ሰበር ዜና ምሽት መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤ በአውነት የምታደርጉት ትግል በእናንተ ብርታትና ጥንካሬ ድካማችሁ ውጤቱ ይካሻችሁ በርቱ በተለይ የአንድነቱን ነገር የሰራበት ትረዱኛላችሁ ድካማችሁ የቀረውን ነቅሳችሁ አውጡት

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 หลายเดือนก่อน +4

    አበበ እባክህን ለወገኖች ተጠንቀቅ !!!
    ያ ወረበላ ገዳይ ከኤርፖርት እንዳያፍናቸው :::

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይታከማል ብለን በውነት ሥንጠበቀው
    ተመልሶ ገባ ተፈራ የጀግና ጀግና ነው
    የጥይትን ባሩን ይዞ ተሸክሞ፣
    አትታከም አለው የጠላትጠላትነው ደግሞ ደጋግሞ፣
    የተፈራ ማሞ ለማራ የደማው
    እንዳይተከም መንግሥት አገደው፣
    የአማራ ጀግና ቆረጡ ወንድ፣
    ነው
    አትታከም ካለኝ መኝታምንድነወ፣
    ሔጀ ልቀላቀል። ፍራቻውየማን ነው፣
    ፍኖ እንደሆነድሮም የእኔ ነው
    ሠብሀት ነጋን ትልቅ ወንጀለኛ አሜሪካ ልኮ
    እኔን ከለከለኝ ጠባቄውን ልኮ
    የጀግና ሞት እንደህ በጀግኖች ቦታ ነው
    አትታከም ታለኝችለታው ምንድነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም የጠፋ ስው ...? አቤዬ ...? አማራ መቼ በታሪኩ ...? ተዋርዶ አይውቅም .! ግን ...? የሚያዋርዱት , ያዋረዱት ...? ከእግዲህ ...? አይፈጠሩም ! ያሉትም ...? በህይውት ...? ከእንግዲህ ወዲያ ...? ማንም , በማንም ...? አይታለሉም !!!!ብራቦ !! እናተም በርቱልን! 💚❤️💛👍

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም የጠፋ ስው ...? አቤዬ ...? አማራ መቼ በታሪኩ ...? ተዋርዶ አይውቅም .! ግን ...? የሚያዋርዱት , ያዋረዱት ...? ከእግዲህ ...? አይፈጠሩም ! ያሉትም ...? በህይውት ...? ከእንግዲህ ወዲያ ...? ማንም , በማንም ...? አይታለሉም !!!!

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀነራሉ ብአዴን ናቸው። እኔ ፈጽሞ አላምናቸውም። ምክንያቱም አሳምነው ጽጌን ሲወቅሱ ነበር። አማራ ማስተዋል አለበት። ወይንም ፋኖ ሰዎችን ማመን ትቶ የደህንነት ስራውን ማጠናከር አለበት። የፋኖ ደህንነት ፋኖን ያድናል። አሁን የሚመጣን በጥርጣሬ ማየት መልካም ነው። ይምጣ ነገር ግን ክትትል ይደረግ።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 3 หลายเดือนก่อน

      በአማራው ህዝብ ላይ ከ50-60 ዓመታት በፊት ጀምሮ የተሠራበት ደባ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ህዝቡ እርስ በርስ እንዲገዳደል፣ እንዳይስማማ፣ እንዳይተማመን የተደረገበትን ተንኮል ባለመገንዘብም ብዙ የተሰሩ ስህተቶች እንደነበሩ ቢታወቅም አሁን ካለው የህዝቡ ንቃት አንፃር ማን ምን እንደሆነ ስለሚታወቅ ለአማራው ህዝብ እርስ በርስ ለመተማመንና በአንድነት ጠንክሮ ለመታገል አመችው ጊዜ ላይ እንዳለ ማወቁ የመከራውን ጊዜ ለማሳጠር፣ የነፃነቱን ቀን ለማቅረብ ይረዳዋል።

