ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እንድሪስ ሀርቡ በኮምቦልቻ ስራ ቦታ ተሠባስበን ትዝታቺንን ቀሠቀሠብን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2023

ความคิดเห็น • 59

  • @user-sy8ie7hz2y
    @user-sy8ie7hz2y 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህት ወንድሞች ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ሠያናየ ያሠላም ደሥ የሚል አሥማሪነው የኔንሥ ሥም ብታሥነሳው ምናለ 😀😀👍👍👏🌹🌹❤❤❤

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አቦ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግል ፋፊየየየ ምናሻሽ ዴሞ ለዘፈኑ የሠርግሽ ቀን ምንም እንዳታስቢ

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i 7 หลายเดือนก่อน +4

    አገራቺን ወሎ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo2164
    @wollo2164 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንደሜዬውአሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወበህለን ቤተሰብ ውድና የተከበራችሁ የሀግሬ ልጅች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ሐሀገራችን በዱአችሁ እንተሳሰብ ሰደተኞችንም ሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያርብ ቤተሰቦቻችንም አላህ ይጠብቅልን ቆጅ ቪደው ነው ቀጥሉበት የሴኬት የምንበቃ ያዲርግን ተማንኛውም ነገር ተሰፋ አትቁራጡ

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ሀዩየየየ የኔመልካም ሠው አመሠግናለሁ ክበሪል አላህ በሠላም ኮቻ ያስገባሽ አንጥፌ ነው እሺ የምቀበልሽ

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      ሀዩየየየ እረጠፋሺኝ ሠሞኑንን

    • @wollo2164
      @wollo2164 7 หลายเดือนก่อน

      አለዉ ትንሺ ሰራ በዚቶብኝ ነው አመሠግናለሁ መልካም ሰው ወንደሜ

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ ወይኔ ይሄንን አዝማሪ በልጅነቴ ካሴቱን ስወደዉ ይገርማል በአካል ማየቴ አይይይይይ

  • @Honad-uy3xe
    @Honad-uy3xe 4 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሰው መርዳት እፈልጋለሁ አድራሻው ካላችሁ በናታችሁ ቢያንስ አንድ ካሴት ቢያዋጣ አሻራው ለትውልድ ይቀመጣል ስሰማው ያደኩት የማሲንቆው ንጉስ

    • @seidali560
      @seidali560  4 วันที่ผ่านมา

      ከልብህ ከሆነ አገናኚሀለሁ

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ወሎየ እንዴት እንደምወድህ

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ ክበሪልኝ አቦቦቦ

  • @samrawitworku7656
    @samrawitworku7656 7 หลายเดือนก่อน

    ሰያና እውነት ነው አገራችን ኢትዮጺያን ሰላም ያዲርግልን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን ያገራችን ነገር ያሳዝናል በጣም

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 8 หลายเดือนก่อน

    ሠላማሊኩም ወንድም ሠያናየ ዋው ይሄ አዝማሪ 👍👏👏👏👏👏🌹🌹🌹

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላላም ፋፊየየ የኔ መልካም ሠው አመሠግናለሁ ቆንጂትየየ

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน +1

      ፋፊየየ የኔ መልካም ሠው አመሠግናለሁ ቆንጂትየየ❤❤❤❤

    • @fatumawlloyewa8128
      @fatumawlloyewa8128 8 หลายเดือนก่อน

      @@seidali560 ❤❤❤👍

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 8 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያናየ እኳን ሰላም መጣክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fi1rx6xp3x
    @user-fi1rx6xp3x 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @sada-fs4pd
    @sada-fs4pd 7 หลายเดือนก่อน

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን እንኳን ደና መጣሽ 🎉🎉🎉🎉

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      ሠአዲየ አሠላሙአለይኩም እንዴትነሺልኝ ሠላምነሽ ወይ ጠፍተሻል እሳ ሠአዲየየ በሠላምነው አይቼሽ አላውቅም ለነገሩ እኔም ጠፍቻለሁ አለሽ ግን

    • @sada-fs4pd
      @sada-fs4pd 7 หลายเดือนก่อน

      አለሁልህ አልጠፈሁን ግን ሰሞኑ ጠፈቼ ነብር አንተም ጠፈህ እኮ በሰላምህ ነው በአላህህህህ​@@seidali560

  • @filsenTube
    @filsenTube 8 หลายเดือนก่อน

    Aselamualikum werhmetulahi weberkatu አህለን ወንድም ሰያ አሪፍ ቆይታነበር በርታ ሰላም ፍቅር ላገራችን 🎉🎉

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም ፊልሠንየ አመሠግናለሁ ከች እላለሁ እቤትሽ

