# ፖለቲካዊ_ትክክለኝነት_ወይስ_ሃይማኖት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ፋንታሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ ሀገራችንን በምህረቱ በኃይሉ ይታደግልን

  • @deme1094
    @deme1094 หลายเดือนก่อน +4

    መ ምህር ፈንታሁን እመብርሃን ትጠብቅዎት።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @KetselanMekonnen
    @KetselanMekonnen หลายเดือนก่อน +13

    የእግዚአብሔር ቅጣት ከቤተ መቅደሱ የሚጀምርበት ጊዜ በጣም ቅርብ ነው። ያኔ የዚህ ዓይነቱ ይፀዳል።

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp หลายเดือนก่อน +4

      💕👏

    • @simretkassaye6862
      @simretkassaye6862 หลายเดือนก่อน

      ጀምሯል እኮ። ሙዳየ ምፅዋቱን ማን ሊሞላው ነው? ሕዝቡ ተፈናቅሏል?

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas หลายเดือนก่อน +1

    ምእመናንየሚጠየቁትበራሳቸውኀጢአትነውየሐይማኖትአባቶችየሚጠየቁትበተሾሙባቸውሕዝበክርስቲያንኹሉነውስለዚህአባቶቻችንበዚህሰዓትኀላፊነታቸውንዘንግተዋልስለዚህበሰማይምበምድርምተጠያቂናቸው

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም መምህር ፋንታሁን በርታልን ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ የሚለው ጎጋ ሁሉ አንድ ቀን ለየት ያለ ነገር ሲያይ በጅምላ እንደሚከተለው ሁሉ በጅምላ የሚክድ ነው::

  • @ethiomekenettube-1200
    @ethiomekenettube-1200 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራኖቻችን

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana หลายเดือนก่อน +4

    ጎጃም ባህር ዳር እሄዳለው ሀገር ስብከት አለኝ የማይሉበት ቀን ቅርብ ነው።

  • @halema4253
    @halema4253 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ZekaryasTsadik
    @ZekaryasTsadik หลายเดือนก่อน +9

    የንጹሐን ደም ይፋረዳችሀል።

  • @leba22
    @leba22 หลายเดือนก่อน +1

    Selam yehunelen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd หลายเดือนก่อน +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen

  • @estifanosabebaw1468
    @estifanosabebaw1468 หลายเดือนก่อน +2

    so mr fantahun reads comments like me 😆😆

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 หลายเดือนก่อน +7

    መንግሰት ወደፊት ሲወድቅ ጳጳሳት መነኮሳት አስመሳዯች አባቶች መታሰር ሰለማይችሉ ወጣ ያለ ገዳም ለተወሰነ አመት በፀሎት እንዲኖሩ ማድረግ መታሰብ አለበት ለማየት እንኳን እሰከሚያሳፍሩ ድረስ ንግግራቸውን ሲግቱን ከርመው ድጋሚ ወደፊት ተመሳስለው ሊመሩን ተገቢ አይደለም ምንደኛ አባቶችን ማየትም መስማትም አንፈልግም እግዚአብሔር እውነተኛ አባት ያድለን

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ለምን በምድር ቅጣት ይቀጣሉ የሠማዩን በግላቸዉ ይጠየቁ

  • @SisayneshBogale-j3t
    @SisayneshBogale-j3t หลายเดือนก่อน +9

    አይ የዋሁ ምእመንማ እየተገደለ ነው አባታችን ምነው ዘነጉት ሁል ጊዜ መይክ ሲይዙ መንግስተዎትን አመስግነው ይወርዳሉ ለእርስዎ የተለዬ የሆነለዎት ምን ይሆን? አባታችን

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 หลายเดือนก่อน +7

    #አቡኑ_ለብልፅግና_ገባሪ_ሆነዋል_ምናልባትም_ልብሣቸውን_ቀይረዉ_መነፅራቸውን_አጥቁረዉ_እሬቻው_ላይ_ይገኙ_ይሆናል_የአዲስአበባ_ሕዝብ_ጨዋነት_ነው_የረዳቸው‼️⚖️#ፍትሕ_ፍትሕ_ፍትሕ_ኦርቶክሣውያን_ተክደናል⚖️#አባቶች_የሉንም💯⚖️⚖️

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 หลายเดือนก่อน +1

    Memher betam newe yemwdote egzabher edmana tena yestlen kebrulen etiopian yemydnte kerstose ena fano newe

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana หลายเดือนก่อน +1

    “ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።”
    - ሐዋርያት 20፥29-30

  • @TEKLEHAYMANOTNEGASH
    @TEKLEHAYMANOTNEGASH หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ራስዎን ሞር ባያቀሉ ጥሩ ነው።

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 หลายเดือนก่อน +2

    እንደነዚህ አይን አባቶች ከፈሩ ምኑን ነው እግዚአብሔርን የሚያከብሩት ?

