ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግሩም የትእግስትን ፍሬ የሚያሳኝ ቆንጆ ፊልም።❤ እናመሰግናለንሳረሳው እንደ እመቤት ያለሽ ምላሳም ጨቅጫቃ ሴት ከሷ ተማሩ ወንድ ልጅ ባልሽ ሆነ አልሆነ እንደ ጌታሽ ልታከብሪው ይገባል።
ያገሬ ልጆች እንዴት ነው ግን ስደቱ ኣላስጠላቹም?እረ እኔስ መሮኛል ስራው ኣይበቃ ብሎ ሰዎቹ ኣቃጥለው ሊደፉኝ ነው።።ስራም ኣልገጥም ኣለኝ ። በምታምኑት በፆሎታቹ ኣስቡኝ ያገሬ ልጆች እባካቹ
አይዞሽ ያልተፈተነ አያልፍም መጠንከር አለብሽ💪
በርቺ!
ሰላም ያለችበት ፈልም ሁሌም ያምራል የምትስማሙ likeግጬኝ
ሁሉም ያልፋል አትለምኑ
@@abaooi7344 ምኑን
Wow
I am Eritrean🇪🇷. I love Ethiopian movie, music, and people. peace to ma Habesha folks. ሰላሙ ያብዛልን ፈጣሪ
Amen 😍
ይች ሙድ ላይክ ለማግኘት ነው
We love Eritrean people too!!Peace to all of us. 👍👍❤❤
I AM Berundi .I love Ethiopian movie
Amen
I hope that all the Ethiopian directors, producers and sound's system crews, would learn a lesson from this movie. Beautiful story with smooth soundtracks. BRAVO to all of you! 👏👏👏👍👍
ሠላምዬ ምርጥ ሠው የትናችሁ የሠላምዬ አድናቂዎች
ፊልሙ አሪፍ ነው ዝምታ ሲበዛ ያስንቃል ሚስቱ ደሞ አበዛችው ለበለበችው እኮ።
ሰላምን በጣም ነው የምወዳት እስኪ የምቶዶት ላይክ
Enem betam newu yemwedat
At 1:20 Salam's hair style is amazing. She looks gorgeous. I hope she keeps it like this forever.
የዘንድሮ ወንዶች ይችን አይነት ሚስት ይዘዝባችሁ
😃😃😃😃😃😃😃😃
😃😃😃😃😃😃😃😃 ይገባቼዋል አንዳንድ ጊዜም እንደዚህ ጥሩ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkk እውነትሽን ማር
Amen amen
ደስ የሚል ነው ለኔ ግን ስደት የበቃችሁ እንደኔ
Des yelal
🙏🙏🙏👍👍👍
ዋዉዉዉዉዉዉ ሰላምዬ ትወና ትችያለሽ ማር ውድድድድድድድድ
Wow arifffff film guys betam arif film new eyut....እባካችሁ ኮመንታተሮች ሌላ ዝባዝንኬ ከፊልሙ ውጪ የሆነ ኮመንት ኣትስጡ ኤጭ ስታስጠሉ
ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላነብ ፊልሙን አልጀምርም እንዴት ነው ጀለሶች ልሹፈው አሪፍ ነው
እኔም
era merti new yemcesh
Enim enatu
@@kubrakubra9735 እኔማ አስጠላኝ ግጩኝ አጋጩኝ የሚሉት በዙ
Enim
Simple & beautiful story. 👍👍👍
ዎውውውውውውውው እጅግ በጣም አሪፍ ሠራሽ ሠላምየ ውይ ስወድሽ ፀባይ ከተግባር ጋር ይዘሻል እጮኛው ግን ውይይይይይይይ ሥታቃጥል
ዉይ ሰላምየይ ትወና ካንቺ ጋር ነዉ የተወለደዉ መሰለኝ ሁሉም ኣንቺ ያለሽበት ፊልሚ እኮ በጣም ነዉ የሚያምረው
Fano Thank you💚💛❤️
Selameya yena konjooo ufffffffff weddddddddddd♥♥♥♥
