Ere Bati Bati Etenshe & Gashaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 242

  • @hy354250
    @hy354250 หลายเดือนก่อน +1

    I'm from Eritrea l love ameheric music & people I love gus I wish you all the best

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +9

    አይ ለዛ ቃናና ዜማ ይገርማል ከሜካብ የፀዳ ሁሉ ነገር እውነትነት ያለው ዘፈን ዘመን አይመለስ

  • @እምወድሽ-ገ4ኸ
    @እምወድሽ-ገ4ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    እወድችሀለሁ ደግም ማስንቆ እየመቱ ለሚዘፍኑት በጣም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ውቤየዮሲ
    @ውቤየዮሲ 7 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬን አያርገው እና የዛሬ 5 አመት ከባሌ ጋር ባህር ዳር ከናይት ክለብ ይልቅ አዝማሪ ቤት ነበር እምወደው ጨጨዎን አስታወስኝ አሁንም አምላክ ከፋቀደ መጣውልሽ አገሬ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว +1

      ውቤ የዮሲ በትክክል እህት እኔም አይ ጨጨዎ ትዝታ እፍፍፍ

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 6 ปีที่แล้ว

    • @አማራተነስታጠቅ
      @አማራተነስታጠቅ 2 ปีที่แล้ว

      አሁንሰ እንዴት ነው ተፋተሻል?

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 ปีที่แล้ว +21

    ውዴ የአማራ ልጅች እንኳን ለ2012 ዓ ም አድረሳችሁ ነፍሶች

    • @khalidjamel6401
      @khalidjamel6401 5 ปีที่แล้ว

      Bati Amara eydelemen

    • @alo2428
      @alo2428 4 ปีที่แล้ว +2

      @@khalidjamel6401 ምኑ ነገርኛ ነህ ሱብሀን አላህ

    • @kalsumabati8957
      @kalsumabati8957 4 ปีที่แล้ว

      Bati oromo new amara ayidelem leba hula

    • @sis83
      @sis83 4 ปีที่แล้ว

      @@kalsumabati8957 ney wusegiw

    • @kalsumabati8957
      @kalsumabati8957 4 ปีที่แล้ว

      Sisay Kassa eshi

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 6 ปีที่แล้ว +21

    ወሎየወች ነን እኮ ቅኝቱም የኛ አንባሠል አንችሆየ ባቲ ኡፍፍፍፍ ትዝታ

  • @AbduBeshir-s9k
    @AbduBeshir-s9k 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጎንደር ትዝታ አለኝ ፒያሳ አከባቢ የባህል ምሸት አመሽ ነበር ,,,,,,ትግርኛ ተናጋሪ ነኝ ግን በጣም የሚወደው

  • @selam12ful
    @selam12ful 12 ปีที่แล้ว +11

    oh my god. A glass of wine or Tej if you are lucky. Nothing beats such songs. I love Bati. I just wish we all live in our country enjoying such songs every weekend. Ethiopianism cannot be explained. you 've just have to live it.

    • @maskedtitan6372
      @maskedtitan6372 ปีที่แล้ว

      It has been 11 years any Lucknow getting back to ethiopia?

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 6 ปีที่แล้ว +12

    ባቲ ዉስጤ ነዉ አቤት ደምፅ ዉድድድ

    • @jsjjsdj6709
      @jsjjsdj6709 5 ปีที่แล้ว

      ዝነኛዉ ወሎየ

  • @mulusewTemesgen
    @mulusewTemesgen ปีที่แล้ว +1

    U guys are great i wish u all the best.long live Amhara.

  • @asternegash697
    @asternegash697 3 ปีที่แล้ว +2

    መሄዱንስ ሂጂው እኔ አልከለክልም እየመጣሽ እዩኝ ናፍቆቱን አልችልም!!❤❤❤❤ እስኪ ማነው 2021የሚያደምጠው?!?!

    • @sincereharrison7329
      @sincereharrison7329 3 ปีที่แล้ว

      a trick: you can watch series on Flixzone. Me and my gf have been using it for watching lots of of movies recently.

