ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ሰላምሽ ይብዛ ኣላህ ካንችጋ ይሁን ትክክል እኔ በጣም ነው እምከታተልሽ በፍቅር ዋው ኡቀት ኣለሽ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
❤❤❤❤
እህቴ አላህ ይጠብቅሺ
አላህ ይፈርጅሺ እደፈረጅሺኝ ማሬዋ
በርች እህቴ ጎበዝ ነሽ
አሰላሙ አለይኩም በቶሎ መልሺልኝ የፈታው ነኝ ከማውቀው ስዉ ዚና እሰራለው እንዴት ስራው ብዬ እገረማለው
❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ
አሠላሙአለይኩምእህትእኔባልአለኝግከሌላሠውጋርግንኙነትምድነው❤❤❤
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በትክክል ህልሜን ስለምትፈቺልኝ ሌላ ሁለትህልም አለኝ አንደኛው ወንድሜ በህይወት የለም በቀይ የወርቅ ማስቀመጫ የጆሮ ወርቅ ይሰጠኛል ስጦታ ተቀብዬ ሽንትቤት ተቀምጪ ሽንትቤቱውስጥ ገባብኝ ደነገጥኩ ሳወጣው ምንም አልቆሸሸም ደስ አለኝ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته🎉🎉🎉
አንደኛ ነኝ በጣም ነው የምከታተልሽ እስቲ የኔ ካለ ላዳምጥ እናመሰግናለል ❤
ማሻአላ ጎበዝ ነሽ እኔ በህልሜ የባሌእናት እድህትለኛለች ልጆቹን ወዳድስ አበባ ልወስዳቸው ነው ያክስቷን ስምጠርታ እሷ አምጥተሽ አሳይኝ ብላኛለች ይሉኛል እኔም አርግዤ ለመውለድ ወዳገር ገብቸ ይመስለኛል እኔም አብሬ ልሂድ ወይስልቅር እያልኩ አስባለሁ ይመስለኛል ።በውነታው እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ልጆቸ ያሉት ያባታቸው እናት ጋር ነው እዳታልፊኝ ማሬ❤
እረስቸውነው በህልሙ የባሌእናት እየሳቀች ነበር
ሰላም እህቴ 5ኪሎ አተር ሺሮ ማስፈጨት ምንድነው ባለ ትዳር ነ ኝ አመሰግናለሁ 🙏
Hi 🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛው ደሞ ከአፍንጫዬ ወስፋት የሚመስሉ መካከለኛ ቁመት ያላቸው ሲወጡ አየው ይቅርታ ስላበዛሁብሽ በጣም ነው የምከታተልሽ
የኔ ውድ ዛሬ ውሀ ዳር የላም እግሯን ሳጥባት አየሁ😢😢
በህልም ቆንጆ ሴት ጋር እያወራን እየሄድን
ብዙ አልጋ ሳነጥፍ አንድኛዉ አልጋ ላይ ሽንት ተሸንቶበት አነሳሁት አሶለዉን
በርሽ ውድ እኔምበዋሳብመጣሁኝ
ዉዴ ቁጥሮን ካለሽ ተባበሪኝ
የኔንም አልፍታሺም
በድጋሜ ነዉ የምልከዉየልጀ ፋቅረኛ በሳጥን የተለያየ ፈራፋሬ እና ቀለበት የብር ሰማያዌ ፈርጥ ያለዉይሰጣታል ወደያዉንም ጣቶላይ ታደርገዋለች ግን ጋብቻ አይደለም ይላታል እሶዋ ነዉ ያየቸዉ አላገባችም❤❤❤🥰🌺🎉
እሺ ቀለበቱ በቀኝ እጇ ከለበሰችዉ ጋብቻን ያመላክታል በግራ ከሆነ ደሞ አሰቸጋሪ ነገሮች ተወግደዉ ግቧ ላይ እንደምትደርሰ እና መንገዶች እንደሚመቻችላት ነዉ ሌላዉ ፍራፍሬዉ ሲሳይ እና ከሱ ጋ ጥሩ ሂዎትን ያመላክታል
የኔን አልፈታሽውም ህልሜ ግን ተከስታል
ሰላም እህቴ ሁለት ግዜ ዘለልሽኝ በ ቁጥር 17ኮመንት ስር
ደግመሸ ጻፊ እንጂ አቆየ ከኔ አላገኘዉም
አሰላሙ አለይኩም እህት እደትነሽ እስኪ ህልፍ ፍችልኚ የሞተ ሰው ልብስ መልበስ ምንድነወ ማለትም የሞተውን ሰው በህይወት ያለ ሰው መልበስ ?? የሞተችው ደሞ ሴት ነች ግን ባሏ ደሞ ለምንድ ነው የለበሳችሁት ልብሷን ይላል የለቀሰው ሠው ደግሞ በህይወት እዳለች ሰጥታኚ ነበር ይላል ያገባሁ ነኚ ደሞ ሲቀጥል እደምትመልሽልኚ ተስፍ አደርጋለሁ