Metewen betam tichilaleh beand film hulet gexebahri telabsehal betam yadenekuh new yayehut..... thank you ❤️
ሰሉ ያለችበት ፊልም ባያምርም ያምራል ዋዉ ነው
ሤቶች ሆይ ባሎቻችሁን እደ ጌታችሁ አክብሩ ይላል እግዚአብሔር
የሃዋሳው አራዳ😂😂😂😂😃😃😃😃👍👌💟😘😘
Was masha Allah Selamea selamsh yibza qalatsh...🤩
Hayat Ahmed baxam dasi yelali
1Ndegna film nw kemr👌👌👌👌
ሰላምየ ያለችበት ያምራል በእርግጠኝነት ።
What is Love ስደተኛዋ ነኝ yes you are right
ሰላምየ የኔ ቆንጆ ላዘላለም ትኖሩ
እሰይ ጎበዝ ቤዝዬ ወንዶች በጣም ስንከባከባቸው እናታቸው ነው ምንመስላቸው
እኮ
ክክክክክክ
😂😂😂
ልክ ነሽ
የኮሜንት መጨረሻ ብሆንም በጣም ተመችቶኛል ላለቅስ ስል ግን ፊልሙ ቶሎ አለቀ ተመስገን ሀሎ ማለት ነው ሀሀሀሀሀሀ
Woow betam harif new enamsgenaln
እዴ ይሄ ኮተት ደብቀሽ ይላል ጂርግግ ነው መከራዋን አይታ ባገኝችለት ደብቀሽ ይላል
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ ❔❔❔❔❔❔❔❔
ፊልሙ ለየት የሚልና ደስ የሚል ነው በተለይ ደግሞ ንግስት የተጫወተችው ካራክተር
ህይወት አንደ film ሁሌ happy ending ቢኖረው በተስፋ ይኖር ነበር
ይሄን ፊልም ካየውት ወር ሁኖኛል ተሰርቆ ነበር ማለት ነው በጣም ያሳዝናል..ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው ኮመንታተሮች ደሞ አማረኝ መረረኝ... ማዳሜ አመዴ.. አረገዝኩ ወለድኩ..ላይክ ግጩኝ አጋጩኝ..አረ ስደብሩ ቲሽሽሽ
እኔኳ ከዩቱብ በር ለቅቄ ወዴ ጎገል ግባሁ ይድፋቼውና አሰለቹኝ
ሸሸሸ
ክክክክ
በጣም አሪፍ ነዉ 💚💛♥እኔ መቸም ለባሌ መልካም ሴት ነዉ የምሆነዉ::♥😉 ዉይ ቤዚ ሀይለኛ ሚስት መጨረሻዉ አያምርም
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ኣግብኝ
ሚስት ዘውድ ናት ሲባል እቺ ዘንዶ ናት
kkkkkkk😃😃😃😃
🤣🤣🤣
አይደል😂😂😂😂
አይዞሽ ጋደኛዬ
Wow betam arif kalat yatregnal ketlubet yagere lijoch
Tintena yilhal abaye💙💙
ደስ ሚል ፊልም ነው። ልጂ ደሞ ሳቁ ዋው
I just started watching this movie so far she is boiling my blood I hope I have a patient to finish it.
I agree with you it is way too much into the character...
he is annoying too.
እናን የእኔ ልዩ ,የእኔ ሁሉ ነገሬ ...እያለ ለስንት አመት አስቀመጧ .እድሜ ለfacebook ጉዱን አወጣው..
ወንዶች የምታንገበግብ ሴት ይወዳሉ
እረ ሚስጥረ በጣም አበዛው ድንጋጤውን በጥፊ አያዞራትም ባለየ እደስዋ አለች አደል ተናደድሁ በሱ መሸማቀቅ
ወዶች እደዚ አይነት ሚስት ይስጣቹሁ ክክክክ
ክክክክክክክክ
ወይ ሚስት ምን አቃጣይ ነሽ ወንዶች ከንደዚች አይኔት ሴት ይሰውራችሁ አሜን በሉ
Ere amen uuuuuuyyyy
ኢትዮጵያ ውስጥ ከ ማህደር አሰፋ ቀጥሎ 2 ኛዋ ምርጥ አርቲስት ነሽ !
