ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
You are power full yang man Beya ❤❤❤
I like it 👍🏿
Welcome 🎉
Amazing I just find you few days ago when you talked about twin flame since then I can’t stop listening to you. Specially this one, it is great explanation about thought 👏👏👏thank you. Keep it up.
keep digging 🙏
ሀሳብ በኛ ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ነው አንድን ሀሳብ ማሰብም አለማሰብም እንችላለን። ፍላጎት ግን ከኛ ቁጥጥር ውጪ ነው አለመፈለግ አንችልም የምንችለው ነገር ውስጣችን የለውን ፍላጎት አለማድረግ ብቻ ነው። በዚህ መሰረት ፈጣሪ አስቦ ነው እንጂ የፈጠረን በፍላጎቱ ላይ ተመስርቶ አይደለም ።
አይደለም መፍጠሩ ማዳኑ እራሱ ከፍላጎቱ የመነጨ ነው። ሳይገባን ሊያድነን እንዲሁ ወደደ
ሳትፈልግ ልታስብ ወይም የማትፈልገውን ልታስብ ትችላለህ። ከፈቃድህ ውጪ ማለት ነው። ሀሳብ ወደ አይምሮህ ያለፈቃድ ሊፈስ ይችላል። መምረጥ ግን ትችል ይሆናል። ፍላጎት ግን ያንተ ፈቃድ ነው የማትፈልገውን እምቢ የማለት መብት አለህ።
No ሀሳብ ሳይሆን ፍላጎት ነው በኛ ፈቃድ ላይ የተመሠረተው ሰው በቀን ከ60‑70ሺ ሀሳብ ያስባል ይሄን ያክል ፍላጎት ግን ሊኖረው አይችልም ከነዛ ሁሉ ሀሳቦች ውስጥ የፈለግነውን ጥቂጡን መርጠን እንፈፅማለን ፍላጎት what, how እና why የሚሉትን ከመረመርክ በኋላ የሚመጣ ነው ሀሳብ ➤ፍላጎት ➤ድርጊት ቃየል አቤልን ለመግደል ከመፈለጉ በፊት እ/ር የአቤልን መስዋዕት ተቀብሎ የኔን አልተቀበለም የሚል ሀሳብ ጭንቅላቱ ውስጥ አለእንጂ ከመሬት ተነስቶ መግደል አልፈለገም ሄዋን የእፀበለሷን ፍሬ ለመብላት ከመፈለጓ በፊት እንደ እ/ር እንሆናለን የሚል ሀሳብ ውስጧ ገብቷል
Welcome Beha!
🙏🙏🙏
ተሳስተሀል ፣ ፍላጎት ሚመነጨው ከሀሳብ ነውሰው በቀን ከ60‑70ሺ ሀሳብ ያስባል ይሄን ያክል ፍላጎት ግን ሊኖረው አይችልም ከነዛ ሁሉ ሀሳቦች ውስጥ የፈለግነውን ጥቂጡን መርጠን እንፈፅማለን ፍላጎት what, how እና why የሚሉትን ከመረመርክ በኋላ የሚመጣ ነው ሀሳብ ➤ፍላጎት ➤ድርጊት ቃየል አቤልን ለመግደል ከመፈለጉ በፊት እ/ር የአቤልን መስዋዕት ተቀብሎ የኔን አልተቀበለም የሚል ሀሳብ ጭንቅላቱ ውስጥ አለእንጂ ከመሬት ተነስቶ መግደል አልፈለገም ሄዋን የእፀበለሷን ፍሬ ለመብላት ከመፈለጓ በፊት እንደ እ/ር እንሆናለን የሚል ሀሳብ ውስጧ ገብቷል
BEHA
ነጭነጯን ፍርጥርጥ
በሀይሉ እንደምን አለህ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
telegram search me 👉 @behailu120
18:53 @@behailumulugeta5062
ቤተልሔም መጽሐፍ ፈልጌ አጣሁ😢
አዎ የለችም🥺
You are power full yang man Beya ❤❤❤
I like it 👍🏿
Welcome 🎉
Amazing I just find you few days ago when you talked about twin flame since then I can’t stop listening to you. Specially this one, it is great explanation about thought 👏👏👏thank you. Keep it up.
keep digging 🙏
ሀሳብ በኛ ፍቃድ ላይ የተመሠረተ ነው አንድን ሀሳብ ማሰብም አለማሰብም እንችላለን። ፍላጎት ግን ከኛ ቁጥጥር ውጪ ነው አለመፈለግ አንችልም የምንችለው ነገር ውስጣችን የለውን ፍላጎት አለማድረግ ብቻ ነው። በዚህ መሰረት ፈጣሪ አስቦ ነው እንጂ የፈጠረን በፍላጎቱ ላይ ተመስርቶ አይደለም ።
አይደለም መፍጠሩ ማዳኑ እራሱ ከፍላጎቱ የመነጨ ነው። ሳይገባን ሊያድነን እንዲሁ ወደደ
ሳትፈልግ ልታስብ ወይም የማትፈልገውን ልታስብ ትችላለህ። ከፈቃድህ ውጪ ማለት ነው። ሀሳብ ወደ አይምሮህ ያለፈቃድ ሊፈስ ይችላል። መምረጥ ግን ትችል ይሆናል። ፍላጎት ግን ያንተ ፈቃድ ነው የማትፈልገውን እምቢ የማለት መብት አለህ።
No ሀሳብ ሳይሆን ፍላጎት ነው በኛ ፈቃድ ላይ የተመሠረተው
ሰው በቀን ከ60‑70ሺ ሀሳብ ያስባል ይሄን ያክል ፍላጎት ግን ሊኖረው አይችልም
ከነዛ ሁሉ ሀሳቦች ውስጥ የፈለግነውን ጥቂጡን መርጠን እንፈፅማለን
ፍላጎት what, how እና why የሚሉትን ከመረመርክ በኋላ የሚመጣ ነው
ሀሳብ ➤ፍላጎት ➤ድርጊት
ቃየል አቤልን ለመግደል ከመፈለጉ በፊት እ/ር የአቤልን መስዋዕት ተቀብሎ የኔን አልተቀበለም የሚል ሀሳብ ጭንቅላቱ ውስጥ አለ
እንጂ ከመሬት ተነስቶ መግደል አልፈለገም
ሄዋን የእፀበለሷን ፍሬ ለመብላት ከመፈለጓ በፊት እንደ እ/ር እንሆናለን የሚል ሀሳብ ውስጧ ገብቷል
Welcome Beha!
🙏🙏🙏
ተሳስተሀል ፣ ፍላጎት ሚመነጨው ከሀሳብ ነው