ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማንም ቅራቅቦ ነጠላ ዜማ ሲለቅ ይህን ሰዉ ግን ዝም አላችሁት?❤❤😭😭
ምን ይደረግ ብለህ ነው ጊዜው ነው
ጦብያውያን ለሓቅ መቆም ትተውታል! God Bless you ma bro.... incredible ART 🎭
@@Teramaj1 qq😊😊l
😥😥😥😭😭😭በጣም የምር የኔ አባት አንጀቴን ነው ይበላኝ አሽቃባጭ ነን የእውነት ስዎች አይደለንም
ዘረኝነት ጥንብ ነው ዘሩን ቀጥሩው ይሆናል 😊
የችሎታህን ያክል ያላደከው አብሮ አደጌና ውድ ግዋደኛዬ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ ወደፊቱ የሚገራርሙ ስራዎችን እንደምትሰራ እተማመናለሁ፡፡
ane eritrawi eye gn btami eye zfetweka kubur hawey haw 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
we LOVE Eri ppl ❤️❤️
የሚገርም ስጦታ። ዕድሜህን ያርዝመው። እውነትም ብርሃነ ልበ ብርሃን።
አቦ ምን አይነት ስጦታ ነው... በጆሮ ሳይሆን በልቦና የሚደመጥ ገራሚ ድምፅ
እውነት ንፊግነት ነው ላይክና ኮሜንት መንፈግ ይህን የመሰለ ብቃት❤️❤️❤️❤️❤️
የማይቀየር ድምፅ ቅላፃ ረጅም እድሜ ብርሃን
እጅግ አለመታወቅህ እና አለመግነንህ ይገርማል የሚደንቅ ድምጽ እና ተሰጥኦ አለህ
Wow voice
እውነት ነው በጣም የሚደንቅ ድምጽ ነው ያለውበነገራችን ላይ በባላገሩ አይዶል ጥሩ ደርሶ ነበር በመጨረሻው አልተሳካለትም እንጂ
ትግራዋይ ስለሆነ ነው
ዉይ ወድምየ እደውሀ ጥርት ያለድምጽ የተረጋጋ ድምጽ ጎበዝ
በርታ ባላገሩ ምርጥ በክብር ድርድር ስታዜም ያኔ አውቀናል ተሰጽኦ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ ፍቅሩ እንዳለህ እና በርታ ችግር ቢኖሩም ሸብረክ በል እንጅ እንዳትሰበር እልሀለሁ ኢትዮጵያዉ ወንድምህ
በእውነት በጣም ለዛ ያለው ድምፅ ነው ሁሉንም ሙዚቃዎችን ነው ደጋግሜ የምሰማቸው አይሰለችኝም ዋውውውውው
ብሬ ንፉዕ ኣጆኻ በርትዕ ፉሉይ ድምፂ ፉሉይ ክእለት ጥበብ ዓዲሉካ ፈጣሪ 🙏
አቤት ድምፅ❤❤👌
እንክት ይበል ድቅቅ 😢 ገራሚ ተስጥኦ ነው ወንድም አለሜ ❤
ምን እንደተሰማኝ በቃላት መግለፅ አልችልም ብቻ በቃ ስጦታ ነህ ለእኔ💙💙💘💘💘💘💘💘💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💖💗💘💎💍💙
ብሬዋ ሁሌም ጀግናዬነህ ላንተ ቀን አለው
በጣም ድንቅ የሆነ ድምጽ ነው ያለው ቦታ ሊሰጠው የገበዋል ::
አሁን 8 ጊዜ እየሰማሁት ነዉ
"" ሆድ ከቻለ ከታገሰ ፣ የማያልፍ ቀን ምን አለ """ Love it !!!
