ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያምራል
የተከበረው ወድ አለም አጫዋች እረጅም ሰድሜ ይስጥህ ስልክ ቁጥሩን እምታወረቁ ላኩልኝ በጣም ነው የማረከኝ
I really love this guy. Amazing indeed!!!!
Yamral
የሚገርም እንባ ያስመጣል
Then mert sew hulem akrebew
ተራ አዝማሪ አልወድም።የግለሰብ አሽቃባጭ - እንዲህ ሙያውን ያወረዱት እነዚህ ናቸው።
ሲጀመር አዝማሪ ስራው ማወደስ ማመስገን ማጀገን ነው። አዘመረ አመሰገነ ማለት ነው። ማሲንቆውን ይዞ በበዓላት ፣ ታቦት ሲወጣ ሲገባ አምላክን እያወደሰ እያመሰገነ በመዲናና ዘለሰኛ ይጫወታል። "ውለታው ብዙ የእግዚአብሔር ፣ አመስጋኝማ ቢኖር።". . . እያለ ።ነገሥታቱ መሳፍንቱና መኳንንቱ በየደረጃቸው የገዢነታቸውን የጀግንነታቸውን የለጋስነታቸውን ልክ እያወዳደሰ የሚያዝናና እና የሚያጫውታቸው አለም አጫዋች (አዝማሪዎች) ነበሯቸው።በጦርነት ጊዜ ጀግናን የሚያወድስ ፈሪን የሚያኮስስ ግጥም እየገጠመ ያዋጋል። በሰላሙ ጊዜ በየዳሱ እና ድግሱ በሰርግ ፣ በክርስትና፣ በለቅሶ በተስካር የግለሰቦችን ስም እያነሳሳ እያወዳደሰ በሙያው ይተዳደራል። ከጊዜ በኋላ የህዝቡ አኗኗር ወደ ከተሜነት እየተቀየረ ሲሄድ ኪነት ፣ ባንድ ፣ ኦርኬስትራ የሚባሉ ነገሮች መጡና ግለሰብ አዝማሪዎች ሰፋ ያለ ሚና እየተሰጣቸው መጡ። ይሄ ሰው በድሮው የአባቶቹ መንገድ እየተጫወተ ነው። የድምፁ አወራረድም ሆነ የግጥሙ አደራደር ምንም አይወጣለት። ጎበዝ ተጫዋች ነው። የግለቦች ስም መነሳቱ የሥራው ጠባይ ነው፣ ትክክል ነው። አንተ በኪነትና በባንድ የሚጫወቱትን መምረጥ ትችላለህ።
ያምራል
የተከበረው ወድ አለም አጫዋች እረጅም ሰድሜ ይስጥህ ስልክ ቁጥሩን እምታወረቁ ላኩልኝ በጣም ነው የማረከኝ
I really love this guy. Amazing indeed!!!!
Yamral
የሚገርም እንባ ያስመጣል
Then mert sew hulem akrebew
ተራ አዝማሪ አልወድም።የግለሰብ አሽቃባጭ - እንዲህ ሙያውን ያወረዱት እነዚህ ናቸው።
ሲጀመር አዝማሪ ስራው ማወደስ ማመስገን ማጀገን ነው። አዘመረ አመሰገነ ማለት ነው። ማሲንቆውን ይዞ በበዓላት ፣ ታቦት ሲወጣ ሲገባ አምላክን እያወደሰ እያመሰገነ በመዲናና ዘለሰኛ ይጫወታል። "ውለታው ብዙ የእግዚአብሔር ፣ አመስጋኝማ ቢኖር።". . . እያለ ።
ነገሥታቱ መሳፍንቱና መኳንንቱ በየደረጃቸው የገዢነታቸውን የጀግንነታቸውን የለጋስነታቸውን ልክ እያወዳደሰ የሚያዝናና እና የሚያጫውታቸው አለም አጫዋች (አዝማሪዎች) ነበሯቸው።
በጦርነት ጊዜ ጀግናን የሚያወድስ ፈሪን የሚያኮስስ ግጥም እየገጠመ ያዋጋል። በሰላሙ ጊዜ በየዳሱ እና ድግሱ በሰርግ ፣ በክርስትና፣ በለቅሶ በተስካር የግለሰቦችን ስም እያነሳሳ እያወዳደሰ በሙያው ይተዳደራል።
ከጊዜ በኋላ የህዝቡ አኗኗር ወደ ከተሜነት እየተቀየረ ሲሄድ ኪነት ፣ ባንድ ፣ ኦርኬስትራ የሚባሉ ነገሮች መጡና ግለሰብ አዝማሪዎች ሰፋ ያለ ሚና እየተሰጣቸው መጡ።
ይሄ ሰው በድሮው የአባቶቹ መንገድ እየተጫወተ ነው። የድምፁ አወራረድም ሆነ የግጥሙ አደራደር ምንም አይወጣለት። ጎበዝ ተጫዋች ነው። የግለቦች ስም መነሳቱ የሥራው ጠባይ ነው፣ ትክክል ነው። አንተ በኪነትና በባንድ የሚጫወቱትን መምረጥ ትችላለህ።