Sheger Sport - የኢትዮጰያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ እና የተደረገው አነጋጋሪ ምርጫ!"ምርጫው እንዳልተደረገ ይቆጠርልን" ኃይሌ ገ/ስላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    TH-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 14

  • @Mella341
    @Mella341 23 วันที่ผ่านมา +1

    አገራችንን ወክለው የሚወዳደሩ አትሌቶቻችን/አምባሳደሮቻችን በችሎታቸው በብቃታቸው መሆን አለበት!
    Thank you Sheger FM 102.1.

  • @emmacross976
    @emmacross976 24 วันที่ผ่านมา

    Keep up a good job

  • @BiniyamTeshome-bn7fg
    @BiniyamTeshome-bn7fg 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 23 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም ጊዜ አለው …….ጊዜው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የኢትዮጵያን የኦሎምፒክ ቡድን እና እድምተኞቹን ለፓሪስ ኦሎምፒክ የሚያዘጋጅበት/የሚሰናዳበት እንጂ የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም ምርጫ ምናምን በማለት እያወናበደ የሚንደፋደፍበት አይደለም ……..

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 13 วันที่ผ่านมา

      ባጠቃላይ ይሄ ምርጫ የተደረገው የስልጣን ጥምን መወጫ እንጂ ህጋዊ ሊሆን አይችልም።ሠውዬው ከዚህ በፊት በወያኔ ግዜ ከምርጫ አስወጥተዋቸው በኔትዎርክቸው ተመልሠው ይዘዋል።

  • @tsegayemogesse1406
    @tsegayemogesse1406 15 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የምለው ይሄ ሰውዬ የኢትዮጵያ ስፖርትን እንደ መዥገር ተጣብቆ የሙጥኝ ያለበት ምክነያት ምንድነው ? ነቀርሳ

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 24 วันที่ผ่านมา +2

    የኬንያ አትሌቶች የወቅቱ አቋም ስላሰጓቸው ነው

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 23 วันที่ผ่านมา

    ሸገር ጋዜጠኛው የጠራ አማሪኛ እንዲያወራ አርሙት ጥራዝ ነጠቅ የሆነ ዝግጅት ነው። አርሙት ወይ አባሩት።

    • @user-si7wy1hc9l
      @user-si7wy1hc9l 23 วันที่ผ่านมา

      የጠራ አማርኛ ምንድነው? ውዝግብ አምሮህ ይሆን?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 23 วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ራስህ አማሪኛ እያልክ ሌላ ታርማለህ።መሀይም።።

    • @gelau777
      @gelau777 22 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ይህ ወልጋዳ አስተያየት የአሸብር ነው😂😂😂

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@gelau777 አሸብር ,ሀጎሣ ,ገፈርሳ , ምናምን ማለት ዘረኘነት ነው።ተወው

    • @user-sq5ey8tr8g
      @user-sq5ey8tr8g 21 วันที่ผ่านมา

      ምነው ተናደድክ አሸብር በጠሰለህ.