ስታሊን ከጋበዘኝ ቦሃላ ነው ያየሁት እጅግ የሚደነቅ ድምፅ 💖💖💖 ከድሮ ጀምሮ ኣድናቂህ ነኝ በርታልን 👏👏👏👏
እግዚያብሔር የቸረው ተሠጥኦ ይገርማል
የዚህ ሰውዬ ድምፅ እጅ በአፍ ያስጭናል🤭🤭🫡🫡
ምንአለ በጥሩ ዩቲዩብ ብትለቁለት😪 አቤት ድምፅ 👌
በጣም የሚገርም ድምፅ አለህ ወንድም አለም
እመብርሀን!!! ከዚህ በፊት ብያለሁኝ, በቃ የሚገርም ስጦታ ነው ያለህ። የሙዚቃ ማርሽ ቀያሪ ብዬሃለሁ !!!! ተባረክ አቦ. በቅርቡ አንድ ሙሉ አልበም እንደምታበረክትልን ተስፋ አለኝ
Am from eritrea 🇪🇷 i love his voice and melody of the song
ጆሮንና ልብን እስከ ጫፍ የሚያስደስት ድምጽ ወይኔ ሲያምርርርርርርርርር
የሚገርም ድምጽ አለህ በርታ ወድሜ🙏😘
I’m from 🇪🇷 n I love it 🥰
ስታሊን TMH በፕሮግራሙ ላይ ይህንን ዘፈን ከጋበዘ በሁዋላ የመጣችሁ ላይክ አርጉ 👍
አይዞህ ወንድሜ በርታ 👍👍👍❤❤❤
ምን እንደምልህ አላውቅም 😭 አምላክ እረጅም እድሜን እንዲሰጥህ ተመኘሁ 🙏
Wow wow 👏👏👏❤❤❤.migerem chelota ...beketay serah entbkehalen bravo bravo .eskahuen yet tedbeko nw ehe demets pls ereduet .betam erek yemiders leje nw 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
You are the champion of against all ODDS
ያምራል ቲቸርዬ😗
ጌታን ትችላላህ በጣም በጣም አንተ የመሰለ እያለ ተባረክ ወንድማለም ጀግና ነህ🙏🙏❤ የማንም ማላገጫ እንሁን😏😏😏😏
its so amusing voice with talented approach ....you are really gifted
ትችላለህ በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
Simply Amazing !!
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ
እንዴት አርጎ አንደበትክን አነፀው!! ሁሌም ያንተን ሙዚቃ ስሰማው የሆነ ደስ የሚል የመረጋጋት ስሜት ይሰማኛል::እግዚአብሔር መክሊትክን ይባርክልህ አቦ::!!
ከበፊትም ያንተን ዘፈን በመስማት ለኔ በተለየ መንገድ ነበር የምረዳው አሁንም ዘፈንክ ለየት ያለ መልክት ይዘህ ነው የመጣህው ብሬ የምር ትችላለህ በዚህ ስአት ዝም ከማለት በስተቀር ምን አማራጭ አለን "የክፍት የተኮል ምሱ ዝምታ ነው ብቻ መልሱ " ብሬ ይህ ክፋ ቀን አልፎ ሁሉም ሰላም ሆኖ ስራወችህን እነዳምጥ ይሆነል
ብረየ በጣም ያምራል
Baayyee kan nama barsiisuuf kan namatti toludha🙏
Abrham welde ena gadegnochu betam kfuwoch nachu ewnet elachuhalew metfo nachu yhe miskin lij tifozo endayagegn yaderegachu enate nachu yesrachun ystachu ante gin berta
በጣም ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏💯💯💯💯
ዋውውውው ዋውውውው ግሩም ድምጽ የአንተ አርያ ተከታይ በመሆኔ እኮራለሁ የአንተ የሙዚቃ ተማሪህ ፍቅር ባለአገሩ
አንድ ሺ ዝ (Like) ማድረግ የሚቻል ቢሆን... እንደዚህ ድምጻቸው የሚወደድ ድምጻውያን ለምን እንደማይበረታቱ ይገርመኛል።
ዘመዲየለውም
ኣለም ኣቀፍ ድምጻዊ ነክ ወንድሜ ዘፈን መዝፈን ዋናው ተሰጦ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን።
የሚገርም ድምፅ
እኛም ትችላለህ ብለን ዝምታ ነዉ ያልነው::
What a voice. Producers please look at this magnificent gentleman. He can be our Ray charles
ለዘመናት ስጠብቀው ነበር የሆነ ቆንጆ ስራ ይሰራል ብዬ። ያወቅኩት ኮሌጅ እያለሁ በሆነ አጋጣሚ ነበር። ከዛ በሃላ በሬድዮ ኢንተርቪ ስደረግለት ሰምቼው ነበር። እርሱ ሁሉንም ነገር የሚመለከተው በልቡ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ።
The guy is star,we must help him!!
የፀጋዬን ከአዝማቹ ረዘም ብታደርገው አሪፍ ነበር!... በተረፈ ድምፅህ ዋዉዉዉዉ ነው!
የሚገርም ድምፁ በርታ
ብራቮ የሙዚቃ ፍሰቱን ሚዛን ለመጠበቅ ያደረግከው የዘፈን ምርጫ ልዩ ነው። በርታ!!
በጣም ደስ የሚል ከድምፁ...!!!
በሁሉም ስሜት ህዋሳቶቼ ያደመጥኩህ ....ያየሁህ 💚
በኡነት ገላጭ እና አስተማርይ የፍቅር ቅኒት ነዉ
ብሬ የኔ ምርጥ ሁሌ ነዉ የምሰማዉ
አንደኛ ነህ ወንድሜ😍😍😍😍😍👉🥰
እጅግ የሚገርም ድምጰ
ዋው ድምፅና የሙዚቃ ቅንብር ጌታ አሰተካክሎ ያደለው ሰው ❤👍🙏❤❤
ደስየሚል ለዛያለው ድምፅነው በርታ ወንድሜ
ዋውው🥰🥰🥰 😲😲 ከባላገሩ አይደል ላይ አሰታውስኩህ 👏👏👏
ዋው 🤔 ልዩ ነው በጣም 👍👏👏👏👏
ትችላልህ አባቴ
ክብርህህህ ከፍፍፍ ይበል
Btam betam yemideneq lij tebarek edmenatena ysth tadia ya huhu zeregna amara yet hede ygermal
ትችላለህ የኔ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WHAT A AMAZING VOICE 👏 BLESS YOU 🙏 💊 💊 💊
ብጣሚ ያምራል
ፈጣሪ ይከተልህ ወንድም ትችላለህ
እጅግ ድንቅ ስራ ጎበዝ በርታ ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን !!!!
Ayzoh Hulu yalfal! Amlak yitebikih!
ጥዑም ዜማ Music!ብርሃነ ገ/ሥላሴ ያለው ዓቅም በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ እስካሁን የጋረዱት ትምህርት እና ሌሎች ጉዳዮች አሸንፎ ለጅምር ሥራዎች መብቃቱ እጅጉን ደስ ብሎኛል፡፡ ድሮ ትምህር ቤት ስንማር በእረፍት ክፍለ ጊዜው ሀርሞኒካና ክራር እየተጫወተ ሲያዝናን የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በእረፍት ክፍለጊዜ በበር እና በመስኮት ተንሰፍስፈው ሙዚቃውን ሲያዳምጡ ትዝ አለኝ፡፡ ብርሃነ ምርጥ ሰው፡፡ በርታ፡፡
አረ በጃኹም ከምዚ አይባኻልን የኽዋትና ሙዚቃ እኮ እዩ እዚ
@@yoniኪያ ok! subscribe and comment our channel
I HAVE ALREADY DID
በጣም ቆንጆ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤
ብሬ አይበገሬው ብልህ ማጋነን አይደልም አንተ በጣም ከፍተኛ የሆነ የሙዚቃ ፍቅር ያለህ ሰው ነህ። ብዙ የማይመቹ ነገሮች እያሉብህ ምክንያት አታደርጋቸውም። ባለህ ነገር ብቻ በመጣጣር የምትሰራ ነህና አከብርሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይህን። " The invincible"
በርታ❤❤❤❤❤❤❤
Wow wow 1gna sra newu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
South Africa here admiring this man ❤️❤️❤️ worse I don't even understand the language but 🤲🥰❤️
“ለውስኪ ያሰብነው ገብስ፤ አሻሮ ሆነ፡፡” ይህንን ድምጽ በራሱ አልበም ለማጣጣም ስጠብቅ እንደ ፍራሽ አዳሽ የሰፈር ድምጻዊ ነን ባዮች ከቨር ላይ ስላገኘሁት የውነት አዝኛለሁ፡፡
Tebarek!!! tru sra New
አንደኛ ነው ምርጥ ነው
'አካም ነጉማን' ሙሉውን ባክህ❤❤❤
Yemigerm nebere tolo bayalk
ትችላለህ ወንድሜ
ድንቅ ሰው!!!
