew yemnteqwn yedrgen yereb

  • @fathimamuhammed7867
    @fathimamuhammed7867 2 ปีที่แล้ว

    Subahan allah☝️

  • @sufianjeylan5934
    @sufianjeylan5934 2 ปีที่แล้ว

    Mashaallah ❤️

  • @ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ
    @ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ 2 ปีที่แล้ว +3

    አዴኛነኝ ዛረ

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 ปีที่แล้ว

    جزك الة خيرن

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 2 ปีที่แล้ว

    masha Allah

  • @ጦይባለሚይቱብ
    @ጦይባለሚይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምዋለይኩምወራህመቲላሀመወበሰካትሁጀዛከላህከይርወድማችንአላህ በሁለቱም ሀገርወጠሠታማያድርግህ

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 ปีที่แล้ว

    ወላሒእኔለራሡበጣምደስነዉእሚለኝ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +2

    ▪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።
    ✅ ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ
    "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك
    ➡️ አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።
    ፕሮፋይሌን በመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ

  • @sahimaahim4725
    @sahimaahim4725 2 ปีที่แล้ว

    ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ❤️ﷺ

  • @plazaplaza8277
    @plazaplaza8277 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatihafatihaa4116
    @fatihafatihaa4116 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍❤️❤️❤️

  • @zወለየዋእናቴንናፋቄ
    @zወለየዋእናቴንናፋቄ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @bintreshadtube4476
    @bintreshadtube4476 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአከላህ አላህ ይጠብቅህ ኢላፊዬ ለአላህ ብሀለህ ዱኣ አድርግልኝ አባቴ ጫት ቃሚ ነው እና ሲጋራም ያጭሳል እናቴ በበሽታ እየተጎሳቆለችብኝ ነው እህቶቼ አረብ ሀገር የሰው ፊት እየገረፋቸው ነው ባጠቃለይ ኢማናችን የወረደ ነው ምን እንደምል አላቅም ብቻ ዱአ አድርግልን ለአላህ ብለህ አላህ ያንተን ዱኣ ሰምቶ ጭንቀቴን ሊያስወግድልኝ ይችላል

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ከጭንቀት ያውጣሽ ውዲቱ እህቴ

    • @bintreshadtube4476
      @bintreshadtube4476 2 ปีที่แล้ว

      @@wpwp3506 amin jezaakrllah

  • @مدينةحسن-ل4ف
    @مدينةحسن-ل4ف 2 ปีที่แล้ว

    ❤🌹🌹🌹👏

  • @aminathamzaahmed2850
    @aminathamzaahmed2850 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህባሪመሆንእደትያሰደሰታ፡አ

  • @kerimaawelu7825
    @kerimaawelu7825 2 ปีที่แล้ว

    اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @عايشهالسعدي-ث3غ
    @عايشهالسعدي-ث3غ 2 ปีที่แล้ว +1

    أحلن

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍🌷🌷🌹

  • @ሀያት-ገ4ኘ
    @ሀያት-ገ4ኘ 2 ปีที่แล้ว

    💔😭🥺😭🥺💔

  • @AaAa-nf4li
    @AaAa-nf4li 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MmMm-ub6xg
    @MmMm-ub6xg 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻👏👏👏

  • @AaAa-nf4li
    @AaAa-nf4li 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @RtY54-sf5ry
    @RtY54-sf5ry หลายเดือนก่อน

    ባቻሼሶ ዄኹጉ ዡዞዄዄዄዶዶኮኮኮዴዡዞዄዄዄዶዶኮዴዡዞዄዄዄዶዶኮኮኮዴ

  • @ameeraangel8980
    @ameeraangel8980 2 ปีที่แล้ว

    WL wr wb jzkl

    • @uaekfn6184
      @uaekfn6184 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያርርርርርብ

  • @housem763
    @housem763 2 ปีที่แล้ว

    Selmta.nege.eto

  • @RtY54-sf5ry
    @RtY54-sf5ry หลายเดือนก่อน

    Jjjjjjjjj
    Luuhbhi

  • @የእሜህይወትነሽየገልቢየእ
    @የእሜህይወትነሽየገልቢየእ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @خديجهصالح-ط2و
    @خديجهصالح-ط2و 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