1 ኛ ማህደር አሰፋ 2 ኛ ሰላም ተስፋዬ ሌሎቻቹህ እፈሩ ወይም ከነዚ አርቲስቶች ተማሩ ::::::/:
ወይ አመላኬ እኔማ ለባሌ ዘውድ እንጂ ዘንዶ እንዳልሆን ፈጣሪ ይረደኝ እኔ የተመቸኝ ነገር ቢኖር በራኛ አወዳደቀ ትቸላለክ ማለቱ አሰቆኛል
ቤዚ በሰላም ነው እኔ አላምንም ልጁ አሳዘነኝ ወይኔ ጉዴ
ምንዋ ጨቅጨቃ ናትሰላም የኔ ፀባየ ሰናይ
ይህንን ፊልም እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ
1:51:18 yezefwnu sem ebakachu 🥺💕
ወንዶች ስናፈቅራቹ የምታሰቃዩኝ እናንተ እንደዝች አይነት ሚስት ትስጣቹ አሜን በሉ 😜😜😜😜😜😜😜💆💋
አሜንንንንንንንንንን
አሜን አሜን ይሰጣቸው
ክክክክክክክ ያለባህሪዬ ተናጋሪ አረገኝ አላለችም ክክክክ ምን አትናገሪም አየንሽ እኮ አገብግበሽ ልደፊው ነው እዴ
አድ ሰው like እዳይጠይቀኝ ይቆጥራል እኮ እሽ
ሄሎ ማለት ነው ሀሀሀሀሀ ልጁ ተመቸኝ በተረፈ ሀረፍ ነው ተመችቶኛል በርቱ
ከዚህ ቡሀላ ሄሌ ማለት ነው ነው እኔም የምለው
The first one like
በጣም አሪፋ ነው አመሰግናለው አራዳዋች
ሠላምዬ፣የኔቆንጆ፣አስተማሪፊልም፣ነዉእናመሠግናለን
Selameye yalechebet film hulem wesete new❤❤❤
Uff betam meyazazen film new endeze ayenet mestgen aystote
አይ ሰላምዬ ሁሌም የሰዉ ባል ትወጅያለሽ
😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
ልቤ.በእግዚአብሔር ፀና ልኽ እንደ ሽልማት ሻዉል kkkkkk
Kkkkkkkkk
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
Nice movie
ውይ ሰላምየ ስወድሽ እኮ
Salamiye ye aleche bete film betam bedesita new mayee
ጥሩ ነው ያምራል ቀጥሉበት
ሰላመይ ሰላምኪ ይብዞሓዮ ፈጣሪ ምቅርተይ
አሜንንን
Wowwwww so sweet
ወንዶች እንዲህ አይነት ሚስት ይላክባችሁ ዝምተኛዋንማ ጂል ነው የምታደርጉት
ክክክክ በጣም
ትክክል
Selamye 😘 yalechbet film nefs new😍
ሰላምየ የኔ ጣፋጭ
Wowwwww 😍😍😍😍❤❤❤❤ሰላም ሽኮር 😍😍😍😍😍
Waw mrt film new 💖💖💖💖💖💖💕💕💕💖💖
Pursuing happiness it was okay movie
Really everything ttat we are doing is depublicate of the west nothing orginal...about us
Weyne selameye yene konio sewedeshe begziabher amharic movie mayet yegemerkut banchi new yene fkl i love u
Bontu ye seger try
ሄሎ ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😜 በጣም ተመቸኝ
ሆሆሆሆሆአባቴ ጎበዝ አርክቴክቸር እንድሆን ነበር የሚፈልገው።
የኔ ውድ አይዞችሁ በርቱልን
ውይይይይይይይይይይይ ይህልጂ አብራ መከራዋን አይታ ፈልጋ ቤገኝለት ደብቀሽኝ ኦ
Guys we must do things nice like dis.
Selam ከማይ ጌሩ ዚፈትወኪ የለን
ዓይን ነው ወይስ 4ስዓት ነው
Endet yastelal voice wa kezi ch mist ysewren debari yene selam andena
Tenqeaaqash hawlt mesele ko lju asechi aregew filmu
ዋው በጣም አሪፍ ነው በጣም
ያምራል አይ እመቤት😃😃😃 በርቱ
ኧረ ወዳ ሴት የምቀጣው ሴት ወድ አይደለም ምን ሴታሴት ነው በሉ ውይ ደነዝ ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ ሰላምየ ዋው ትወና ትችያለሽ ወዱኳ በንደት ገደለኚ በምኑ በምኑ እየተቀጠቀጠ
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ወንድ ልጅ ቆፍጥን ስልነው እሽ አንቻ ደሞ ቤዛ የንድነው እዲ አኦኦኦኦኦ
Amazing film
ወንዶች እኮ እምታንገበግብ ሴት ይወዳሉ
ማንገብገብ ማለት ?