ለሁሉም ጊዜ አለው ❤️
Waw wedaje Migerm teseto naw yaleh anten lemegletsi kalat yatregnal degagme naw yemadamth ayzoh berta
❤ዋውውው ድምዕመረዋ በርታልኝ ወንድሜ አንደኛ
አይዞህ ጀግና ነህ
I am madly in love with ur voice keep going ahead.
ጎበዝ ነህ ደጋግሜ ነው የማደምጠው
biher birovo berase sira bekerb te,metale beye asebalo.betam arefe new
Wow betam harif demtse tebarek andegna 100/100.
ብር በርታ
Woooow amazing voice
የሚገርም ተሰጥኦ ነው ተባረክ ሰው እንደዚ የተሰጠውን ቢሆን ጥሩ ነው በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የማት ያለህ የት እዳለሁ አላውቅም ስሰማው
የማንም ቅራቅቦ ነጠላ ዜማ ሲለቅ ይህን ሰዉ ግን ዝም አላችሁት?❤❤😭😭
ምን ይደረግ ብለህ ነው ጊዜው ነው
ጦብያውያን ለሓቅ መቆም ትተውታል! God Bless you ma bro.... incredible ART 🎭
@@Teramaj1 qq😊😊l
😥😥😥😭😭😭በጣም የምር የኔ አባት አንጀቴን ነው ይበላኝ አሽቃባጭ ነን የእውነት ስዎች አይደለንም
ዘረኝነት ጥንብ ነው ዘሩን ቀጥሩው ይሆናል 😊
የችሎታህን ያክል ያላደከው አብሮ አደጌና ውድ ግዋደኛዬ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ ወደፊቱ የሚገራርሙ ስራዎችን እንደምትሰራ እተማመናለሁ፡፡
ane eritrawi eye gn btami eye zfetweka kubur hawey haw 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
we LOVE Eri ppl ❤️❤️
የሚገርም ስጦታ። ዕድሜህን ያርዝመው። እውነትም ብርሃነ ልበ ብርሃን።
አቦ ምን አይነት ስጦታ ነው... በጆሮ ሳይሆን በልቦና የሚደመጥ ገራሚ ድምፅ
እውነት ንፊግነት ነው ላይክና ኮሜንት መንፈግ ይህን የመሰለ ብቃት❤️❤️❤️❤️❤️
የማይቀየር ድምፅ ቅላፃ ረጅም እድሜ ብርሃን
እጅግ አለመታወቅህ እና አለመግነንህ ይገርማል የሚደንቅ ድምጽ እና ተሰጥኦ አለህ
Wow voice
እውነት ነው በጣም የሚደንቅ ድምጽ ነው ያለው
በነገራችን ላይ በባላገሩ አይዶል ጥሩ ደርሶ ነበር በመጨረሻው አልተሳካለትም እንጂ
ትግራዋይ ስለሆነ ነው
ዉይ ወድምየ እደውሀ ጥርት ያለድምጽ የተረጋጋ ድምጽ ጎበዝ
በርታ ባላገሩ ምርጥ በክብር ድርድር ስታዜም ያኔ አውቀናል ተሰጽኦ ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ ፍቅሩ እንዳለህ እና በርታ ችግር ቢኖሩም ሸብረክ በል እንጅ እንዳትሰበር እልሀለሁ ኢትዮጵያዉ ወንድምህ
በእውነት በጣም ለዛ ያለው ድምፅ ነው ሁሉንም ሙዚቃዎችን ነው ደጋግሜ የምሰማቸው አይሰለችኝም ዋውውውውው
ብሬ ንፉዕ ኣጆኻ በርትዕ ፉሉይ ድምፂ ፉሉይ ክእለት ጥበብ ዓዲሉካ ፈጣሪ 🙏
አቤት ድምፅ❤❤👌
እንክት ይበል ድቅቅ 😢 ገራሚ ተስጥኦ ነው ወንድም አለሜ ❤
ምን እንደተሰማኝ በቃላት መግለፅ አልችልም ብቻ በቃ ስጦታ ነህ ለእኔ💙💙💘💘💘💘💘💘💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💖💗💘💎💍💙
ብሬዋ ሁሌም ጀግናዬነህ ላንተ ቀን አለው
በጣም ድንቅ የሆነ ድምጽ ነው ያለው ቦታ ሊሰጠው የገበዋል ::
አሁን 8 ጊዜ እየሰማሁት ነዉ
"" ሆድ ከቻለ ከታገሰ ፣ የማያልፍ ቀን ምን አለ """ Love it !!!
