Baye Speedy - filfilu - SEKOTTA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • SWEET ETHIOPIA !

ความคิดเห็น • 173

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +12

    የወሎ ትዝታዎች ውስጥ አንዱ አዝማሪ ነው እንዴት እንደምወድ❤️❤️❤️

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว +3

      😂😂ተው የኛዎቹ የሰሜን ጎንደር አዝማሪ ናቸው በነገራችነ ላይ ሰሜንጎንደርና ሰሜንወሎ በዘፈን በእስክስታም በአለባበስ አንድ ነነ❤❤

    • @mekdesketema6190
      @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว

      ​@@Sofi-ks3zoየሴቷ አዝማሪ ስም ማነው

  • @user-fz2vu4qp6x
    @user-fz2vu4qp6x 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተማሪ ሆኝ አርብ ማታ ከ4_5 የአዝማሪ ምሺት ቁጪ ብየ አዳምጥ ነብር የአባቴ አሮጌ ቲብ ነበር ትዝ አለኝ አስታወስኩ እና አዝማሪ ውስጤ ነው ደግሞ በርቱ ቆንጆ ነው

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 4 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ዜማና ድምፅ እባቴ ይሙት ለየትይላል ይመቻችሁ ያራዳጫዋታ ነው እድሜናጤና ይስጥልን

  • @fevenbelete2824
    @fevenbelete2824 6 ปีที่แล้ว +7

    እጅ በጣም ነው የምወደው ማሲቆ አባሰል ባቲ ሰቆጣ ሰላማቹህ ይብዛልኝ

  • @demekeyimam3430
    @demekeyimam3430 4 ปีที่แล้ว +14

    ወይይይይይ ትዝታ መቸ ነው ግን ከሥደት ከመልሠን እምንኖረው አረ ተው ግዜ ለኛም ና

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 ปีที่แล้ว +2

    What a graceful women.
    Genzebina nibret
    Ke teyaze bej
    Dingay melk yawetal
    Enkuan yesew lij. ( arif new)

  • @haithalo9740
    @haithalo9740 5 ปีที่แล้ว +7

    የቆንጆዎች ቆንጆ የወሎ ትዝታዎች ማሮች

    • @zebaderyoutubecell5958
      @zebaderyoutubecell5958 3 ปีที่แล้ว +1

      የጎንደር ልጆች ናቸው ወሎ አደሉም የኔ ጉረቤቶቸ በርቱልኝ ፋስካ የኔ ማር ይመቻቹሁ ጉረቤቴ

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l 3 ปีที่แล้ว +4

    አዝማሪዎች በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @21031969100
    @21031969100 13 ปีที่แล้ว +2

    wielkie podziękowania z polski za wspaniałą afrykańską kulturę , za piękno i barwność Afryki i afrykańskich kobiet , za krystalicznie czystą duchowość Afryki

  • @berhanuyoussouf6674
    @berhanuyoussouf6674 3 ปีที่แล้ว +1

    From the time of King David until now my people are keepers of the tradition of the songs of the kings.

  • @waffiki
    @waffiki 15 ปีที่แล้ว +9

    how wonderful, the tradition is kept alive by you people so well. thanks for sharing filfilu.

    • @fatuma.5818
      @fatuma.5818 8 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ሰታምሩ

    • @user-ui5lb2oz5w
      @user-ui5lb2oz5w 7 ปีที่แล้ว +1

      Fatuma ؟. አይባልም

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 5 ปีที่แล้ว +17

    ወሎ ትዝታሽ ብዛቱ ኡፍፍፍፍ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደሥትሉ ትዝታወች ሥወዳችሁ

  • @markostessema5186
    @markostessema5186 3 ปีที่แล้ว +2

    Happy nea year for all Ethiopia !