@@meklitehabshawit5955 Hhhhhhhh new enda
@@getusime3973 chiq chiq new kkkk akatelech
ቤዚቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲ kkkkkkkk ተመቸሺኝ
The best production ever!
እዚህ ፊልም ላይ ፣ ተፈቃሪው ወንድ እና የጎዳና ላይ ህይወት ያሳለፈችው ልጅ ፣ ብዙ ይቀራቸዋል ፣ አማተር ናቸው ። ሰላም ግን ዋው ፣ እጅግ አሪፍ ናት
ውይይይ ዝናቤ ምርጥልጂ
እስቲ ንገሩኝ ልሹፈዉዴ እ?
Communication Yelelow Tidar Yemote now !!!!
Mmahamed salah from liverpool to ethio film kakkkkk
Kkkkkk
Arrrrr betam new yemtstlh embet yedfshi
ያለባህሪየ ተናጋሪ አደረገኝኮ አለች ምስኪን
thank U
ብላ አፈር ባላ አይይ እሙየ🤣🤣🥴🥴
yhn film ahun mayete kochegn yayehutm ebs lay mastawekiyawn ayche nw wow andegnoch hulachum
le abatu👍👍👍
ግሩም የትእግስትን ፍሬ የሚያሳኝ ቆንጆ ፊልም።❤ እናመሰግናለን
ሳረሳው እንደ እመቤት ያለሽ ምላሳም ጨቅጫቃ ሴት ከሷ ተማሩ ወንድ ልጅ ባልሽ ሆነ አልሆነ እንደ ጌታሽ ልታከብሪው ይገባል።
ያገሬ ልጆች እንዴት ነው ግን ስደቱ ኣላስጠላቹም?እረ እኔስ መሮኛል ስራው ኣይበቃ ብሎ ሰዎቹ ኣቃጥለው ሊደፉኝ ነው።።ስራም ኣልገጥም ኣለኝ ። በምታምኑት በፆሎታቹ ኣስቡኝ ያገሬ ልጆች እባካቹ
አይዞሽ ያልተፈተነ አያልፍም መጠንከር አለብሽ💪
በርቺ!
ሰላም ያለችበት ፈልም ሁሌም ያምራል የምትስማሙ likeግጬኝ
ሁሉም ያልፋል አትለምኑ
@@abaooi7344 ምኑን
Wow
I am Eritrean🇪🇷. I love Ethiopian movie, music, and people. peace to ma Habesha folks. ሰላሙ ያብዛልን ፈጣሪ
Amen 😍
ይች ሙድ ላይክ ለማግኘት ነው
We love Eritrean people too!!
Peace to all of us. 👍👍❤❤
I AM Berundi .I love Ethiopian movie
Amen
I hope that all the Ethiopian directors, producers and sound's system crews, would learn a lesson from this movie. Beautiful story with smooth soundtracks.
BRAVO to all of you! 👏👏👏👍👍
ሠላምዬ ምርጥ ሠው የትናችሁ የሠላምዬ አድናቂዎች
ፊልሙ አሪፍ ነው ዝምታ ሲበዛ ያስንቃል ሚስቱ ደሞ አበዛችው ለበለበችው እኮ።
ሰላምን በጣም ነው የምወዳት እስኪ የምቶዶት ላይክ
Enem betam newu yemwedat
At 1:20 Salam's hair style is amazing. She looks gorgeous. I hope she keeps it like this forever.
