Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 4, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • ESFNA 2024 Atlanta | Abdu Kiyar Papa | Teddy Afro Dubai | | Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 4, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
    Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
    አላሙዲ good news about al amoudi
    Euro 2024
    Happy 4th of July
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    seifu on ebs
    This is
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    Maren Haile Silase chicago fire

ความคิดเห็น • 175

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 วันที่ผ่านมา +8

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 2 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለአማራዉ ፋኖ❤❤❤

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 2 วันที่ผ่านมา

      ሰውየው እየቀዘነነው ድል ለፍኖ

  • @binyam943
    @binyam943 2 วันที่ผ่านมา +23

    ፍርሀቱን ነው የሚናገረው

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 2 วันที่ผ่านมา +13

    Abiy Ahmed " YeQen Jib " must go‼️

  • @geberu899
    @geberu899 2 วันที่ผ่านมา +14

    ወይ ዛቻ ጭንቀት ፍርሃት????

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 วันที่ผ่านมา +17

    ሰውየው ፍርሀቱንና ሽንፈቱን ለመሸፈን፤ ድል በድል ሆነናል እያለ ያላ ሀፍረት እስከ ጥርሱ ይዋሻል! "ሶስት ክላሽ የያዘ" ላለው ሀይል፤ ይህን ያህል ደሙ ፈልቶ ለምን ይደነፋል?

    • @EsheteWolde
      @EsheteWolde 2 วันที่ผ่านมา +1

      አስጠይቅልኝ አስቲ በብርሀኑ ጁላ !!!ይሄ ድፍረቱ

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h 2 วันที่ผ่านมา +12

    በወታደሩ ተማምኖ ከሆነ. ከአላህ. መፈንቀልህ ከመጣ አትመልሰውም. የአላህ ይበልጣል እና. ወታደር. ብትሆንም አትመካ

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 วันที่ผ่านมา +3

      መንጌ ከአሁን የተሻለ የሀገር መከላከያ ይዞ በስልጣን አልቀጠለም ፈጠሪ በቃ ሰል ይሄ ሁሉ ደንፈታ ይቆማል

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@user-Pe8hf2bp5q በጣም ተመፃደቀ እኮ ወታደር አለኝ እያለ የላይኛው ደግሞ. ዝም አይልም. የወገኖቻችን ደም ይጮሀል

  • @ykt4447
    @ykt4447 2 วันที่ผ่านมา +12

    ያጫርሳቸው ፈጣሪ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 วันที่ผ่านมา +10

    ክክክ ህዝቡ አየገደለ መፈል መግሰት አይሳካም የጨነቀ ለት

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 วันที่ผ่านมา +8

    ብልፀግና ከመጣ አንስቶ ያአማራ ህዘብ በተላይ አየተገደሉ ነዉ ላአማራ ህዘብ መጮህ ሰባዊንት ነዉ

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 2 วันที่ผ่านมา +30

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
    ይህን ባንዳ መንግስት ማስወገድነው

    • @ThayyibaMuhammed
      @ThayyibaMuhammed 2 วันที่ผ่านมา +2

      ባዳ የሚለው ቃል አይገልጸውም ሂይወታቺንን ሲኦል አደረገው አላህ ሆይ ፍትህና ፍርድ እጠይቅሀለን

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 วันที่ผ่านมา +9

    አየገደለ መፈንቀለ ምንግስት አይሳካም ይላል የግዜ ጉዳይ ነዉ

    • @be-liever
      @be-liever 2 วันที่ผ่านมา +1

      መቼም አይሳካም ለምሳ ሲያስቡት ቁርስ ያረጋቸዋል አቢቹ

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@be-liever
      ሰውዬው ጤንነት ስለማይሰማው በራሱ ላይ መፈንቅለ መንግስት እንዳይካሄድ ነው መፍራት ያለብን!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา

      @@be-liever 6 አመት ሙሉ ተራ የመንደር አፋኝ እንኳን መቆጣጠር ያቃተው ምላሳም ሙትቻ !