  • @amharicwrite5291
    @amharicwrite5291 6 ปีที่แล้ว +23

    ይመቻችሁ ወይይይይይይይይይይይይ አለብኚ ትዝታ ከሠደት በሠላም ይመልስሽ በሉኚ እህት ወድሞቸ

    • @zeharamohammed3623
      @zeharamohammed3623 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ይመልስሽ የኔ እናት

    • @zeharamohammed3623
      @zeharamohammed3623 4 ปีที่แล้ว

      ፎቶውን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በሞቴ

    • @sebrinasebrina374
      @sebrinasebrina374 4 ปีที่แล้ว

      insha Allah Hulachinnm Yimelsen Ehte

  • @user-sy2tk6gm8z
    @user-sy2tk6gm8z 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ቻልዬ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @sadehussen5435
    @sadehussen5435 7 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅዋ በጣም
    ያምራል

  • @selam12ful
    @selam12ful 12 ปีที่แล้ว +1

    long, if you feel that way, go and enjoy it. Trust me, you will have a different feeling. We only live once and you need to reconnect what has been taken away from you forcefully. As an Ethiopian born and bred, I feel, lost by my choice to live else where cause as you know there is something always missing.

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግርም የሚለኝ ቁንጅናቸየሚገባው ዋውነው ድምፃቸውአንጀት ሠርስሮ ነው የሚገባው

  • @user-qk9hm8sh8k
    @user-qk9hm8sh8k 6 ปีที่แล้ว +5

    ድምጻችሁ ያምራል

  • @user-ll7ff2dx2s
    @user-ll7ff2dx2s หลายเดือนก่อน

    ጎንደር አስታውሰው የባህል ምሽት

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 2 ปีที่แล้ว

    እረ በጣም ደሥ የሚል የድሮ አዝማሪ

  • @taybamohamed8108
    @taybamohamed8108 6 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ስወዳችሁ

  • @malefeyateka8395
    @malefeyateka8395 8 ปีที่แล้ว +3

    Love This

  • @aa4271
    @aa4271 7 ปีที่แล้ว +4

    ታምራላች ማሻ አላህ

    • @user-xg7tw2gg8z
      @user-xg7tw2gg8z 4 ปีที่แล้ว

      ማርዬ ማሻአላህ አይባልም

    • @Gy-yr8ye
      @Gy-yr8ye 4 ปีที่แล้ว

      ትክክልአይባልም

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ምንኛ መታደል ነው ወሎ መፈጠር

  • @user-rp2mx9ot9o
    @user-rp2mx9ot9o 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ናችሁ ወሎየ በመሆነ ኮራሁ

  • @asedeasede6016
    @asedeasede6016 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ድምፅ።

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 4 หลายเดือนก่อน

    ፋሲየ አይ መልክ አይ ቁመና የአንገትሽ ንቅሳት እና የመልክሽ ቅላት እኮ እንዴት እንደምታምሪ የነበር ያኔ እኔ ልጂ ነበርኩ ነገር ግን በጣም ቆንጆ ነበርሽ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว

    Angetish meka new yetebalesh
    Kefegegtash gara liben yemrekish
    Ethiiopiwi konjo
    Adrashshsh yet yihon
    Anchin bemefeleg
    Sikutin sibazin
    Gizew eko erote
    Min yibegeghn yihon.

    • @haymemola1885
      @haymemola1885 5 ปีที่แล้ว

      ዋወወወወወወወወ

  • @asaychbogeal1209
    @asaychbogeal1209 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ፡የኔማር ፡ድምጥሽ ያምራል

  • @user-hv7xo1bx4x
    @user-hv7xo1bx4x 5 ปีที่แล้ว +3

    አየ ትዝታ ይመቻችሁ

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክ ደብሮኝ ነበር አዝናኑኝ

  • @attegebabege1245
    @attegebabege1245 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwwww ezeh lay des stlu 😘😘😘😘

  • @fikerre3490
    @fikerre3490 6 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ እኮ

  • @SameeraSameera-d9e
    @SameeraSameera-d9e 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @htdgjudf9084
    @htdgjudf9084 4 ปีที่แล้ว +1

    አዝማሪዉስጤነዉ

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว

    መሸ ን በት ዎጋ አለው!

  • @toybaalyrimawerrg8700
    @toybaalyrimawerrg8700 7 ปีที่แล้ว +12

    ልጃሆኘከብትሥጠብቅ ይኸንነበር እምዝፈነው መጥፎትዝታ ሥደትአይኑይጥፍ

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 5 ปีที่แล้ว

      Toyba

    • @hayatbest2525
      @hayatbest2525 5 ปีที่แล้ว

      Toyba Aly rima werrg weeffbhqq

  • @happyjappy84
    @happyjappy84 14 ปีที่แล้ว +5

    filfilu u the best!!!! :)))

  • @user-ed2kr6sc2h
    @user-ed2kr6sc2h 7 ปีที่แล้ว +1

    ደሥትላላችሁ

  • @dawit_tube217
    @dawit_tube217 11 หลายเดือนก่อน

    wow ❤❤❤

  • @user-wl6xi5rm8m
    @user-wl6xi5rm8m 4 ปีที่แล้ว

    እስክስስስስስስስስስስስ ያዝ እንግድች 💃

  • @djjfchf6574
    @djjfchf6574 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ያምራል ትረቱ

  • @fikerre3490
    @fikerre3490 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 5 ปีที่แล้ว

    Endet abatachihu new des yemtlut
    Ende Eraya medA set yalew wegebua bemn yastawukal rehabua tigabua

  • @berhanuawodew1
    @berhanuawodew1 14 ปีที่แล้ว +1

    good music God bless Ethiopia.

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
    @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውውውው በታም ደስ ትላላችሁ

    • @setegny577
      @setegny577 5 ปีที่แล้ว

      ፈቅረአደስ

    • @ghjkllkjghjkllkj8922
      @ghjkllkjghjkllkj8922 4 ปีที่แล้ว

      ወይይይይ ሰወዳችሁ ጨዋታችሁ ማርነው

  • @Adbuotasoi
    @Adbuotasoi 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @buzeyetedy925
    @buzeyetedy925 2 ปีที่แล้ว

    ቻልዬ ምርጥ ድምጽነው ያለክ 🇨🇬 🇨🇬 🇨🇬 💖

  • @SsErrr-nv7nh
    @SsErrr-nv7nh 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ዋደደደደደ

  • @flove5743
    @flove5743 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይመቻሉ እደጉ

    • @user-ch4bw8of3e
      @user-ch4bw8of3e 6 ปีที่แล้ว

      ቀንድ ያውጡ እንዴ ከዚህ በላይ

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว

    ዳቦ ' ትረፌ
    ባስ ባቦሮ አይይይይሮ
    ፕላኑስ

  • @ferhewotgatawo9122
    @ferhewotgatawo9122 8 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww yameral

  • @mankemanyansal9379
    @mankemanyansal9379 5 ปีที่แล้ว +3

    ባስም አያቅተኝ ታክሲም እነዳለሁ ነይ ተሳፈሪብኝ እሄው አቁሜአለሁ ደግ ስራ ነው ወይ kkkkk😀😉😄😊😛

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
    @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው በታም ታምራላችሁ

  • @hhvbh6557
    @hhvbh6557 8 ปีที่แล้ว

    waw yamiral konjo new

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว

    ሲንዚሮ አተ. ...አትኩራራራራራ ሺ ቨላት

  • @tsehayhebasit3237
    @tsehayhebasit3237 3 ปีที่แล้ว

    ትዝታዩ

  • @user-gh8tj3xc4r
    @user-gh8tj3xc4r 8 ปีที่แล้ว

    שיר יפה

  • @munyalmedia
    @munyalmedia 15 ปีที่แล้ว

    sweet, i like i like,, muchhhh!!!!!!!
    Soqota

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 ปีที่แล้ว

    Effff azmari ssema enba new emikedmen keto eskemechi yhon yesdet nuroyeEfffff

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ ውድድድነው የማደርጋችሁ

  • @Halima-ed8ny
    @Halima-ed8ny 3 ปีที่แล้ว

    አይትዝታበናተቀረሁሉምነገር

  • @enanuyalew2332
    @enanuyalew2332 7 ปีที่แล้ว

    siete fantastici

    • @AaAa-dy5hu
      @AaAa-dy5hu 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር

  • @yuliyanaourji1003
    @yuliyanaourji1003 6 ปีที่แล้ว

    Abet dimetse abet qegnet...... siyamer

  • @abcdf3082
    @abcdf3082 5 ปีที่แล้ว +1

    wawww new

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 4 ปีที่แล้ว +2

    አንችስ ብለሽ ነበር ይጣኝ እለት ይሞታል እንደምንም ብሎ ሰው ይሰናበታል አኪድመው ።

  • @abduabdu8546
    @abduabdu8546 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታ

  • @eplov101
    @eplov101 3 หลายเดือนก่อน

    ስማቸው??name?

