Kira our big brother your work impact our daily life u have no idea keep it up legend 🙌 pluse i give u a callange i dare u to join mekdoniya (dr Biniyam) they prepare to lounge telethon dec 10 ( ታህሳስ1) so what do u think i hope u accept the challenge much lov Bro 👌
የኪራ አድናቂ እስኪ አለሁ በሉኝ❤❤
አለሁ😂😅😅😅
❤❤❤❤
አለን ኪራዬ የኔ ህይወት መምህሬ❤❤
❤🎉
Ya❤
ኪራዬ የኡነት አተ የተፈጠርህባት መሀፀን የተባረከች ተሁን በኡነት እልሀለሁ ያንት ቪድዮ ለብዙ ወጣቶቸ እኔንም ጨምሮ ከውጥቅጥ ያወጣል እኔ በግሌ በዙ ተምሬበታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ በሄድህበት ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤
ሱሴ የኔ ህይወት መምህሬ በቀን ያንተን ትምህርት ካላዳመጥኩ መዋል ከባድ ነው አዲስ ካለቀቅህ ደጋግሜ አዳምጣለሁ❤❤❤❤😢
ኪራየ አማላየ አላህ ይጠብቅህ ምክርህኮ ይለያል❤❤❤❤❤
🎉🎉 ዋው ኪራ አንተን አለማድነቅ ሁሉም የገለፅከው 100% ትክክል ሱስ ከባድ ነው ከብዙ ነገሮች ያገልካል በሰዎች ውስጥ የተለያዩ ሱሶች አሉ ከታሰበበት መጥፎ ሱሶችን ማስወገድ ትልቅ የጤና ሰላም ነው ኪራ በርታ🎉🎉
ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ያካፈልከን የራስ ልምድ ነገር ግን በጣም ከባድ ነው ። ብዙ ሠው ይቸገራል
በማርያም አማላጅነት ሳታምኑ እንዳትሞቱ❤🎉
ኑ በብርሃን ተመላለሱ❤🎉
👏😍
an other level Kiraye 🙏😍
እንኳን በሰላም መጣህ ኪራየ ብልጥ በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ቀጥልበት
እንኳን ደና መጣ የዘመናችን ምርጥ መምህር❤😊
ኪራ እግዘብሔርን ይባርክህ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏
Thank you ❤❤❤
ኪራ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ወጣቶች ያብዛል በርታ🙏🙏
Thanks you for important information ❤
ኪሩ thank you so mouch my best teacher
kiraye i don't have a word to thank u ooooh thats exactliy my life tebarekilign wendime may GOD keep u
Thank you kiraye & Abani🙏❤
ተወዳጅ አንደበት ኪራዬ የኔ ጠይምቀለም❤❤
Right on bro…I needed to hear this. It Impacted my life in a profound ways
በጣም ነው የማደንቅህ! ትችላለህ 💪
በትክክል እናመሰግናለን ኪራ❤❤❤
ሠላም ኪራ....ከዚህ በፊት አድርገኸው ሊሆን ይችላል ወይም አሁን ለማድረግ እቅድ ሊኖርህ ይችላል...ግን እስኪ መቄዶንያ ሒደህ ጓብኛቸው ተከታዮችህ ላይ ተፅእኖ መፍጠር ስለምትችል ለነሱ እንድታሣያቸው👍👍👍🙏🙏🙏Thank you
ኪራዬ እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን መልካም ባዓል ይሁንልህ 🙏🙏🙏😘
Thank you for important information 🇪🇹🇪🇹🥰🥰👏👏🙏🙏
Good job bro ❤❤I really admire u
በትክክል ኩሩ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናልን ወንድማለም❤
አመሰግናለሁ ኬራ🎉🎉🎉
wow ኪራ በጣም ምርጥ ነው አድናቂህ ነኝ
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏
kira my favorite 😍🥰
እኔ ሱስ እሱን 24 ሰአት ማውራት ነበር ፈጣሪ እድሜ ይስጠው እና አግብቶ ሱሴን ቁርጥ ብቻ አይደለም ቁርጥረጥ አድርጎልኛል 😂 ያው ቁረአን አከተምኩ 😎😍😊ወላሂ ከምሬ ነው አሁን ትዝ አይለኝም
😢😢😢የኔውም ሰውየ አግብቶ በገላገለኝ
ክራዬ እመሰግናለሁ ተቀይሬ ደሞ ለማመስገን ልብቃ
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤
Thanks ❤❤❤❤❤
ትለያለህ❤❤❤
Wow thanks❤🎉❤🎉
ኪራዬ ቃላት አጣሁልክ ብቻ እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
እናመሰግናለን ኪሩቤል 😍
ኪራ ጎበዝ
በርታ ወድማችን❤❤
ኪራየ እምወድህ የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰😘😍🥰😘😘🥰🥰🥰