    • @estebanlucas2483
      @estebanlucas2483 3 ปีที่แล้ว

      @Sincere Harrison yup, have been watching on Flixzone} for months myself :D

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 2 ปีที่แล้ว +2

    i remembered this music in 1999(2007) .long live memory is good

  • @zuzuwelloyewa1070
    @zuzuwelloyewa1070 5 ปีที่แล้ว +5

    ባቲዋየ አገሬ ዋ ስወደው እኮ ለዘላለም ኑርሊኝ አገሬ ባቲ

  • @ራቢባርችሠይድ
    @ራቢባርችሠይድ 6 ปีที่แล้ว +3

    ባባሰል ትዝታ በባቲ ቅኝት ያከራትተኛል የፍቅሩ ጥናት አቤት ባቴ ስወደዉ

  • @meklitehabshauit1744
    @meklitehabshauit1744 7 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌ እማደምጠው ዘፈን ባቲ

  • @ashramohad
    @ashramohad 9 ปีที่แล้ว +10

    I love it. It reminds me of a wonderful past, long..long ago. I used to enjoy this friendly atmosphere almost every week end and, particularly typical Ethiopian classical songs.Thanks.

  • @SolomonAbebe-b9c
    @SolomonAbebe-b9c 19 วันที่ผ่านมา

    እየመጣሽ እይኝ ናፍቆቱን አልችልም

  • @aliyayebiraaliyayebira7573
    @aliyayebiraaliyayebira7573 7 ปีที่แล้ว +41

    ስወዳችሁ ደሴን አስታውስዋለሁ ግን ጎደሬ ነኝ ደሴን በጣም እወዳታለሁ ስላየዋት ትመቻለች

    • @hossan2033
      @hossan2033 7 ปีที่แล้ว

      በእዉነትበልጁ ሳልወጋአልቀረሁም

    • @aderamisrak3036
      @aderamisrak3036 7 ปีที่แล้ว

      aliya yebira aliya yebira same here

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 5 ปีที่แล้ว

      ከብት.አትከፋፍይን.አንድአማራ.ግምእምስታጠቢ

  • @waffiki
    @waffiki 15 ปีที่แล้ว +6

    gorgeous people love the words and the relaxed way they are singing this hard song.
    thank you for sharing.

  • @TheUsavic
    @TheUsavic ปีที่แล้ว

    ተቻችሎ መኖር ነበር ወግ ማረጉ፥
    የእያሱ ት ይጠፋል ሌላ ሲፈልጉ፡፡
    ልጅ እያሱ
    ነው ነበር ንጉሡ
    ሁለቴ ተገብቶ፤ "ማንን" መዘዙ፡፡
    መን-ገደኝ ልጅየው!!!
    ኣንቺው ዓሣይኝ ሂጅው፤

  • @mamelaseid1589
    @mamelaseid1589 7 ปีที่แล้ว +16

    መች ወዳጅ ይጠፋል ቆሞ ለሄደ ሰው√

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 2 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ለጋሽቲ እና ለ እቴነሽ

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ሲያሮ በስማም ድምጥ አንደኛ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @amirasongo8226
    @amirasongo8226 12 ปีที่แล้ว

    je Parle pas BIEN AMARI , mais j'ai compris votre message et ça me fait chaud au coeur..j'ai bien aimé votre chanson . J’écoute souvent pour me relaxé .

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 7 หลายเดือนก่อน

    እቴነሽ ግን የት ጠፋች

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የ አምሀራ በሃል ወጉ እኮ ተዝቆ አያልቅም ❤❤❤

  • @WupeViasco
    @WupeViasco 14 ปีที่แล้ว +9

    makes me want to go to an ethiopian bar and drink draft, i miss addis : (

  • @klynans9949
    @klynans9949 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆ ንጆ ድምፅሽ በጣም ያምራል ማርየ

  • @haymanotdejene5897
    @haymanotdejene5897 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ነው ጠፋችሁ

  • @tsionfrafre3657
    @tsionfrafre3657 8 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful people and beautiful song, nothing can beat that.
    ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ ትዝታ የለበት ማነው የኔ ምርጦች ስወዳችሁ 😘👌

  • @mohammedhussen6358
    @mohammedhussen6358 2 หลายเดือนก่อน

    ባቲ፣ገብቶየሚወጣ፣ጀግናነዉ፣፣፣

  • @KaremTaco
    @KaremTaco 9 ปีที่แล้ว +2

    Sweeter memories with batti . I like batti. It is my favorite city.

    • @jssjss7349
      @jssjss7349 4 ปีที่แล้ว +1

      wow 💋💋💋💋💋💋💋

  • @kenfeab
    @kenfeab 6 ปีที่แล้ว +8

    this is the original ,DECENT, traditional masinko song you can here with family. Both singers are superb.By the way , are these artists still perfoming? if yes, is there any who know where they sing? i do want to see them on stage.

  • @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ
    @ተከታይትሩነህ-ዐ3ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ያስፈልጋል እዲህ ዘናማለት

  • @aytolgnasnakew8038
    @aytolgnasnakew8038 ปีที่แล้ว

    I like masinko song too!

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow betme nawe metmeruit

  • @xrcjwb
    @xrcjwb 2 ปีที่แล้ว +1

    Nays music new

  • @selamawitgebra5318
    @selamawitgebra5318 ปีที่แล้ว +1

    አማሀራይ❤❤❤

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +12

    ባቲ ውስጤነው
    አቤት ድምጰ ♥♥♥✔✔✔

  • @nmn2552
    @nmn2552 8 ปีที่แล้ว +12

    ኤረ ባቲ ባቲ ባቲ ከተማው ከሚበላ በቀር የሚጣል የለው ወይ ባቲ""""""""#

  • @martin70499
    @martin70499 8 ปีที่แล้ว +1

    the dude's voice is really good,hers too thou

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 ปีที่แล้ว +1

    Wey tizta eeffu yhene zfene enate tewdew nber selagegnhut des blognale

  • @frefre8352
    @frefre8352 2 ปีที่แล้ว +1

    ከኔ. ለባሰበት፡።።።።።።።።።፡

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 5 ปีที่แล้ว +2

    Techachilo menor nber wogmaru
    Yeyazut yitfal lela siflgu ewnet new

    • @masudabdullahi125
      @masudabdullahi125 5 ปีที่แล้ว

      Hi good day,
      There's a particular Ethiopian female artist I'm trying to identify, could you please help me?

  • @workuhiruy356
    @workuhiruy356 2 ปีที่แล้ว

    የሚታዩ መጠጦች ሃገራዊና ባህላዊ ቢሆኑ ይመረጥ ነበር

  • @mangunmulugieta810
    @mangunmulugieta810 6 ปีที่แล้ว +2

    abo endet des sil from eri

  • @Mahamdyuseef
    @Mahamdyuseef หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ hagere batiii

  •  4 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ህዝብ የሊለው ከቶ ምን አለ?? እርኩስ ሶዶማዊያን ባንዳ አጋሚ ትህነጎች እና ባለ ተረኝ ነኝ ባዩ፤ ዘላን፤ የዱር መንጋ ጋላ ናዚ ኦነጎች የሚቀኑብን እኮ ሁሉ በእጃችን ስለሆነ ነው፡፡ እነሱ ደግሞ ባዶ ስለሆኑ ነው፡፡ ቋንቋ ቢባል ከእነ ሰም እና ወርቁ አማራኝ አለን፡፡ ምግብ ቢባል ከነ ሰረግኝ ነጭ ጢፍ እነጀራ ከእነ ማለፊያ ዶሮ ወጡ፡ እና ጠጅ እና ጠላው፡ አለን፡፡ ሃይማኖት ቢባል ለመሰቀል ማህተቡ ሟች ማን እንደ አማራ??? አለትን ፍልፍሎ ቅዱስ ዉቅረ ቢተ ክርስታይንን እንደ ላሊበላስ የሚገነባ ማን አለ?? አማራ እንጅ፡፡ የፋሲል ኪነ ህንዖ እና ቢተመንግስት የሚገነባስ ማን አለ?? አማራ እንጂ፡፡ ልብስ እና ማጊጥ ቢባል፡ ሸማ፡ ጃኖ፡ ጥበብ ከእነ ጥልፉ አለን ( ያዉም ከአራት አይነት በላይ፡ የጎንደር፡ የወሎ" የጎንደር እና የሽዋ)፡፡ ከድፍን 7513 አመታት በላይ ድፍን ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያን ሲመራ፡ እንደ ባለ ዘመኖች እርኩስ እና እርጉም ሶዶማዊ ባንዳወች እና እርኩስ እና እርጉም ዘላን፡ ጋጠ ወጦች፡ የኦሮሞ የዱር መንጋወች ሳይሆን፡ ሁሉንም በጥበብ እና በፍትህ ማስተዳደር እጅጉን ይችላል፡፡ በዚህም ጥበቡ ከማንም በላይ ተክኖበታል፡፡ ይህንንም ለማወቅ ያለፉትን 30 ወይም 45 አመታት ብሂራዊ እና ሃገራዊ ውደቀታችንን ማየት ብች በቂ መረጃ ነው፡፡ ቋንቋን ከእነ ፊደሉ እና ቁጥሩ፡ ሃገርን ከእነ ዳር ድንበር አስክብሮ፡ ሃገራችን ለብዙ ሽህ አመታት ታፍራ እና ተክብራ እንድትኖር ያደረገው አሁንም ሃገር መስራች የሆነው ግዮናዊው አማራው ነው፡፡ የግዮን ወንዝ ባህር ዋና ምንጭ እና መናሃሪያ አድርጎ እራሱ ልዑል እ/ር ሃ ብሎ አለምን ሲፈጥር፡ እኝንም ግዮናዊያን አማራወች እና የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር እንዲሁም መስራችች የሆንዉን፡ አማራወችን፡ እራሱ አምላከ አማራ፡ አምላከ ኢትዮጵያ እና አምላከ እስራኢል እኝን አማራወችን፡ ባርኮ፡ ቀድሶ እና መርቆ ፈጥረን፡፡ ሙዚቃ ቢባል ደግሞ የድፍን የኢትዮጵያ ሙዚቃ መሰረቱ እኝው አማራወች ነን፡፡ ትዝታ፡ ባቲ፡ አምባሰል፡ አልማዚ እና ፋኖ (አምስቱም ቅኝቶች) ከቢተ አማራ (በተለምዶ ወሎ) የመነጩ ናችው፡፡ እያንዳንዳችው የሙዚቃ ቅኝት አጥንትን ሰብረው ይገባሉ፡፡ በተለይም እንደ ቲዲ አፍሮ ፤ ማዲንጎ፡ በዛወርቅ፡ የዝና ነጋሽ፡ ማዲቱ፡ መሃሪ ደገፋው፡ ማሪቱ ለገሰ፡ አምሳለ ምትኪ እና አስቲር አወቀ ሲዘፍኑት መንፍሰን እጅግ ያረካሉ/ያድሳሉ፡፡ ይህን ሁሉ አማራ ሁኖ መስምት፡ መገንዘብ፤ ማወቅ፤ ማስተዋል እና አማራ መሆን ደግሞ ከላይ የመነጭ እጅግ ታላቅ ዖጋ፡' ክብር እና ሞገስ ነው፡፡ ሰላማችን ይብዛ ለድፍን የአማራ ልጆች!!! የአማራ ጥላት፤ ሁለት አይኑ ይጥፋ፡ ባፍጢሙ ይደፋ!!! አማራነት ለዘላለም ይለምልም!!!!ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bbbelay
    @bbbelay 6 ปีที่แล้ว +1

    Yes I love the fantastic music about Bati Ethiopia.

  • @mousacell9466
    @mousacell9466 7 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅ ዋውው ናቹህ

  • @sultanassen9986
    @sultanassen9986 2 ปีที่แล้ว

    Its a long memory

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 4 ปีที่แล้ว +3

    ልጂሁኔ አጎራጉርዉ ነበር አይልጂነት እደቀላል አለፈ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful Song 😊

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m ปีที่แล้ว

    These are innocent souls; not sons of Daniel kisret and minilik.

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ስወዳችሁ ❤️❤️

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 5 ปีที่แล้ว

    መችወዳጅ ይጠፍል ቁሞ ለሆዴሰው ውነት ነው እውዳችሁ አለሁ አድናቂያችሁ ነኝ ዘመዴ

  • @zerihunenigussie8693
    @zerihunenigussie8693 2 ปีที่แล้ว

    ትንሻዋ ማሪቱ

  • @salamassalams2575
    @salamassalams2575 2 ปีที่แล้ว

    አልወደድኩትም

  • @the10ne1
    @the10ne1 14 ปีที่แล้ว +4

    SIMPLY AMAZING!!!

  • @fhsgftfgdh3003
    @fhsgftfgdh3003 8 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ስወድሽ እኮ እቴንየ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-gr6tm3lq2x
    @user-gr6tm3lq2x 8 ปีที่แล้ว +5

    I love it .
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zerihunassefa6683
    @zerihunassefa6683 3 ปีที่แล้ว

    (SLIT & SILT)
    destiny
    Topaz NA Back

  • @kenfeab
    @kenfeab 6 ปีที่แล้ว

    A perfect,decent ,original Masinko play. does this duo has another track? they are perfect match. is anyone here know which bar/Amari bet they play?