  • @semereteklehaymanot7772
    @semereteklehaymanot7772 4 ปีที่แล้ว

    ኡነት ነዉ ፋቅር በመሳሳም ነዉ

  • @salifoubako5091
    @salifoubako5091 8 ปีที่แล้ว

    very nice to hier

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌👌😍😍😍

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 7 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ልጅ ስወዴው እንዴው ምን አባቴ ልሁንልህ እውነት ከወንድ አንተን አስወደደኝ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

      እኔም በተለይ ድምፅው.እስኪ .ላኪልኝ ሙዚቃውን በናትሽ

  • @kokokko8695
    @kokokko8695 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @taybaabdo1612
    @taybaabdo1612 7 ปีที่แล้ว +2

    wawwwwwww

  • @ritafekede6384
    @ritafekede6384 7 ปีที่แล้ว

    betam setamru

    • @user-hl4ic6og5y
      @user-hl4ic6og5y 6 ปีที่แล้ว

      Rita Fekede
      ነፍሳችሁን ለገነት

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i 4 ปีที่แล้ว +13

    ሴቶች ይኮራሉ ቢኮሩስ ምነው የሳት አደጋ ውን ማጥፋውን ይዘው እውነት ነው ክክክ

  • @hayatali2095
    @hayatali2095 ปีที่แล้ว

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አገቷ እና ጥርሷ &ድምጿ👍👍👍👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @abeatad5674
    @abeatad5674 8 ปีที่แล้ว

    nice one

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว

    100th yrs

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 6 ปีที่แล้ว +9

    ቅኝትማ ወሎ ነው ባቲ አንችሆየ አንባሠል

  • @Wendsen-go7po
    @Wendsen-go7po 6 หลายเดือนก่อน

    WO

  • @user-sd5io6rf5d
    @user-sd5io6rf5d 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይይይ

  • @temesgengashe9332
    @temesgengashe9332 6 ปีที่แล้ว +1

    Temret deset

  • @dgsd9383
    @dgsd9383 2 ปีที่แล้ว

    Amhara does not like evil

  • @rbrb5686
    @rbrb5686 5 ปีที่แล้ว

    Wow wow des sil

  • @user-db6wx6sl2n
    @user-db6wx6sl2n 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው.

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372
    @fikrywollolijyawmywoldiya9372 7 ปีที่แล้ว

    tameralachu waw enenm 1 azemari wey hagersh yrak wey botash ylewt ksefr lay honesh shetetshign endwet eyal hagerin arakew

  • @tamrmuhemdkemal5217
    @tamrmuhemdkemal5217 6 ปีที่แล้ว +4

    እሱ ግን አምሮኛል

    • @mrvip3923
      @mrvip3923 5 ปีที่แล้ว

      Tamrmuhemd Kemal 👍👍👍

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว

    ቼ በይው

  • @msdjsk7533
    @msdjsk7533 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @semereteklehaymanot7772
    @semereteklehaymanot7772 4 ปีที่แล้ว

    የቺ ቆንጆ አግኝተህ ምን ከፈሕ

  • @begemdr502
    @begemdr502 ปีที่แล้ว

    የዚች ዘፋኝ ስም የሚነግረኝ??

  • @user-uc3mh6qq5j
    @user-uc3mh6qq5j 7 ปีที่แล้ว +6

    አዝማሬ በፍቅር ነው የመውዳችሁ

  • @samera8868
    @samera8868 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @misakirgazahiyhimasakirgaz1851
    @misakirgazahiyhimasakirgaz1851 8 ปีที่แล้ว

    way way kkkkk abet god

  • @cherstinalovecherstinalove509
    @cherstinalovecherstinalove509 7 ปีที่แล้ว +1

    woooooow yehon time yenbr tezeta teze algn

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372
    @fikrywollolijyawmywoldiya9372 8 ปีที่แล้ว +1

    I love you so much