የደራሲው ወታደራዊ ገጠመኞችና ትዝታዎች||የፕሬዝዳንት መንግስቱ አባት በጦላይ እስር ቤት||ክፍል 12||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2024
- የመጽሀፉ በኢትዮጵያ አከፋፋፋይ አዲስ አበባ ለገሀር አካባቢ የሚገኘው ጃፋር መጽሀፍት መደብር ሲሆን በዉጭ ሀገር የምትገኙ ደግሞ ደራሲውን ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለን በስልክ 717 725 9581/USA/ ወይም በኢሜል nigebogo@gmail.com በመጠየቅ መጽሀፉን ማግኘት ይችላሉ።
Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ - บันเทิง
ኣንባቢ እባክህን ስምህን ግለጽልኝ ያንተ ሰራ ከመጽሓፉ ደራሲ ኣይተናነስም ኣድናቆቴ ከቃላት በላይ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዶክተር ኮሎኔል ጥላሁን ሀ/ማሪያም እጅግ በጣም ድስፕሊንድ ሰው አክባሪ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይኖር የነበረ ሰው ነው በእስርቤት ቆይታም የሰላ ጫፍ ተብለን በጦላይ ልዩ እስር ቤት አብረን ታስረን በነበረበት ጊዜ ስለ ባህሪው በደንብ ማወቅ ችያለሁ ። አባትዮውን እንኳን እኛ የወያኔው ጠባቂዎች ግዳጃቸውን ትተው ከኛ ጋር ተቀላቅለው ተቀብለዋቸዋል ።
በጣም ስም አጥፊ ደራሲ ነው መንጌ እንደዚህ አይነት ሰው አደለም የገዛ እህት ወንድሞቹ የራሳቸው መጠለያ እንኳ አልነበረም
መንግስቱ ብዙም ባይሆን ከነቤተሰቡ ተንደላቆ መኖር የሚያስችለውን ዶላር ዘርፎ ነው የወጣው
ሻለቃየ የኔ ኣንበሳ.....
እባክህ ደርግን አታሞግስልን እንደ መንግስቱ ጨፍጫፊና ጨካኝ የለም በጦር ሜዳ በሚገባ ተሸንፋችሃል ሰበብ አበዛችሁ
stop that stupid music. you make it so boring