መከነሰላም በክረምት ምን ትመስላለች ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ አለሽልኝ እኳን ደና መጣሽ ዋው ታድለሽ ሀገር ነሽ😍😍😍😍

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ሰሙየ ወግድን በደንብ ቅረፁልን ከለሚ በር እሰከ ሀይሰኩል ዉሰጥ ለዉሰጥም ወደ ፒሳ አሳይን

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመተላሂ ወነረካትሁ ሰሙየ እያልን እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @TUBE-sx2cj
    @TUBE-sx2cj 2 ปีที่แล้ว

    ጃቢር ረ,0, እዳሰሰተላለፈዉ የአላህ መልክተኛ (ሰ,0,ወ,)እዲህ ብለዋል በደልን ተጠቀቁ በዕለተ ትሳኤ) በቂያማ ቀን) የባለቤቱ ጨለማወች ነዉና መስገብገብንም ተጠቀቁ መሥገብገብ ከእናተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን ለጥፋት ዳርጎል ደማቸዉን እድያፈሱ እረስ በረዕስ እድጋደሉ እና የተወገዙ ተግባራትንም እዲፈፃሙ ምክናየት ሁኗቸዋል ሀዲሱን ሙስሊም ዘግቦታል

  • @fatmaalhmd2450
    @fatmaalhmd2450 2 ปีที่แล้ว

    የብረድሥት ዋጋ አሣይን በአላህ እህት

  • @የአረቡታናሽእህትነኝ
    @የአረቡታናሽእህትነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰሚር እንዴት ነሽ ማሻ አላህ ውቢቷ መከነ ሰላም

  • @የቦናእምሐራ
    @የቦናእምሐራ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም❤💛💚💞💞

  • @Sofya-z9o
    @Sofya-z9o 10 วันที่ผ่านมา

    እስቴ ማነዉ አገሩን ሲያይ የባስ የሚናፍቀዉ

  • @SahadaSahada-m1h
    @SahadaSahada-m1h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr หลายเดือนก่อน

    የመቸነው❤❤❤

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 2 ปีที่แล้ว

    ሰሙ የመካነሰላም ልጅ ነሽደ።
    እኔም የሶየ ልጅ ነኝ እንገናኝኝኝኝኝኝ🙂

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 2 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አገራችን ውብ ናት አይዞሽ በርች

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh ปีที่แล้ว

    🌹💖💞💞💞❤️

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ በርቺ አድሱ ከብት ተራን ሰፈር ደግሞ አሳይን እህት

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰገናለንአገራችንንአሳየሺን

  • @SahadaSahada-m1h
    @SahadaSahada-m1h 4 หลายเดือนก่อน

    እይይይይ አገሬ ስስደት ወላሂ የስራህን አገሬ ወላሂ ናፍቆኝል ወላሂ እስኩ ዉደ አሬደ ኮብልስቶ ሰር አስይኝ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ❣️💜🙏👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @JjjjMmm-v4p
    @JjjjMmm-v4p 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም

  • @DkDh-k8m
    @DkDh-k8m 5 หลายเดือนก่อน

    የኔዋዩኒቨርስቲዉንአሳይኝ🎉🎉🎉🎉

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እህህህ አገሬሬ ሰፈሬ አይ ስደት

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 ปีที่แล้ว

    አሠላምአሊኩምወራሕመቱላሂ፡ወበርካትሁ፡ሠላምጤናይሥጥልኝ፡ውድየሀገሬልጆች፡ሠላምጤና፡ፍቅር፡አንድነትን፡ተመኘሁኝ፡በያላችሁበትሁሉ፡ሠላማችሁ፡ይብዛልኝ፡አላሕ፡ሀገራችንን፡ሠላምያድርግልን፡

  • @JjjjMmm-v4p
    @JjjjMmm-v4p 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላምቁጥር ላኪልኚ

  • @RhytYhf
    @RhytYhf 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላምቤተሠብ በያለንበትሠላምያውረዲልን በ032ቀቤሌደገለጋየሚባልሠፈር አህመዲሀብታሙየሚባልሠውየ የጁታተላላኪነውለሚመለከተውአካልአሥተላልፉየቀበሌሚኒሻይዞት ያገርመሳርያናቦብተገኝቶበታል

  • @ሠኒ-ረ3ተ
    @ሠኒ-ረ3ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረሰፈሪ