🔴New || በታላቅ ኃይል ተነሣ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 354

  • @danielchaka6824
    @danielchaka6824 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you, aba . Fetari tsegahon yabza.

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 15 วันที่ผ่านมา

    እርሶን የመሰለ ድንቅ ባለብሩህ አይምሮ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለአለም የሚተርፉ አባት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamemknne
    @selamemknne 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @Bubushaa
    @Bubushaa 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በዚህ ዘመን እንደርሶ ያለ መምህር የሰጠን አምላክ ይመስገን ያልገባኝ እንዲገባኝ እያስተማሩኝ ስለሆነ በታላቅ እውቀት በተረጋጋ የማስረዳት ጥበብ ስለአምላኬ እንዳውቅ እየረዱኝ ስለሆነ አመሰግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት👏💚💛❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቃለሒይወት ያሰማን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 7 หลายเดือนก่อน

    እጹብ ድንቅ ለሆነው ጌታ በእውነት ምስጋና ይገባል🙏🏽 አባታችን እድሜ ይስጥልን በእውነት ❤

  • @HullagerNigatu
    @HullagerNigatu 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደርስን ያመት ስው ይበለን ❤❤❤❤❤❤

  • @samrawityoseph3809
    @samrawityoseph3809 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! በእድሜ በጸጋ ያቆይልን!

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ የሐገራችንን ሰላም አይመልስልን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 8 หลายเดือนก่อน +52

    እሰይ እሰይ መጡልን አባታችን ኑኑ ባባታችን ላይ አድሮ እግዚአብሄር ሊያስተምረን ነው

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
    @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    በአማን ተንስአ ክርስቶስ መድኃኒነ እግዚአብሔር ይመስገን አቡየ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤
    በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @AbsoluteMotivation1621
    @AbsoluteMotivation1621 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኚ አባት እንደኔ የሚወዳቸው እስቲ ❤🙏
    🥰

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጥ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HanaWorku-o4o
    @HanaWorku-o4o 8 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ በታላቅ ስልጣን ተነሳ
    በምስጋናና በእልልታም አረገ❤
    ክብር ለርሱ ስጋችንን ላከበረ ልኡል ፈጣሪ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንንን ቃል ሂወት የስማዓለይ ኣባየ ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ነዓይ ደካማ ሓጥእ ውልድኩም ኣባ ሓደራ ሓደራ ጸሎትኩም ዘክሩኒ ወለተጽገወይኒ ወልደሩፋኤል ወልደኪዳን ውሉደይ ሓደራ ስለ ህጻናት ደቀይ ክትብሉ ባሩኩኒ 😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🏾😭😭😭😭

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፧ ዕድሜን ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን ፧ ፀሎታቸሁ አይለየን ፧

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ❤❤❤

  • @tirngobirhan396
    @tirngobirhan396 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 หลายเดือนก่อน +1

    የተዋህዶልጆች የትናችሁ አባታችን መጡልን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ህይወቴ ተቀይራል በእርሶ ትምህርት እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @Eyosiasthegreat2347
    @Eyosiasthegreat2347 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ::አባታችን እኛም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን!

  • @TsiyonBrhenu
    @TsiyonBrhenu 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ አባታችን መጡ ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የ እርሰዎ በረከት በኛ ላይ አድሮ ይኑር አሜን
    ይሄን መሰል መንፈሳው ነገሮችን ለምታቀርብልን በእውነቱ አምላክ ዘመኖትን ይባርክ ሁላችንንም በመንግስቱ ያስበን የጠፉትንም ይመልልን ሰላም ለሃገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትንያሠማልንአባታችን❤❤❤❤

  • @BirukBiruk-hb1ij
    @BirukBiruk-hb1ij 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👏🕊✝️❤️

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 8 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    አባታችን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @GgFf-g5l
    @GgFf-g5l 8 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @AbyotDeresse-jy3bo
    @AbyotDeresse-jy3bo 8 หลายเดือนก่อน

    ,አባታቾን እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሰዎት

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 8 หลายเดือนก่อน +45

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑኑኑኑ😳 አባታችን መተዉልናል ክርስቶስ ተንሰዓ እሙታን በዓቢይ ሀይል ወስልጣን (ክርስቶስ በታላቅ ሀይል ተነሳ )ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ 🙏🙏🙏
    ንግሥተ ሠማያት ያዋርስን አሜን፫❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏

  • @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
    @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደርሰንበውነት ቃለሂወትን ያሰማልንእድሜና ፀጋውን ያብዛላቸሁ👏👏👏

  • @MehariBrhane-xx2op
    @MehariBrhane-xx2op 8 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥልን አባ

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ
    ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🙏

  • @adwatube-r3p
    @adwatube-r3p 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውይ እንዴት ደስ ይላላል

  • @tirngobirhan396
    @tirngobirhan396 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
    ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለኚህ ትልቅ የዘሠናችን እንቁ አባት እድሜና ጤና ይስልጥልን ትምህርታቸው ግሩም ነው።

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእድሜ ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @EtnshA
    @EtnshA 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @SalamGedam
    @SalamGedam 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳን ደና መጡ ቃለሂወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤❤❤

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዎትን ያሰማልን አባታቾን ❤❤❤እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @destagizaw2360
    @destagizaw2360 8 หลายเดือนก่อน +1

    @meseret5
    amen

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ!

  • @yareddires422
    @yareddires422 8 หลายเดือนก่อน +85

    ክርሰቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሠሀ ወሰላም
    እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሠላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RMetica
      @RMetica 8 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @DegfiTekle
      @DegfiTekle 8 หลายเดือนก่อน +3

      ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓቢይ ሀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣ ወአጋዜ ለአዳም ሰላም እምይ እዜስ ኮነ ፍስሀ ወሰላም

    • @teweldekunfu800
      @teweldekunfu800 3 หลายเดือนก่อน

      Good

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማለን🎉

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 8 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ነው የምጥብቆት አባየ ረጄም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷🙏❤️ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓቢ ሃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እመእዜይሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም

  • @ራያራዩማ-የ2ቀ
    @ራያራዩማ-የ2ቀ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወት ያሰማላን ኣባታችን እድመና ጠና ይስጥልን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 8 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SabaGebru-r8p
    @SabaGebru-r8p 8 หลายเดือนก่อน

    Enkan dehna mexuln abatachin qalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hggff9535
    @hggff9535 7 หลายเดือนก่อน

    በእውኑ ቃለ ኅይወት ያስማልን ❤❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን!! እኛንም በተማርነው በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን !! እርስዎ ግን ለኛ የተሰጡ የዘመኑ ስጦታችን ነዎት። ኑሩልኝ አባቴ!

  • @Eskebeartezera
    @Eskebeartezera 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሜን

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 8 หลายเดือนก่อน

    ጡዕም ድንቅ ትምህርት
    ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድመ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባየ

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏❤

  • @asilasil5825
    @asilasil5825 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሀሰይዎት ያሰማልን

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤ እኳን ለዳግማ ትሣኤ አደረሣቹ አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን❤❤❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን

  • @ዘ-ክርስቶስ
    @ዘ-ክርስቶስ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሳመልን አባታችን💚✝️🕊♥️😘

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን አባታችን 🌹🌹አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele1774 8 หลายเดือนก่อน +21

    እንኳን ደህናመጡ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ለአባታችን❤

  • @AbrishBeyene-qn6qi
    @AbrishBeyene-qn6qi 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያድልልን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማይ ትንሳዓ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla 8 หลายเดือนก่อน +1

    በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ ❤እንኳን ደኅና መጡልን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @yirgalemmebrahtu
    @yirgalemmebrahtu 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 Abona ⛪️❤️⛪️❤️⛪️❤️

  • @AbdallahJabbour-r9y
    @AbdallahJabbour-r9y 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ተለዉጫበትአለሁ በትምህርታችሁ አባ

  • @yibeltalchemere5547
    @yibeltalchemere5547 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዝአብሔር ይጠብቀወት

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ አደረሳችሁ🙏አደረሰን🙏

  • @hirut139
    @hirut139 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አድረሰዎት አባታችን

  • @Meseret-if3ey
    @Meseret-if3ey 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን፡በዕድሜበፀጋውያኑርልን፡፡❤❤❤😂😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ሠላሞት ይብዛልን እድሜ በፀጋ ያላብሶት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለቃሉ
    መምህር የአገልግሎት
    ዘመኖትን ይባርክልን ኣማኑኤል
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሐ3በ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህናመጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet8344 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን በረከተዎ ትድረሰኝ

  • @abimuler-y8d
    @abimuler-y8d 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በጣም ነው ትምህርቶን የምወደው እና ስብከት ደስ እያለኝ የማዳምጠው እርሶዎን ነው አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @mebratudagne5248
    @mebratudagne5248 8 หลายเดือนก่อน +25

    ቃለ ህይወት ያሳመልን አባታችን ።

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 8 หลายเดือนก่อน

    በባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቃሉ ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን❤❤❤የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን እግዚአብሔር ሆይ ከትናንት ህይወቴ ቀይረኝ ለአንተ ምንም አይሳንህም እና አባቴ እንደፍቃድህ አኑረኝ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እንኳን አደረሰዎት!ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ!!!