የዘንድሮ ወንዶች ይችን አይነት ሚስት ይዘዝባችሁ
😃😃😃😃😃😃😃😃
😃😃😃😃😃😃😃😃 ይገባቼዋል አንዳንድ ጊዜም እንደዚህ ጥሩ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkk እውነትሽን ማር
Amen amen
ደስ የሚል ነው ለኔ ግን ስደት የበቃችሁ እንደኔ
Des yelal
🙏🙏🙏👍👍👍
ዋዉዉዉዉዉዉ ሰላምዬ ትወና ትችያለሽ ማር ውድድድድድድድድ
Wow arifffff film guys betam arif film new eyut....እባካችሁ ኮመንታተሮች ሌላ ዝባዝንኬ ከፊልሙ ውጪ የሆነ ኮመንት ኣትስጡ ኤጭ ስታስጠሉ
ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላነብ ፊልሙን አልጀምርም እንዴት ነው ጀለሶች ልሹፈው አሪፍ ነው
እኔም
era merti new yemcesh
Enim enatu
@@kubrakubra9735 እኔማ አስጠላኝ ግጩኝ አጋጩኝ የሚሉት በዙ
Enim
Simple & beautiful story. 👍👍👍
ዎውውውውውውውው እጅግ በጣም አሪፍ ሠራሽ ሠላምየ ውይ ስወድሽ ፀባይ ከተግባር ጋር ይዘሻል እጮኛው ግን ውይይይይይይይ ሥታቃጥል
ዉይ ሰላምየይ ትወና ካንቺ ጋር ነዉ የተወለደዉ መሰለኝ ሁሉም ኣንቺ ያለሽበት ፊልሚ እኮ በጣም ነዉ የሚያምረው
Fano Thank you💚💛❤️
Selameya yena konjooo ufffffffff weddddddddddd♥♥♥♥
Metewen betam tichilaleh beand film hulet gexebahri telabsehal betam yadenekuh new yayehut..... thank you ❤️
ሰሉ ያለችበት ፊልም ባያምርም ያምራል ዋዉ ነው
ሤቶች ሆይ ባሎቻችሁን እደ ጌታችሁ አክብሩ ይላል እግዚአብሔር
የሃዋሳው አራዳ😂😂😂😂😃😃😃😃👍👌💟😘😘
Was masha Allah Selamea selamsh yibza qalatsh...🤩
Hayat Ahmed baxam dasi yelali
1Ndegna film nw kemr👌👌👌👌
ሰላምየ ያለችበት ያምራል በእርግጠኝነት ።
What is Love ስደተኛዋ ነኝ yes you are right
ሰላምየ የኔ ቆንጆ ላዘላለም ትኖሩ
እሰይ ጎበዝ ቤዝዬ ወንዶች በጣም ስንከባከባቸው እናታቸው ነው ምንመስላቸው
እኮ
ክክክክክክ
እኮ
😂😂😂
ልክ ነሽ
የኮሜንት መጨረሻ ብሆንም በጣም ተመችቶኛል ላለቅስ ስል ግን ፊልሙ ቶሎ አለቀ ተመስገን ሀሎ ማለት ነው ሀሀሀሀሀሀ
Woow betam harif new enamsgenaln
እዴ ይሄ ኮተት ደብቀሽ ይላል ጂርግግ ነው መከራዋን አይታ ባገኝችለት ደብቀሽ ይላል
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ ❔❔❔❔❔❔❔❔
ፊልሙ ለየት የሚልና ደስ የሚል ነው በተለይ ደግሞ ንግስት የተጫወተችው ካራክተር
ህይወት አንደ film ሁሌ happy ending ቢኖረው በተስፋ ይኖር ነበር
ይሄን ፊልም ካየውት ወር ሁኖኛል ተሰርቆ ነበር ማለት ነው በጣም ያሳዝናል..ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው ኮመንታተሮች ደሞ አማረኝ መረረኝ... ማዳሜ አመዴ.. አረገዝኩ ወለድኩ..ላይክ ግጩኝ አጋጩኝ..አረ ስደብሩ ቲሽሽሽ
እኔኳ ከዩቱብ በር ለቅቄ ወዴ ጎገል ግባሁ ይድፋቼውና አሰለቹኝ
ሸሸሸ
ክክክክ
በጣም አሪፍ ነዉ 💚💛♥እኔ መቸም ለባሌ መልካም ሴት ነዉ የምሆነዉ::♥😉 ዉይ ቤዚ ሀይለኛ ሚስት መጨረሻዉ አያምርም
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ኣግብኝ
ሚስት ዘውድ ናት ሲባል እቺ ዘንዶ ናት
ክክክክ
kkkkkkk😃😃😃😃
🤣🤣🤣
አይደል😂😂😂😂
አይዞሽ ጋደኛዬ
Wow betam arif kalat yatregnal ketlubet yagere lijoch
Tintena yilhal abaye💙💙
ደስ ሚል ፊልም ነው። ልጂ ደሞ ሳቁ ዋው
I just started watching this movie so far she is boiling my blood I hope I have a patient to finish it.
I agree with you it is way too much into the character...
he is annoying too.
እናን የእኔ ልዩ ,የእኔ ሁሉ ነገሬ ...እያለ ለስንት አመት አስቀመጧ .እድሜ ለfacebook ጉዱን አወጣው..
