ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የበዓል ቆይታ ከዘማሪ ተከስተ ጌትነት(የወንጌላዊያን አማኞች አገልጋይና ዘማሪ) ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ค. 2021
  • የበዓል ቆይታ ከዘማሪ ተከስተ ጌትነት(የወንጌላዊያን አማኞች አገልጋይና ዘማሪ) ጋር

ความคิดเห็น • 78

  • @salamgenzebe3731
    @salamgenzebe3731 3 ปีที่แล้ว +20

    ተመስገን ተመስገን መልካም መልካም መዝሙሮች ሰማን ተባረኩ ፋናዎች ተኬ ዘመንህ ይባረክ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +17

    ተኬ እንወድሀለን በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተፅናንተናል ተባረክ አሁንም ፀጋው ይጨምርልህ

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 3 ปีที่แล้ว +13

    ተከስተ የተባረከ የእግዚአብሔር ዘማሪ እድ ስጦታችን እንወድሀለን ፋና ቲቪ ተባረኩ

  • @fekefre9616
    @fekefre9616 3 ปีที่แล้ว +12

    ፋና እናመሰግናለን ተኬ በመዝሙሮችህ ተባርከናል ዘመንህ ይባረክ

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 3 ปีที่แล้ว +13

    ሕያዋን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችው ተነስቷል እንጂ በዚ የለም ገሊላ እንደነገራችው በእውነትም እደተናገረው ታማኝ ነው ቃሉ አከበረ የሞትን መውጊያ ሁሉ ሰብሮ ይኖራል ለዘላለም ከብሮ ሐሌሉ/4/።በጣም የምወደው መዝሙር ነው ተኬ በብዙ ተባረክልን።

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 3 ปีที่แล้ว +20

    ፓስተር ተከስተ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን እና የሀገሬ በረከት ነህ❤🇪🇹🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 ปีที่แล้ว +7

    ፋናዎች እናመሰግናለን ወንድማችን ዘማሪ ተኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +11

    ፋናዎች ተኬን ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 3 ปีที่แล้ว +14

    አዎ ለእትዮጵያችን የካሳ ዘመን ይሆንልናል!!የምንወድህ ተኬ ተባረክልን አሁንም እልፍ በል ❤️

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 ปีที่แล้ว +8

    ተኬ አንተ የተባረክ ነህ ዝማሬዎችህ በጣሞ እወዳቸዋለሁ

  • @birktawitdirelegehare6201
    @birktawitdirelegehare6201 3 ปีที่แล้ว +9

    የምወድህዋ(ተኬ)፣ ተባረክልኝ!!

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 ปีที่แล้ว +7

    Blessed be the name of the Lord!
    Thank you Fana TV!! We love you Teke!

  • @truthful9311
    @truthful9311 3 ปีที่แล้ว

    Thank you fana
    Tekeste sinwedih eko,እጅግ ተባረክ!❤❤❤

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 ปีที่แล้ว +9

    ትኬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ መልዕክት ነው ተኬ👍🏾
    ፋናዎች በርቱ፥ ጋዜጠኛዋም የተረጋጋች ናት፥ ባጠቃላይ አሪፍ ዝግጅት ነው!!

  • @Lia-ik1hw
    @Lia-ik1hw 3 ปีที่แล้ว +8

    ተኬ ጌታ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 3 ปีที่แล้ว +11

    ዘማሪ ተከስተ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ በዝማሬዎች እባረካለሁ ሁሌም ❤❤❤❤

  • @massiphonetastic9366
    @massiphonetastic9366 3 ปีที่แล้ว +2

    ተኬ ዘመንክ ይለምልም በብዙ ተባረክልን

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 ปีที่แล้ว +11

    ተባረክልኝ ተኪ እንወድሃለን ❤❤

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ አንተ በረከታችን ነህ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ይብዛልህ።

  • @tayegirma
    @tayegirma 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ! ተኪ፤ ።ፋናዎች ጎሽ!

  • @danielyemane162
    @danielyemane162 3 ปีที่แล้ว +5

    ተኬ ተባረክ።

  • @burtukalembiala5831
    @burtukalembiala5831 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ ተኬ ባንተ መዝሙር ህየወቴ ተቀይሯል ተባርክ

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 3 ปีที่แล้ว +5

    Tbareku Fanawoch Tekne slgabezachulen. Melkam beal

  • @kalkidankibru7038
    @kalkidankibru7038 3 ปีที่แล้ว +2

    WOW Betam dess yilal ahunm Yebelete Tsegaw yibzalih pastor Teki Ewodihalehu

  • @philiposkebede4794
    @philiposkebede4794 3 ปีที่แล้ว +1

    Teke...may God bless u and ur family. Long-live!

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምዉደዉ መዝሙርህን

  • @kalkidanmoges628
    @kalkidanmoges628 3 ปีที่แล้ว +3

    Amazing Stay Blessed

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 ปีที่แล้ว +4

    Tebarek

  • @akmelmohammedofficial
    @akmelmohammedofficial 3 ปีที่แล้ว +1

    Wooooooooooooooooow take deS Yilal !

  • @user-zk8ko4cn5x
    @user-zk8ko4cn5x 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebareke Z/takest tsaga yebzaleke Zamaneke ❤❤❤❤

  • @kimwengi1542
    @kimwengi1542 3 ปีที่แล้ว +2

    Fana and teke be blessed

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 3 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you Teke!