ውዴ በህልም ሁለት አጎቴ ቆሞ አንዱን አጎቴ የስልክ ቁጡርን የአንተን ቁጡር ስጣኝ አልኩት የአንዱን አጎቴን አለኝ አልኩት ከዘ እኔ ቁጡሩን ልሰጣኝ ስልኬን ለምጣ ብዬ ሄጄ የስልኬ ከበር አጣውት እና ከበሩን እያፋለኩኝ የሴት ህፀን ልብስ የምያምር ልብስ እያዬው ነበር ቁጡሩን ሰልቀበለውም ተነሰው ምንዲናው
አመለጥሽኝ አይይይይ
ሊቨ አይደለም ዉዴ ቪዲዮ ነዉ
አረ ላይቭ ግቢ
እህቴ ምነዉ አልፈታሸልኛም
ከሰዉ ኮመንት ሰር ከሆነ የጻፍሸዉ ወደኔ አይመጣም
ሰላም ምነው ጠፋሽ እህቴ በባህር ወደ ሳኡዲ እየመጣሁ ይመስለኛል ከዚያ እመንገድ መኪና ሹፌሩ እየነዳ እኔ በእግሬ እየሄድሁ ህፃልጅ አዝዬ በዚህጋ ሂጂ ሲለኝ እሽ ብዬ መንገዱ የሚዳልጥ ነዉ ቦይም አለ ብቻ አሎደኩም ልጁን አዝዬ እሻገራለሁ በመንገድ ላይ የማቃት ሴት ስንተቃቀፍ አብረን እየሄድን እያለ ከዛ ልብሴ ትቸው ሄጄ አክስቴ ይዘሽልኝ ነይ ስላት አልመጣም ስትለኝ ስልኬ 2ቱንም ይዤ ለመመለስ እያሰብሁ በመኪና ይመጣል አይቀርም ሲሉኝ አየሁ ይቅርታ አበዛሁብሽ ማወቅ ስለፈለግሁ ነዉ በውኔ በባህር ሀገሬ እገባለሁ እያልሁ ነበር
❤❤❤
ዋው ሰላምሽ ይብዛ ኣላህ ካንችጋ ይሁን ትክክል እኔ በጣም ነው እምከታተልሽ በፍቅር ዋው ኡቀት ኣለሽ
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
❤❤❤❤
እህቴ አላህ ይጠብቅሺ
አላህ ይፈርጅሺ እደፈረጅሺኝ ማሬዋ
በርች እህቴ ጎበዝ ነሽ
አሰላሙ አለይኩም በቶሎ መልሺልኝ የፈታው ነኝ ከማውቀው ስዉ ዚና እሰራለው እንዴት ስራው ብዬ እገረማለው
❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ስለፈታሽልኝ
አሠላሙአለይኩምእህትእኔባልአለኝግከሌላሠውጋርግንኙነትምድነው❤❤❤
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በትክክል ህልሜን ስለምትፈቺልኝ ሌላ ሁለትህልም አለኝ አንደኛው ወንድሜ በህይወት የለም በቀይ የወርቅ ማስቀመጫ የጆሮ ወርቅ ይሰጠኛል ስጦታ ተቀብዬ ሽንትቤት ተቀምጪ ሽንትቤቱውስጥ ገባብኝ ደነገጥኩ ሳወጣው ምንም አልቆሸሸም ደስ አለኝ
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته🎉🎉🎉
አንደኛ ነኝ በጣም ነው የምከታተልሽ እስቲ የኔ ካለ ላዳምጥ እናመሰግናለል ❤
ማሻአላ ጎበዝ ነሽ እኔ በህልሜ የባሌእናት እድህትለኛለች ልጆቹን ወዳድስ አበባ ልወስዳቸው ነው ያክስቷን ስምጠርታ እሷ አምጥተሽ አሳይኝ ብላኛለች ይሉኛል እኔም አርግዤ ለመውለድ ወዳገር ገብቸ ይመስለኛል እኔም አብሬ ልሂድ ወይስልቅር እያልኩ አስባለሁ ይመስለኛል ።በውነታው እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ልጆቸ ያሉት ያባታቸው እናት ጋር ነው እዳታልፊኝ ማሬ❤
እረስቸውነው በህልሙ የባሌእናት እየሳቀች ነበር
ሰላም እህቴ 5ኪሎ አተር ሺሮ ማስፈጨት ምንድነው ባለ ትዳር ነ ኝ አመሰግናለሁ 🙏
Hi 🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛው ደሞ ከአፍንጫዬ ወስፋት የሚመስሉ መካከለኛ ቁመት ያላቸው ሲወጡ አየው ይቅርታ ስላበዛሁብሽ በጣም ነው የምከታተልሽ
የኔ ውድ ዛሬ ውሀ ዳር የላም እግሯን ሳጥባት አየሁ😢😢
በህልም ቆንጆ ሴት ጋር እያወራን እየሄድን
ብዙ አልጋ ሳነጥፍ አንድኛዉ አልጋ ላይ ሽንት ተሸንቶበት አነሳሁት አሶለዉን
በርሽ ውድ እኔምበዋሳብመጣሁኝ
ዉዴ ቁጥሮን ካለሽ ተባበሪኝ
የኔንም አልፍታሺም
በድጋሜ ነዉ የምልከዉ
የልጀ ፋቅረኛ በሳጥን የተለያየ ፈራፋሬ እና ቀለበት የብር ሰማያዌ ፈርጥ ያለዉይሰጣታል ወደያዉንም ጣቶላይ ታደርገዋለች ግን ጋብቻ አይደለም ይላታል እሶዋ ነዉ ያየቸዉ አላገባችም❤❤❤🥰🌺🎉