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 วันที่ผ่านมา +25

    በቃ አብይ አህመድ ስልጣኔን (ይፈነቁልኛል) እንደዚህ የሚጨነቅ ከሆነ ጨልሎል( ወፈፈ) አድርጎታል ማለት ነው ከዚህ በኋላ አካባቢው ያሉትን ይፈጃቸዋል ።አይ የአንባጋነን መጨረሻው ።

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 วันที่ผ่านมา

      ቆየ እኮ ሚኒሊክ ነው እሚገዛው ሲጀመር እብድ አገር አይመራም ማገገሚያ እሚወስደው አቶ እንጅ😅😅😅😅😅

    • @Hareg-ku2hh
      @Hareg-ku2hh 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 Exactly

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 2 วันที่ผ่านมา

      ​@TigstGet😂😂😂😂achow

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 วันที่ผ่านมา +21

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ❤🎉

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 วันที่ผ่านมา +14

    መፈንቅለ መንግስት እንደሚሳካ በቅርቡ በአይንህ ታየዋለህ::

    • @be-liever
      @be-liever 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 ሴትዮ አትጨነቂ አቢቹ ጠላቶቹ ለምሳ ሲያስቡት ቁርስ ያረጋቸዋል። ጠላቶቹን እንዴት ማሰወገድ እነዳለበት ጠንቅቆ የውቃል ደግሞ ይችልበታል። ማንቁርታቸውን መበጠስን ያውቅበታል😂😂😂

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 วันที่ผ่านมา +2

      @@be-liever ሁሉም ባንዳዎች የቆሙበት ድንጋይ ከእግራቸው ሥር ሲፈነቀል እያዩት አያምኑም:: ወደ መቃብር ስትወርዱ ነው የምታምኑት:: በአማራ ምድር ከ 150000 በላይ ወታደሮች ወደ መቃብር ወርደዋል::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ይችላል::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@be-liever😂😂😂😂እኮ😂😂😂ye konolale menga zer eko newe ye aba gufar zer😂😂😂🌳💪💪💪

    • @be-liever
      @be-liever 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mulugetaseleshi7422 🤣ቁጡሩን ትንሽ አላሳነሳቹም ግን🤔 ከብቶች ናቹ እኮ🤣😂😂😂😂 ህልማቹን ነው የምታወሩተ🤣😂😂 ሁሉም እነደናነተ ጅላጅል ጅላነፎ ይመስላቹሃል አደል🤔🤔

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 2 วันที่ผ่านมา +5

    በህዝብ እንደተጠላ እንደት ቅልሽሽሽልሽሽሽሽ እንዳለን በደንብ ገብቶታል .....ተመስገን መጠላቱን ማወቁ እራሱ በቄአችን ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา +2

      አዎን እርኩስ ዓይን አውጣ ነው። ወታደር ያዉም በደንብ የተማሩ ነበሩ መንፈንቅለ መንግስት ሲካሄድባቸው የኖሩት።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 วันที่ผ่านมา +4

    አግዛቤር የምሰኬን ደም ያባላችሁ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጨንቆታል ይህ የጉድፍቻ ልጅ ተጠቅመው ሊገድሉት ነው ግፍ በለው አባ ዱላ

  • @antenehgetachew9950
    @antenehgetachew9950 2 วันที่ผ่านมา +1

    በማንኛውም የስራመደብ ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ሲሆኑ መመሪያ እና ዛቻ ከአለቆች ይበዛል

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 2 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ታማይ ሜድያ❤❤

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 2 วันที่ผ่านมา +2

    ስልጥን ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነ ሌላውስ ለምን ይወደዋል ማለት በርግጥ ለመልቀቅ ዋጋ መክፈል አለብኝ የሚልን ለመውሰድ ዋጋ ቢከፋል ምን ክፍት አለው ሰው ስራው እንጂ የሚወደም እናየሚጠላው ሌላ ነገር የለውም መልክ ምናልባትም ለትዳር ይሆናል

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 2 วันที่ผ่านมา

    yesakal ehe diyabilos mengeste

  • @melakuteka9251
    @melakuteka9251 2 วันที่ผ่านมา +3

    አልበሽር ወታደር ነበር

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 วันที่ผ่านมา

    Ay Kewew Abiy Ante eko bekumehe cherehal yesew gemash !!! Del Le Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️

  • @user-mj4ew8lx1f
    @user-mj4ew8lx1f 2 วันที่ผ่านมา

    Abd ❤❤❤

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 วันที่ผ่านมา +8

    ኢትዮጵያ ውስጥ አማራን መጨፍጨፍ እና ማስጨፍጨፍ ያሸልማል፣ ያሾማል። ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ሰውዬ መቼ እውነት ተናግሮ ያውቃ።

  • @JakJak-vo4li
    @JakJak-vo4li 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 2 วันที่ผ่านมา

    ABD YARADEYE LEJE 💚💛❤️👑👑👑👑👑

  • @dubaishariah8914
    @dubaishariah8914 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 2 วันที่ผ่านมา +2

    መፈንቅለ መንግሥት ይመጣል አይቀርም 😂

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጠቅላይ አናቸወን በጨው የጠረጉ ናቸው መግስት ነኝ እያሉነው መስል ይቶጳ ህዝብ አቅሮ አደተፋቸው ማን በነገራቸው እያቃሉ ፍራቻ ነው

  • @SurafelMulugata
    @SurafelMulugata 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ያሸንፋል ❤❤❤❤

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቆንጆ ሰይጣን

  • @WondimagegnAshagre
    @WondimagegnAshagre 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጨነቀው ጊዜ ስለመፈንቅለ መንግሥት አወራ አይ ጊዜ ደጉ እንዲህ ተጨነቅ

  • @user-lt7mm9yi4r
    @user-lt7mm9yi4r 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልቆሰለም አምልጧል መረጃሰጪኸን አስተካክል በለው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከከንቲባ አብይ አህመድ የፓርላማ ንግግር መረዳት እንደቻልኩት፣ አንድ፣ እኔ ከስልጣን ከተነሳሁ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ትሆናለች/ ትፈርሳለች። ሁለት፣ እኛ ወታደሮች ነንና መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ አይሳካም አታስቡት። ሦስት፣ ስልጣን ላይ እንደመጡ የሚናገሩትንና አሁን አሁን የሚናገሩትን ስናመዛዝን በጣም ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን እንመለከታለን። ከዚህም በመነሳት በመፈንቅለ መንግስት ሰበብ በቅርቡ የሚገደሉ፣ የሚታፈኑና የሚታሰሩ ሰዎች እንዳሉ አመላካች/ ጠቋሚ ንግግር ነው። "ከሰሞኑ በየሆቴሉ/ ገስትሃውስ በመሰብሰብ መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብኝ የሚመካከሩ አባቶች አሉ። " የአዲስ አበባ ከንቲባ አብይ አህመድ እንደተናገረው። #ወዮ ጭንቀት 😂😂😂

  • @mekebebechikssafershamekeb1040
    @mekebebechikssafershamekeb1040 2 วันที่ผ่านมา

    ወቸው ጉድ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 วันที่ผ่านมา +4

    መፈንቅለ መንግስት እንዳይሳካ ያረከው ቁልፍ ቦታን በሙሉ በዘመዶችህ በኦሮሞ የበላይነት ጠቅልለህ ስለያዝክ ነው። የማይሳካ ከሆነ ለምን ፓርላማ ውስጥ ማውራት አስፈለገህ? ዘለዓለም ትነግሳለህ አደል? እሱን አብረን እናያለን።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 mokerutina melsune taylcu😂😂😂

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገና ጥላውን እያየ ይበረጋል

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy jile new kabti new

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 2 วันที่ผ่านมา

    He is so fearful and intermediated, his jester explains well

  • @ef6079
    @ef6079 2 วันที่ผ่านมา +1

    መፈንቅለመንግስት ለምን ፈራ ህዝብ የማይፈልገው መሪ ይወገዳል ይሄዳል ግድድ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድ ነው ደፋር ፈርትዋል ይቻላል እያለ ነው መፈንቅለ መንግስት

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነቱን ነው አይሳካም እነዚህ የድሮ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው አባቴ አለም ሰልጥናለች::

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 วันที่ผ่านมา +1

      እሳቸው በቁም ሲቃዡ እያየሽ ያንቺ ከንፈር መምጠጥ ሳይሆን የሚርዳቸው የህክምና እርዳታ ቢደረግላቸው መልካም ነው!!!

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q 2 วันที่ผ่านมา

      አለም የሰለጠነችው እኮ እኔ ለቦታው አለመጥንም ህዝብ ካልወደደኝ የፈለገውን ይምረጥ ነው የሚባል እንጂ ንጉሥ መሆን በግድ እንዴት ይቻላል

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 วันที่ผ่านมา

      @@user-Pe8hf2bp5q
      ሰውዬው እንደ ኢትዮጵያ ያለች ረጅም ታሪክና ስልጣኔ የነበራትን አገር አይደለም ለእረኝነት እንኮን አይመጥንም!!

  • @ef6079
    @ef6079 2 วันที่ผ่านมา

    ፍኖኖኖኖ ወደፊት በቃን ብልፅግና

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 วันที่ผ่านมา

    Alkerebehem amlak erasu yefenekelehal

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 2 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ዘመን ያላለቀሰ ህዝብ ግን አለ የሁሉንም ሰው ያሳዘነ በመዋቅር ከወረዳ፣እሰከ ፍርድ ቤት የተዘረጋ አጋሰሰ የሞላበት ነዋሪውነ ሜዳ ላይ እየጣሉ ቤቱን እየቀሙ የሚገቡ የወረዳ ባለስልጣኖች የበዙበት ፣ህዝቡ አብዝቶ ምሬትውስጥ የከተተ ዘመን ምላሹ የከፋ ነው ?!😭💔🖤

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 2 วันที่ผ่านมา

    እሰይ

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 2 วันที่ผ่านมา

    Enjoy

  • @eldanatilahun2554
    @eldanatilahun2554 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይ አቡሽ አህመድ አይዞህ አትቅዘን በወታደርነትህ ከተማመንክ ለምን ትፈራለህ። ፍርዱን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ይዘገይ ይሆናል እንጂ የንጹሀን ደም ይፋረድሃል ጠብቅ። ካለፈው ስርዓት ብትማር ጥሩ ነበር። ለመለስም አልበጀም እንደውም ካንተ ጋር ሲነጻጸር መለስ ዜናዊ ማረን የሚያስብል ጊዜ ላይ ደርሰናል። አንተ የሳጥናኤል ቁራጭ።

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 2 วันที่ผ่านมา

    ሰፈሩ አፍርሱት እያልክ እያስታወስካቸው ነው አልገባኝም

  • @merongirma54
    @merongirma54 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጉራ ብቻ ቀልቀሎ ስልቻ ስልቻ ቀልቀሎ ጉራብቻ😂 ጉድህ ፈላ

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 2 วันที่ผ่านมา

    Wow, The guy has panicked ‼️

  • @user-di4of5it3b
    @user-di4of5it3b 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለሰይጣን በሚገባ የደም ግብር ስትገብር እደዚህ በእብሪት ህዝብ ላይ ትደነፋለህ.እናም መጨረሻህ መቃረቡን እየነገርከን ነው አብይ 😮

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 2 วันที่ผ่านมา

    ሀገሪቱ ላይ " ኬንያ ኬንያ " ሸተተኝ 😂😂

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 2 วันที่ผ่านมา

    He is in dinail what is going on

  • @btin1791
    @btin1791 2 วันที่ผ่านมา

    አብዱ ክያር ምን አከለ

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአብይ አህመድ እና የኦሮሙማው ስርአት ሲጀመርም ሲጨረስም በፍጂት መሆኑ ቢያሳዝንም እኔ የምመክረው ግን
    ለመላው ኦሮሞ ህዝብ ነው የኦሮሞ
    ህዝብ የሰፊው አማራ ህዝብ ጥላት
    ከሆኖ የኦሮሞን ህልውና ማስቀጠል
    አይቻልም በምን ታምር
    ይህ ስርአት እኮ ስልጣን ከያዘ ከ6 አመት
    በላይ ሆነው የሚይዘው የሚጨብጠው
    አጥቶ ፀረ ህዝብ ፀረ ኢትዮጵያ ሆኖ
    ቀጥሏል
    የሠሜን ህዝብ ሰፊው የአማራ ህዝብ
    በግዞት በትውረደት በጨፍለቅ የሚቀጥል
    ህዝብ አይደለም ጣልያን የምእራቡ
    ዘራሪን ሰባብሮ አሳፍሮ የመለሰ ታላቅ
    ህዝብ ነው የሚሻለው የአብይ ጦር
    ከሰፊው አማራ ህዝብ ሙልጭ ብሎ
    ይወጣ ይህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ
    ምክር !

  • @fassil47
    @fassil47 2 วันที่ผ่านมา

    He scared 😢

  • @chg7617
    @chg7617 วันที่ผ่านมา

    ይቺነገር

  • @meron415
    @meron415 2 วันที่ผ่านมา

    ስለ ዘንድሮ 12 ክፍል አጣራልን። ምክንያቱም በኮምፒውተር ተብሎ ሲስተም የለም በትክክል አይሰራም። ይሄንን ደግም ተለማመዱ ተብለው በሄዱበት ጊዜ ነው ለአንድ ፈተና ግማሽ ቀን ለዛውም አንድ ጥያቄ ሳይከፈት ይሄ ምን ይባላል። ልጆቹን እንዳያልፉ ለማድረግ ካልሆነ።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተስ የስልጣን ጥማት የለህም? ለምንድነው ይህን ጉዳይ የምትደጋግመው⁉️🤣🤣

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 วันที่ผ่านมา

    If coup is impossible why the need to brag about it and bother the public

  • @user-wn2yg2ph6g
    @user-wn2yg2ph6g 2 วันที่ผ่านมา

    💙🤭😄😄😄👌👍👍❤❤❤

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 วันที่ผ่านมา

    አተ እንጭጭ አትታበይ ያለም ታሪክ አንብብ ብዙ ጊዜ ወታደር በወታደር ኩዴታ ተደርገበታል ገተት

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f 2 วันที่ผ่านมา

    ምነው ገንባሩንባለው

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 2 วันที่ผ่านมา

    ብትቀደድ ብትቀደድ ቀለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ በቅርብ ቀን ተጠቅላይ መሪ ሒትለር

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 วันที่ผ่านมา

    የተቃዋሚ party ተወካይ አጠገብ የተቀመጠው በውቀቱ ሥዪም ነው እንዴ???

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 2 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ጥላህ እያስደነገጠህ ከምትኖር........ ስልጣን ለቀህ በሰላም የማትኖር ለምንድነው?

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 วันที่ผ่านมา

    ደግም አንተ ይህዋልን መንግሥት ታቃለህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 วันที่ผ่านมา

    የአማራ አመራሮች ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንገትህን ተይዘህ እንደ ጋዳፊ መሬት ለመሬት ትጎተታለህ

  • @gebreendalew7743
    @gebreendalew7743 2 วันที่ผ่านมา

    መከላከያ የአንድ ቡድን ወይም ፓርቲ ከሆነ ቆይቷል ነገ የሆነነገር ሢፈፀም ግን መፈንቀለ መንግስት ተደረገብኝ ብሎ ቀድሞ የሚያለቅሰው ማነው በመሠረቱ ፋኖ የሚዋጋው መፈንቅለ መንግስት ብቻ ሣይሆን ዘረኛ ሥርአት የማሥወገድ መሆኑን እረስቶታል

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 วันที่ผ่านมา

    መፈንቅለ መንግሥት አይሳካምን ፍርሃት ከልሆነ ምን አናገረው።አብይ አህመድ በፍርሃት እንቅልፍ አጥቶዋል ቅዠት ይዞታል በቅርብ መሰናበቱ አይቀርም።

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w 2 วันที่ผ่านมา

    ሄኖክ ዋልታ 😂😂ወንድምህ ተፈታ 😂😂😂

  • @Alisha19334
    @Alisha19334 2 วันที่ผ่านมา

    መፈንቅለ መንግስት በኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ታስቧል ተባለ በጥንቃቄ መትሰቡን አንድ የብልፅግና አመራር ስሙ እንዳይጠቀስ የፈለገ ተናገረ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 วันที่ผ่านมา

    🟢🟢🟢🟢 እባካችሁእባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የግል ቤት ያላቸውን በሙሉ ቤት አፍርሰው መሬት አልሰጡ ግምት አልሰጡ ህዝቡ ግን እንደፒያዳው እንዲመስለው እያታለሉት ነው ድምፅ እንኳን እሚሆናቸው ጠፋ እባካችሁ ብዙው ደሞ የድሮ አዛውንት ናቸው ድረሱልን እካሉ ነው

  • @sulimansuliman3131
    @sulimansuliman3131 2 วันที่ผ่านมา

    Awo atasibut aysakam atasibu

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 วันที่ผ่านมา

    መፈንቅለ መንግስት እንዳይሳካ አድርገን ነው የሠራነው ሲል ;
    የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከመከላከያው በላይ ታጥቋል ማለቱ ነው ።

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g 2 วันที่ผ่านมา

    አይሳካም በሚል ፉካራና መስፈራሪያ የማይሳካ ነገር አይኖርም።የኢትዮጵያ ህዝብ የዋሃ ስለሆነ ለመፈንቃል ብዙ አይፈልግ ይሆናል እንጅ መፈንቅለ መንግሥቱን ብፈልግ በአንተ ማስፈራሪያ አይቆምም።መፈንቅሉንም አንተን ጠይቆ ሳይሆን በራሱ ጊዜ ታጥቆ ወጥቶ ይፈፅማል።አንተ ለጊዜዉ ሚስክኑን የኦሮሞ ህዝብ እየታላልክ እንደሚሽግ በመጠቃምህ ነዉ እንጅ በዶ እጅህን ጥለህ እንድትወጣ ይያድርጉህ ነባራ።

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 วันที่ผ่านมา

    ምነው አብይ ፍርሀት ፍርሀት አለው?? ወደደም ጠላም እድሜልክ ስልጣን ላይ መኖር የለም እኮ በምርጫም ሆነ መውረዱ እንደማይቀር ዘንግቶታል:: እሱም እኮ ስልጣን የአባት እርስት መሰለው????

  • @user-bb9ic1lb2i
    @user-bb9ic1lb2i 2 วันที่ผ่านมา

    ያልተጠየቁትን ባያወሩ ጢሩ ነበር ። መከላከል ያለ ነገር ነው ።

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 วันที่ผ่านมา +1

    በስማም ይህ ሰውዬ ማንን ተማምኖ ነው እንደዝህ አፍን ሞልቶ የሚናገረው አይ ዲሞክራሲ ባንተ ዘመን ምን ያልተኮነ ምን ያልተሰማ አለ አይንህ ያስታውቃል በጭንቀት ውስጥ እንዳለህ አልሞት ባይ ተጋዳይ ይልቁንስ እንደሳዳሙሴን ሳትጎተት እጅህን ስጥ ከነግብራበሮችህ ብልፅግና አብቅቶለታል እግዚአብሔር ስለ ንፁሀን መልስ ሊሰጥ እየመጣ ነው💪🏾💪🏾💪🏾

  • @Decimaltutors
    @Decimaltutors 2 วันที่ผ่านมา

    ወይይይ ......መ ን በ ቅ በ ቅ😅😅😅😅

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 2 วันที่ผ่านมา

    ይቺ አባባልና ህወሃት የተበተነ ዱቄት ነው ተመሳሰሉብኝ ማለቴ ገብቷችሃል

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jy 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂እረሶስ ክብረነቶ እንዲህ ከህዝብ የሚያፋጆት የያዙት ስልጣን ወይንም ኩረሴ 😂😂አይደለም እንዴ ዋዋዋዋ ሸ ው እንዴ😂😂

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v 2 วันที่ผ่านมา

    weshetam ante nehe enji lemagne ashekabache cancer abiye

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው መንግስቱ ሐይለማርያምም በመፈንቅለ መንግስት ነው የተነሳው ።😂😂😂😂

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 วันที่ผ่านมา

    አብይ ማንም አይፈልግህም ሀገር ለመምራት ችሎታ የለህም ማውራት ግን ትችላለህ ምናልባት የቀበሌ ሊቀመንበር ለመሆን ትችል ይሆናል

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 2 วันที่ผ่านมา +2

    አማረብኝ ብሎ ይላል ደነበር ገተር፣
    ጋዳፊም እንደሱ አንዴ አድርጎት ነበር።
    አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ አትመጥንም። የኢትዮጵያ ህዝብ
    👇
    "ማኔ ቴቄል ፋሬስ"
    ብሎሀልና ውረድ!!!
    ድል ለፋኖ💪💚💛❤
    ድል ለአማራ ህዝብ💪💚💛❤
    ድል ለኢትዮጵያ💪💚💛❤

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 2 วันที่ผ่านมา

    ለምን የጠቅላዩን መልስ አላሰማህም😡አንተ እራሱ የአማራ ጠላት ነህ😢😢

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 วันที่ผ่านมา

    ገና እላያቸው ላይ ይቀዝናሉ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 2 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ የምር አቭይ በጣም ፈርቷል ቀልቡ ግርማ ሞገሱ ሁሉ ጠፍቷል። ሲያወራ ፍርሃቱ በጣም ይታወቅበታል።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา +3

      አዎን ጥላ ቀሎት አሮጌ ቆዳ ጫማ እየመሰለ መጥቷል።

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 2 วันที่ผ่านมา

      ግን ህይወቱ ይጠፍል. የንፁህ ደም ይጨዋል ያቃጃል የንፁህ እንባ ደም ጓርፍ ሁኖ ይወስደዋል ወልቡ ብቻ አይደልም. ክመሬት ይገባል መችም ስንቱ ንፁህ ደም ዝም አይልም እግዚአብሔር ይፉርደዋል እባብ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 2 วันที่ผ่านมา

    ወይ ፍርሀት ሰውየው ጨንቆታል ስለ መፈንቅለ መንግስት ፣ የሽግግር መንግስት ሆኑዋል ወሬው ቲፔሌፍም እንዲህ ነበር ያረገው ሊሞት ሲል አንባገንን መንግስታቶች ነብሳቸው ከስጋቸው እስክትላቀቅ ይዘባርቃሉ ልክ እንደ ግራኝ አብይ አህመድ😂😂😂

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 2 วันที่ผ่านมา

    መቼ ነው አንተ የማትዋሸው?

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይ 😂😂😂 አብይ ቀኑ መድረሱን አውቁዋል ፍርሀት አውጥቶ ያስጮሀዋል...😂😂😂 መፈንቅለ መንግስት እንደማይሳካ ቁጭ ብለህ ታያለህ። ጆሮህን ይዘው ሲያወርዱህ ትነግረናለህ ቀዳዳ ! መዋሸት አብሮህ ያደገ ነው።

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ይሄ ሰዉየ በጣም ጥጋቡ ልክ አጣ የንቀት አነጋገር አበዛ ፈጣሪ ከፈቀደ በደቂቃ ትለቃለህ አትመጻደቅ እኳን አተ መጌናአ እና ወያኔም ወርደዋል

  • @mitkunigussie7344
    @mitkunigussie7344 วันที่ผ่านมา

    አቢቹ ግን ጤናሽ ያጠራጥረኛል ብሮ ደረትሽን ነፍተሽ ስታወሪ ልክ በምርጫ የተሾምክ አስመሰልከው😂😂 በመፈንቅል ነው እኮ የተሾምከው ያንተ ያንተ ሲሆን ማውራት ክልክል ነው😂😂😂 ይመችሽ👍🤣