Thank you
Oh zary 3ga nege❤❤❤
Tadleh❤❤❤
wow keep it up❤
Please ኩራ ለናግርክ እፈልጋለሁ ስልክን ሜሽን አርግልኝ please
ህይወቴ ላይ ተፅዕኖ እያረክ ነው አመሰግናለሁ
ኪራ real man🎉
Thanks
ኪሩ❤❤
እኔ አራት ዓመት በፍቅር ደብረሸ ነበርኩ
ግን አሁን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤
u r the best
ኪራየ በህይወት የረፈደብኝ ይመሰለኛል ለማስተካከል እየሞከርኩ ነዉ ቶሎ ሳላስበዉ ተስፋ ቆርጨ እራሴን አገኘዋለሁ እና መኖር በጣም ነዉ ያስጠላኝ እና ግራ ገብቶኛል
ለአሏህ ንገሪው እሱ መንገዱን ሁሉ እንዲቀልሽ ነገሮችሽን እንዲስተካከሉ ያደርግልሻል እና አብሽሪ ለራድሽ ስትይ ጠንክሪ ውዴ❤
yene suse anten mayet new endat lakumaw
ኪራዬ ኑርልን
ሃቅን ነው ❤
Ene beka temeleketegnim alitemeleketegnim
Siraye biye nw kuch biye madamitek eko
Eyetekotakegn or eyemekerkegn endale asibe nw hulunm vidio begugut mayew
Kiraye tebarekilegn adera kezih belay bertalign
ኪራችን የምክር ጥግ እደግ ተመንደግ
ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኪራየ እኔ መጽሓፍ ማንበብ ቡና እየጠጣው ደስ የለኛል ግን ብና ማቆም እፈልጋልው ብና ስልጠጣ ስነብ ግን ኣይገባኝም
እንዴት ላድርግ እባክህ ንገረኝ እንዴት ኣቆምክ ኪራየ
ኪሩ የኔ ❤❤
አለን አለን
wendme tmrthn semten yemntegebr fetari yargen endate aynet amelakach slalalen edlegna nen
❤❤ kira🎉
በኪራ አስተማሪነት ሳታምኑ እንዳትሞቱ🤔🤔
Kira our big brother your work impact our daily life u have no idea keep it up legend 🙌 pluse i give u a callange i dare u to join mekdoniya (dr Biniyam) they prepare to lounge telethon dec 10 ( ታህሳስ1) so what do u think i hope u accept the challenge much lov Bro 👌
ኪራ የዛሪው ደሞ ይለያል እናምሰግናለን🙏
ኪሩ የታቀርባችገዉ ነገሮች የብዙዉን ወጣት ሂወት የሚቀይሩ ነገሮች ናቸው እኔም online የምትሰጣቸው ትምህርቶች መዉሰድ እፈልጋለሁ
ሠላም ለቤት አደሰ ነኛ ደሜራኛ ❤❤❤
😊😊😊
ኪራ❤❤❤❤🎉🎉🎉😊
Er lyu sew nehi bro berta jegnaw
ኪሩቤል ❤❤❤❤
አንደኛነኝ ላክአርጉኝ አሁንማየላይክ ሱሰኛሁኛለሁ ይህቪድወከዚህ ስስ ቢያላቀኝ ብየነውእማየው😂😂😂
🙏🙏🙏
የስልክ ሱስ ሊገለኝነው አጠቃቀሜን ማስተካከል አልቻልኩም አሁን ነው የገባኝ ለማስተካከል ስሞክር 😢
አረ የኔ መጥፎ ልማድ ብቻየን ማወራው ነገርስ😂😂
የሚናገረው ነገር ነብስ ያለው ነገር ሀነ ሳለ ላይክ የሚያረገው ሰው ግን ትንሽ ነው ለምን ቀልጅ ጭፈራ ስሙት ቀስ ቃሽ ወሬ ወዘተ....ቢሆን ስንትሺ ሰው ያየው ነበር
የአማርኛ ፊልሞቻችን በበተመለተ ያነሳኸው ልክ ብለሃል። እኔ ሁሌ እንደዛ ነው የማስበው።
ኪራ ፈልግካለው plz awergn
Kira yemr bagegnih des yilegnal
🤙🤙🤙🙏
ቴኪው ኪሩየ
Manew ende ene mejemerya like miyadergew
🎉🎉🎉
Ere ante tileyaleh enaten!
ኪራን ሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱት😮🎉❤
Baba 1#
❤
👍👍👍👍👍👍👍🥰
አንተ እንዳልከው የጥፋተኝነት ስሜት፣ የ ሰይጣን አይመስለኝም ** በሰው ልጅ ዉስጥ ያለው ቅዱስ መንፈስ ነው፥፥ ግለሰቡ በህብረተሰብ ዘንድ የማይፈለግ ድርጊት ሲፈፀም፤ የህግ ጥሰት፣ ከአምላኩ ሲርቅ፥ የሞራል ግዴታን ሳይወጣ፥ እና ወደ ራሱ ሲመለስ ሰዋዊ ባህሪው በ ፀፀት ይቀጣዋል ፥፥
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
🥰🧡💖💖💖💖💖
😍😍😍😍😍🎉
Kuru
ኪራ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ይመቻሉ
❤❤❤❤❤
መዳሞች እንዴት ወደኛ ሀገር መተው ሰራተኛ እንደሚሆኑ መፍትሄ ይኖር ይሆን ኪራ ጋ የአንድ ቀን አሰሪያቸው ብንሆን ምን ይለናል😂
😂😂😂😂 bihonma nuro
የተመቸኝ ኮሜት😂😂😂😂👌
ይሄን ሀሳብ ከላይኛው ፍርድ ቤት አመልክች
😂😂😂 የነሱ ቀርቶብን እኛ እንዴት ነው ከከዳማነት ተላቀን አገር የምንገባው