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 7 หลายเดือนก่อน

    ሠያናየ አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረካትሁ እድሪሰ ሀርቡ አለግን አሁን ደሰሰሰ ሲል ኮ ድምጡ ሰያናየ በርችልንሀሪፍቆይታነበር

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም ኢክሩየየ አወ አለ ኢክሩየየነ

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ሰያና በርታ ሀሪፍ ነው ጫማዎቹ ስንት እንደሆኑ እስከዋጋው ይዘህ ና በተረፈ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም መሠብየ ኢንሻአላህ አመሠግናለሁ እህቴ ሹክረን

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 2 หลายเดือนก่อน

    እንድሪስ ሀርቡ ያባቴ ማስታወሻ አይይይ አርድቦን አነሣት

    • @seidali560
      @seidali560  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @seidali560
      @seidali560  2 หลายเดือนก่อน

      ሀይ ሠላም ነው እንድትነሽ ዴናነሽ የአርድቦ ልጅ ነሽ እንዴ

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምህ። ይብዛልኚ ሠናህ ወድሜ ጥሩቆይታ። ነበር በርታልኚ። የምር። ትዝ። አስባልከኚ። ደጉን። ቀን በውነት። አይይይይይይይ። አላህ አገራችንን። እደዱሮው ይመልስልን። የምር። አሁንስ። ሆደ። ባባ። ወላሂ። ያርብ። አላህ። ያዋደን። ያፍቅርን❤❤❤❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube 7 หลายเดือนก่อน

    ስላም እዝህቤት ትዝታየን ወደትውልዲ መደሬ ወስዲሽው አይይይይይይይ ሀገሬ ስላምሽ ተመልሶ ለመመለስ ያብቃን

  • @EkrsmEkram
    @EkrsmEkram 8 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙለይኩም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ አህለን ሰያናየበርተ ዋዉዉ ደስ የሚልት ትዝታነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢❤❤❤

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ ኢክሩየ መልካም ሠውው

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይይ ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seidali560
      @seidali560  6 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @seyana21
    @seyana21 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ እንዴት ነህ ሰያና የወንድሜ ሞክሸ በርታ ሰያና ጋር ተገናኙ እና አብራችሁ ብቅ በሉ

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም አመሠግናለሁኝ እሺ መርሀባ እህቴ ኢንሻአላህ እንሠራለን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አህለንፊክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      እክራምየ የኔመልካም ሠው አመረግናለሁ እህቴ ሠሞኑን አልገባሁም ነበር ከች እላለሁ እህቴ ሹክረን

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው😢😢😢😢😢😢😢❤ታትየ ትዝ አለኝ

  • @ሱሱኮቻ
    @ሱሱኮቻ 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube8393
    @tube8393 8 หลายเดือนก่อน

    ሢያና ደምሬሀለሁ እኮ ሠላም እዴት ነህ

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ ውዴ እኔም እኮ ዴምሬሻለሁ

  • @user-zt7fv8iw9s
    @user-zt7fv8iw9s 8 หลายเดือนก่อน

    ቀጥልበት በርታ

  • @user-zt7fv8iw9s
    @user-zt7fv8iw9s 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @user-zt7fv8iw9s
    @user-zt7fv8iw9s 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @user-eh3pm3zg7p
    @user-eh3pm3zg7p 3 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @hayahaya-si5wb
    @hayahaya-si5wb 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህ 💔😢

  • @khelifi.khaled6408
    @khelifi.khaled6408 7 หลายเดือนก่อน

    مرحبا كيف حالك

  • @LematTube
    @LematTube 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠያና አሪፍ

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 8 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችበት ይብዛ አይይይይ 😢😢😢 ሀገሬን አታወሰኝ አሁን በዝህ ሰአት የለዉ ድባብ ተሀሳስ ጠር የካቲቲ መጋቢት የሰርጉ ሁላ ድባብ ዉይይይ ናፍቆቴ ሀገሬ ምላርግሽ ስደት አፈርብላ 😢😢😢 ወድሜ ይመችህ በርታ

    • @seidali560
      @seidali560  8 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም ሠላም አመሠግናለሁ ነጂየየየ ክበሪልኝ እህቴዎ ነጁ መልካም ሠው ሹክረንን

  • @user-bd5tg5gh8p
    @user-bd5tg5gh8p 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bx5831
    @bx5831 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ሆይ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ስለባረከህ በዝቅተኝነት መንፈስ ደውየ የሚሰቃዩት ድዉያን ቀንተዉ ሊያጠፉህ ተነሱ።

    • @seidali560
      @seidali560  7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እህቴ በጣም

  • @zinapcutu6909
    @zinapcutu6909 5 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-mi6uu7fl5r
    @user-mi6uu7fl5r 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