ስታሊን ከጋበዘኝ ቦሃላ ነው ያየሁት እጅግ የሚደነቅ ድምፅ 💖💖💖 ከድሮ ጀምሮ ኣድናቂህ ነኝ በርታልን 👏👏👏👏
እግዚያብሔር የቸረው ተሠጥኦ ይገርማል
የዚህ ሰውዬ ድምፅ እጅ በአፍ ያስጭናል🤭🤭🫡🫡
ምንአለ በጥሩ ዩቲዩብ ብትለቁለት😪 አቤት ድምፅ 👌
በጣም የሚገርም ድምፅ አለህ ወንድም አለም
እመብርሀን!!! ከዚህ በፊት ብያለሁኝ, በቃ የሚገርም ስጦታ ነው ያለህ። የሙዚቃ ማርሽ ቀያሪ ብዬሃለሁ !!!! ተባረክ አቦ. በቅርቡ አንድ ሙሉ አልበም እንደምታበረክትልን ተስፋ አለኝ
Am from eritrea 🇪🇷 i love his voice and melody of the song
ጆሮንና ልብን እስከ ጫፍ የሚያስደስት ድምጽ ወይኔ ሲያምርርርርርርርርር
የሚገርም ድምጽ አለህ በርታ ወድሜ🙏😘
I’m from 🇪🇷 n I love it 🥰
ስታሊን TMH በፕሮግራሙ ላይ ይህንን ዘፈን ከጋበዘ በሁዋላ የመጣችሁ ላይክ አርጉ 👍
አይዞህ ወንድሜ በርታ 👍👍👍❤❤❤
ምን እንደምልህ አላውቅም 😭 አምላክ እረጅም እድሜን እንዲሰጥህ ተመኘሁ 🙏
Wow wow 👏👏👏❤❤❤.migerem chelota ...beketay serah entbkehalen bravo bravo .eskahuen yet tedbeko nw ehe demets pls ereduet .betam erek yemiders leje nw 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
You are the champion of against all ODDS
ያምራል ቲቸርዬ😗
ጌታን ትችላላህ በጣም በጣም አንተ የመሰለ እያለ ተባረክ ወንድማለም ጀግና ነህ🙏🙏❤ የማንም ማላገጫ እንሁን😏😏😏😏
its so amusing voice with talented approach ....you are really gifted
ትችላለህ በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
Simply Amazing !!
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ
እንዴት አርጎ አንደበትክን አነፀው!! ሁሌም ያንተን ሙዚቃ ስሰማው የሆነ ደስ የሚል የመረጋጋት ስሜት ይሰማኛል::እግዚአብሔር መክሊትክን ይባርክልህ አቦ::!!
ከበፊትም ያንተን ዘፈን በመስማት ለኔ በተለየ መንገድ ነበር የምረዳው አሁንም ዘፈንክ ለየት ያለ መልክት ይዘህ ነው የመጣህው
ብሬ የምር ትችላለህ በዚህ ስአት ዝም ከማለት በስተቀር ምን አማራጭ አለን
"የክፍት የተኮል ምሱ ዝምታ ነው ብቻ መልሱ " ብሬ ይህ ክፋ ቀን አልፎ ሁሉም ሰላም ሆኖ ስራወችህን እነዳምጥ ይሆነል