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 6 หลายเดือนก่อน

    እምዬ ያደኩብሽ ባቲ❤❤

  • @Amt-p2h
    @Amt-p2h 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🥰🥰😍😍💖💖💖🇧🇴🇧🇴👍👍👍👍👍Batam torono

  • @mussdagayalew6085
    @mussdagayalew6085 ปีที่แล้ว

    Aemare ilvw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 5 ปีที่แล้ว +2

    Waw waw amazing voice 💚👍❤️

  • @yoneschassefa6288
    @yoneschassefa6288 2 ปีที่แล้ว +1

    Pure talent. Beautiful and amazing voices. I love it. But I really resent the lyrics dominated by degrading and insulting each other. Insulting each other has become a norm in Mesenko /Azmari music. Why is that? It has gotten old and offensive. Can't you say some nice things about each other? Some of them are harsh and blunt.

  • @asd10182
    @asd10182 12 ปีที่แล้ว +1

    It reminds me of a cheap bar in Ethiopia. And makes me longing

  • @mulukenyekoye5416
    @mulukenyekoye5416 11 ปีที่แล้ว +27

    ለባቲና አምባሰል ሟች ነኝ!!!

  • @bellaroman6704
    @bellaroman6704 8 ปีที่แล้ว +4

    Yebhel musica nbsa new 💚💛❤️

  • @darkbosss4430
    @darkbosss4430 4 ปีที่แล้ว +1

    ባቲዎች መተናል

  • @DestawWubneh
    @DestawWubneh ปีที่แล้ว

    Yamral twestaye new

  • @kalsumabati8957
    @kalsumabati8957 4 ปีที่แล้ว

    Bati hagare batee biyya koo

  • @anisabinetali4578
    @anisabinetali4578 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳችሁ የኔማሮች ይመቻችሁ liove you bati wooooooooow

  • @hsfbdbd7391
    @hsfbdbd7391 8 ปีที่แล้ว +2

    wow seyamir

  • @hiabukifle4638
    @hiabukifle4638 2 ปีที่แล้ว

    Very good music

  • @mamelaseid1589
    @mamelaseid1589 7 ปีที่แล้ว +1

    ስወደው

  • @takeleabebe255
    @takeleabebe255 2 ปีที่แล้ว

    wonderful voice

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 ปีที่แล้ว +9

    ሰው ሁሉ በሽታው እራስ ወገቡን ነው እኔስ በሽታየ ባቲን ነው ባቲን ነው

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +3

    You have a marvelous voice love you both. 😍💕

  • @kiyyaamysweetlovetizita4285
    @kiyyaamysweetlovetizita4285 8 ปีที่แล้ว +2

    i love sooooomuch bati

  • @frefre8352
    @frefre8352 2 ปีที่แล้ว +1

    አድረው. የሜሙቀው. ደራርበው. ሲሲሲሲሳሳሳሳ

  • @best5132
    @best5132 8 ปีที่แล้ว +2

    wowww እጅግ በጣም አሪፍ

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 2 ปีที่แล้ว

    ደስስስስ ሲሉ

  • @alemayehuasedu2753
    @alemayehuasedu2753 ปีที่แล้ว

    Alx atesdu

  • @afdfwtdg5815
    @afdfwtdg5815 4 ปีที่แล้ว

    እሱ በጣም ነው እሚጫወተው

  • @user-Belay5ts4k
    @user-Belay5ts4k 2 ปีที่แล้ว

    Yehager lijazmari

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 ปีที่แล้ว

    ልጇ ነው እሚባለው እውነት ነው ግን መልካችሁም ተመሳሳይ ነው። ባቲ ውስጤ ነው

  • @DemekeMobile
    @DemekeMobile ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 8 ปีที่แล้ว +5

    ሁለታችሁምለዛአላችሁ.

    • @yanavanina9754
      @yanavanina9754 4 ปีที่แล้ว

      *Only 18* 👇👇👇
      624105.loveisreal.ru

  • @Elyas20086
    @Elyas20086 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ
    @አለምየማርያምልጅ-ገ7ቀ 6 ปีที่แล้ว +2

    wowwwwwwwwwww አሪፍ ነው

  • @lamrof
    @lamrof 6 ปีที่แล้ว +1

    10 ዓመት ይህን ቪዲዮ ሳይ። ኣይሰለቸኝ፤ ውል ባለኝ ቁጥር እመጣለሁ።

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
    @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 7 ปีที่แล้ว +6

    አዝማርው ወደደኩት ያለው ውበት ምነው አዝማሪ በሆንኩ እሱ ጋር በዘፈንኩ

  • @Abdu-k9n
    @Abdu-k9n ปีที่แล้ว

    waw🎉 ❤❤❤

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 4 ปีที่แล้ว

    Wow voice of god 😍😘

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ ውብ ናችሁ