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom shalom la Ethiopian yhuni 💒🙏 Geta yibarekih tsaga yicamrlikih tabareki ba Eyesus Sim

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 3 ปีที่แล้ว +2

    ተኬ በጣም ዉድ ሀብታችን

  • @Alemseged-Tesfaye
    @Alemseged-Tesfaye 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ይከታተሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Enkan Abron Adersen tebarek tekesete

  • @Heliccv
    @Heliccv 3 ปีที่แล้ว +2

    teke egzabher ybarkih bemezmurocih tebarkenal tebarek....fanawochm zemari tekesten slakerebachu enamesegnalen...fanan yemwedew bemknyat new

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 2 ปีที่แล้ว

    Teke tebarek

  • @Uthiop
    @Uthiop 3 ปีที่แล้ว +4

    00:07:55 Another translation of the famous verse. Thanks for new insight. 🙏

  • @tigistseyoume3029
    @tigistseyoume3029 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarke my beloved brother 🙏🙏

  • @hiwotteklemariam4305
    @hiwotteklemariam4305 3 ปีที่แล้ว +5

    Am ortodox gen yetekeseti muzemur westa nw ....

  • @natigez5191
    @natigez5191 3 ปีที่แล้ว +3

    Arif new fanawochi

  • @abelmathewos2239
    @abelmathewos2239 3 ปีที่แล้ว

    #TekeOurBlessing🙏🙏

  • @user-ni9to5vm7s
    @user-ni9to5vm7s 3 ปีที่แล้ว +1

    Tbarku

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ተከሰተ።
    ፈና ኦናመሰግናለን።
    ወደብን ከጎበኙ በኋላ በፍቃድዎ ቤተሰብ ይሁኑ።

  • @sanayetalk3bisa976
    @sanayetalk3bisa976 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen ameeeeen tabarak

  • @senaajira8542
    @senaajira8542 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen 🙏🏿🙏🏿✝️✝️✝️🎤🎤🎤❤❤❤

  • @mikal9212
    @mikal9212 3 ปีที่แล้ว

    ፋና እናመሠግናለን

  • @hiwotteklemariam4305
    @hiwotteklemariam4305 3 ปีที่แล้ว +2

    Beteliya yedero ye 90 wechu bekea ke ayemeroya Ayetefam...egizabhr yebarkeh⁷

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed singer,pastor tekeste and please re produce your first album since your voice is so thin

  • @liyatadesse5751
    @liyatadesse5751 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rc5lt1fy1g
    @user-rc5lt1fy1g 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ፋና ተኬን ስላቀረባችሁልን ግን ሳአት በጣም አናሰችብን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 3 ปีที่แล้ว

    ዘመን መጣ 🙏

  • @yonatangirmaabebe5732
    @yonatangirmaabebe5732 3 ปีที่แล้ว

    teke yetebarek sew ychemribih ...

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈናዎችን በጣምወደድኲቸው ተከስተን በመገበዘችሁ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Yalew ayikerim aminalehu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 hule be enba new misemaw teke tebarek

  • @oromoburjigospelsongs2958
    @oromoburjigospelsongs2958 3 ปีที่แล้ว +2

    teke love u

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus Geta new

  • @merrybokure5167
    @merrybokure5167 3 ปีที่แล้ว +1

    🤩🤩🤩🤩🤩💯💯💯

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaaaw betam desssss yemel misikirinet new tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ተክዬ ዝማሬህ አይጠገብም ጠያቂዋግን ጋዜጠኛዋ ቤቲነች ?

  • @obsashashu3512
    @obsashashu3512 3 ปีที่แล้ว +1

    Fanan lazi iko new mwadew

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂዋ ግን ምነው ኮረና የግሌ ነው አልሽሳ እርቀታችሁን ጠብቃችሁ እስከተቀመጣችሁ ድረስ ማውለቅ ነበረብሽ ተኬ ግን ስወድህ ጥግ የለውም ብሩክ ነህ🙏❤️

  • @meskeremmalgie4759
    @meskeremmalgie4759 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲጋ !!

  • @user-ni9to5vm7s
    @user-ni9to5vm7s 3 ปีที่แล้ว

    Mlkam.bal

  • @samsomasghodom7295
    @samsomasghodom7295 3 ปีที่แล้ว

    Hulachuhum menafk dedeb sle honachu new emnetachhum yekeyerkum dededoch
    Selamta kab wedmachhum Eritrawi
    Bytyyy

    • @praisetothelord6153
      @praisetothelord6153 3 ปีที่แล้ว +1

      Do you think God gave you the right to insult others??? Please Do not insult

    • @buze8256
      @buze8256 3 ปีที่แล้ว

      @samsom wendeme andebethem heywothm yefweseh,

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

      Orthodox sideb new mitmarut libona yistachihu

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ፖስተሮች ሿሿ ሰርተው የተኝውን ህዝብ የሚኖሩት ቤት 🏡 ፖስተር ቮድካ 🍺 ካልነቁ አስተኝተህ ተራመድባቸው 😉

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ ሌላ አልታዮትም? የጌታ ምህረትስ ? በእኔና በእርሶ እጅ ቢሆን ኖሮ ማንም አይተርፍም ነበር።

  • @Alemseged-Tesfaye
    @Alemseged-Tesfaye 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ይከታተሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