ወንዶች የምታንገበግብ ሴት ይወዳሉ
እረ ሚስጥረ በጣም አበዛው ድንጋጤውን በጥፊ አያዞራትም ባለየ እደስዋ አለች አደል ተናደድሁ በሱ መሸማቀቅ
ወዶች እደዚ አይነት ሚስት ይስጣቹሁ ክክክክ
ክክክክክክክክ
ወይ ሚስት ምን አቃጣይ ነሽ ወንዶች ከንደዚች አይኔት ሴት ይሰውራችሁ አሜን በሉ
Ere amen uuuuuuyyyy
ኢትዮጵያ ውስጥ ከ ማህደር አሰፋ ቀጥሎ 2 ኛዋ ምርጥ አርቲስት ነሽ !
1 ኛ ማህደር አሰፋ 2 ኛ ሰላም ተስፋዬ ሌሎቻቹህ እፈሩ ወይም ከነዚ አርቲስቶች ተማሩ ::::::/:
ወይ አመላኬ እኔማ ለባሌ ዘውድ እንጂ ዘንዶ እንዳልሆን ፈጣሪ ይረደኝ እኔ የተመቸኝ ነገር ቢኖር በራኛ አወዳደቀ ትቸላለክ ማለቱ አሰቆኛል
ቤዚ በሰላም ነው እኔ አላምንም
ልጁ አሳዘነኝ ወይኔ ጉዴ
ምንዋ ጨቅጨቃ ናት
ሰላም የኔ ፀባየ ሰናይ
ይህንን ፊልም እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ
1:51:18 yezefwnu sem ebakachu 🥺💕
ወንዶች ስናፈቅራቹ የምታሰቃዩኝ እናንተ እንደዝች አይነት ሚስት ትስጣቹ አሜን በሉ 😜😜😜😜😜😜😜💆💋
አሜንንንንንንንንንን
አሜን አሜን ይሰጣቸው
ክክክክክክክ ያለባህሪዬ ተናጋሪ አረገኝ አላለችም ክክክክ ምን አትናገሪም አየንሽ እኮ አገብግበሽ ልደፊው ነው እዴ
አድ ሰው like እዳይጠይቀኝ ይቆጥራል እኮ እሽ
ሄሎ ማለት ነው ሀሀሀሀሀ ልጁ ተመቸኝ በተረፈ ሀረፍ ነው ተመችቶኛል በርቱ
ከዚህ ቡሀላ ሄሌ ማለት ነው ነው እኔም የምለው
ክክክክክክ
The first one like
በጣም አሪፋ ነው አመሰግናለው አራዳዋች
ሠላምዬ፣የኔቆንጆ፣አስተማሪፊልም፣ነዉእናመሠግናለን
Selameye yalechebet film hulem wesete new❤❤❤
Uff betam meyazazen film new endeze ayenet mestgen aystote
አይ ሰላምዬ ሁሌም የሰዉ ባል ትወጅያለሽ
😁😁😁
😂😂😂😂😂😂😂
ልቤ.በእግዚአብሔር ፀና ልኽ እንደ ሽልማት ሻዉል kkkkkk
Kkkkkkkkk
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
Nice movie
ውይ ሰላምየ ስወድሽ እኮ
Salamiye ye aleche bete film betam bedesita new mayee
ጥሩ ነው ያምራል ቀጥሉበት
ሰላመይ ሰላምኪ ይብዞሓዮ ፈጣሪ ምቅርተይ
አሜንንን
Wowwwww so sweet
ወንዶች እንዲህ አይነት ሚስት ይላክባችሁ ዝምተኛዋንማ ጂል ነው የምታደርጉት
ክክክክክክ
ክክክክ በጣም
ትክክል
Selamye 😘 yalechbet film nefs new😍
ሰላምየ የኔ ጣፋጭ
Wowwwww 😍😍😍😍❤❤❤❤ሰላም ሽኮር 😍😍😍😍😍
Waw mrt film new 💖💖💖💖💖💖💕💕💕💖💖
Pursuing happiness it was okay movie
Really everything ttat we are doing is depublicate of the west nothing orginal...about us
Weyne selameye yene konio sewedeshe begziabher amharic movie mayet yegemerkut banchi new yene fkl i love u
Bontu ye seger try
ሄሎ ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😜 በጣም ተመቸኝ
ሆሆሆሆሆ
አባቴ ጎበዝ አርክቴክቸር እንድሆን ነበር የሚፈልገው።