    • @BeleteAbebe-cz6hu
      @BeleteAbebe-cz6hu 3 หลายเดือนก่อน

      ተው ሌላ ወሬ አታውራ ይሄ ጀነራሉ የከፈለውን ዋጋ አይተናል

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 หลายเดือนก่อน +5

    Amhara people fano 🐅

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 หลายเดือนก่อน

    አማሐራ ያገር ካሥማ ተራራ
    ልቦናው በክርስቶስ መርህ የተመራ
    ሐገረ መንግሥትን በቀደምትነት የሠራ
    በሰብአዊነት አንደኛ በጀግንነት የአለም መጋኛ
    በጠባበቦች ተደፍሮ ዛሬ ቢወድቅ በነውረኛ:
    ይነግሳል እሡ ሐያል ነው በአምላኩ አንደኛ::

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 หลายเดือนก่อน

    አእናመሠግናላን አቤ ሁለችሁ እግዚያብሔር የድካማችሁን ዋጋ ከፈሎ የምኘውን ሠላም ያሣየን

  • @AntenhYitayal
    @AntenhYitayal 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው አቤ ወንድማችን ❤💪💪💪

  • @Jojolovesgod
    @Jojolovesgod 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቤ ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ያበርታቸችሁ ኮራንባችሁ

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖን እየጎዳ ያለው አሜሪካ ያሉ ባንዳ ነው። ጋሽ አቤ ባንዳዎችን ለይታችሁ አስወግዱ።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks so much our wonderful people 🇬🇧🇲🇱🙏💪

  • @MalekuMekonnen
    @MalekuMekonnen 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ በሃገር ቢት ኢየተዋደቅ ሲግገኝ በአለም ዙሪያ ያለ አምሃራ የዋድላ ደላንታውን የኮሚኒስት ካድሪን ለመፋተድ ከምን ጊዚውም በላይ መነሳት አለበት ።

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647 3 หลายเดือนก่อน

    ይስበርህና የት ቆይተህ ነው አሁን መጥተህ ሰበር ዜና የምትለን?

  • @hauhehhs4743
    @hauhehhs4743 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም አቤ እነውደቹሀሌን ሰለመቹህ ይብዘ ድል ለፈኖ

  • @GanoMohammed
    @GanoMohammed 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራዬ ❤ፋኖ❤🐆🐅💪💪💪

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 3 หลายเดือนก่อน +1

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇨🇬🇮🇹🇮🇹

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 3 หลายเดือนก่อน +2

    💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @wubeshi
    @wubeshi 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም አበበ እንዴት ነህ

  • @zaredx7491
    @zaredx7491 3 หลายเดือนก่อน

    Abe, please get way from habtamu ayalew .

  • @KindalemFetene
    @KindalemFetene 3 หลายเดือนก่อน

    ጰእውነት ነው 100 %

  • @JejrjJeuee
    @JejrjJeuee 3 หลายเดือนก่อน

    ቻናሉ ላኩት

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጅዋር ጠቅላይ ምንስቴር ቦታ እንዲሰጠው በእቡ እየተሰራ ነው

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 3 หลายเดือนก่อน

      ካንዱ አራጅ ወደ ሌላው፣ ካንዱ ሌባና ዘራፊ ወደ ማጅራት መችና ወደ ባሰው የህዝብና ሃገር ፀር እየተላለፍን "ካር ዘሎ ቅዘን" የተባለው ነገር ዳግም እንዳይደርስብን ጠንክረን መታገል ይጠበቅብናል!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም አበበ እንዴት ነህ

  • @GetachewAyitaged
    @GetachewAyitaged 3 หลายเดือนก่อน

    abe endet neh berta enakebrhalen gn teftehbin neber

  • @shegawferede2189
    @shegawferede2189 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good job ❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 3 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @SamuelAsefa-jo6lj
    @SamuelAsefa-jo6lj 3 หลายเดือนก่อน

    Ewnetnew mrt wondmachn

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 3 หลายเดือนก่อน

    Tekele Ababale

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 3 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም ፋና የአቢይ አህመድ ኔትወርክ አይደለም እንዴ?

    • @berhanlema7831
      @berhanlema7831 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ:የሚለውን ቃል አብይ:አህመድ ሲሰማው ተቅማጥ ይይዘዋል እንክዋን ፋኖ የአብይ ግንባር ሊሆን

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@berhanlema7831tkkl 👍❤😂

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 หลายเดือนก่อน

    ብሔርተኛ ፋኖዎች ተጠንቀቁ ሰውዬው ኢትዮጵያኒስት ናቸው
    ስለዚህ
    የመጡት ፋኖን ለመሰለል ሊሆን ይችላል

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 3 หลายเดือนก่อน

      Tuletula TPLF pit like your brother !!!