  • @eskenderayalew5592
    @eskenderayalew5592 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር : ድካማችሁን :ይቁጠረው :
    የአዲስአበባ :አባወራ:ሚስትህን:ጠብቅ:ምድረ:ወመኔ :መነኩሴ :ተብየ :እቤትህ:ድርሽ:አታድርግ:የምንሰማው:ብዙ:ነገር:አለ:የንስሃ:አባት:70:አመት:በላይ:ለዛውም:የገጠር:ሰው:አድር::

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 หลายเดือนก่อน +10

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @leba22
    @leba22 หลายเดือนก่อน

    Ha

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 หลายเดือนก่อน +7

    እና ካህኑ ከነቤተሰባቸው የተጨፈጨፉት በስካር ነው?

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 หลายเดือนก่อน

    ምን ይባላል እንግዲህ?! ምንም ቢሽሞነሞኑ ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጡ ይቅር ይበለን ሁላችንም የእርሱን መፍትሔ ከድርሻ መወጣት ጋር እንፈልጋለን!

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377 หลายเดือนก่อน +1

    Abatoch ke political line gar enji ke amagnu gar adelum yasazinal.

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል หลายเดือนก่อน +1

    እኝህን አባት ተብዬ አታሳዩን ከምእመኑ ጎን ያልቆሙ ምንድናቸው እሳቸው ትንሽ ይከብዳል እንዲህ መውረድ ገዳም ይግቡ ሁሉም

  • @AbaHiruyBeleteYitbarek
    @AbaHiruyBeleteYitbarek หลายเดือนก่อน +2

    1"የመስቀሉ ቃል ለማያምኑ ሞኝነት"ነው
    2."አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት.....
    3.ብዙዎች የመስቀሉ ጠላቶች.......
    4.ያመነ የተጠመቀ..ያላመነ ያልተጠመቀ....
    የሚሉ ጥቅሶች አይፈቀዱም።

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ግን በእግዚአብሔር የሚያምን ሰው እንዴት በማስመሰል ለመኖር ይህንያህል ይለወጣል?!

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal หลายเดือนก่อน +2

    keses memnane seltan yelchewm enda aslfw lestun aBATOCHE anmeram malt?

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +5

    በኦርቶዶክስ በዓል ላይ ሰክሮ ሲረብሽ የታየ የለም ለምንድነዉ ሰድበዉ ለሰዳቢ የሚሰጡት አማኑን

  • @naelinu3790
    @naelinu3790 หลายเดือนก่อน +2

    "የሃይማኖታዊ በዓል ተብለው..." ያሉት ምን ለማለት ነው?

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሀም ወላ ማትያስ ሁሉም ካድሬዎች ናቸው ተስፋ የምናደርገው ውጭ ሀገር ያሉ በአዲስ የተደራጁ መነኮሳት ቤተ ክርስቲያንን ተረክበው ያስቀጥሏታል አሁን መሪ የለንም። ሁሉም ክርስቲያን መፀለይ አለበት ይሁዳወች ይታነቃሉ በእግዚአብሔርም ፍርድ ይቀጣሉ።

  • @AyalkbetTefera
    @AyalkbetTefera หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ በዓል ላይ ሰክሮ ሲረብሽ የታየ የለም ለምንድነዉ ሰድበዉ ለሰዳቢ የሚሰጡት አማኑ

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ አዲስአበባቸው ሰላም ተሁን እንጂ ስለሌለው ምን አገባቸው ሲፈልጉ ሰካራም እየሰከሩ ነው ሚገደሉ አሉን

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የማትቀበለውን አርቲፊሻል አበባ ማስቀመጧና ማስዋቧ ከማመስገን በክብራችን ኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማችንና በመስቀሉ ማስዋብ እንዳለባት እንደመንገር አለቃዋና እሷ ኦርቶዶክስን ሰንደቅ አላማችን መኩሪያችንን ለማጥፋት ሲታገሉ ምስጋና ? የዛሬ አመት ደግሞ የጋላን ሰንደቅ አላማ አድርጉ እንደሚሏቸው እርግጠኛ ነን፣ የሰከሩስ እሳቸው ናቸው። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹና ሃይማኖትን የሚያስደፍሩ አንዱ አቡን ነኝ ተብየው አብርሃም ናቸውና ሊወገዱ ይገባል። ብቻ የንፁሃንን ኦርቶዶክሳውያን ደም ይፋረዳቸው ! ጥቅምና መሞዳሞድ እከሌ አያሰኛቸውም የዘንዘሪጦ አሽከር መሆናቸውን አስመስክረዋልና በእርግጥም ኦርቶዶክስንና ሰንደቅ አላማን አስደፍረዋል ! ብቻ በመንግስት ተብየው ያጣናቸውን ቤተሰቦቻችንን ፣ የተሰውብን ሰላማዊ ኦርቶዶክሳውያን ደም ይፋረዳቸው።እባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች እነዚህን የገንዘብ ሴሰኞች ከፓትርያርኩ ጀምሮ መቃወም አመፃዊ ሰልፍ ማሰማትና መውጣት አለብን ! ምክንያቱም ነገም አማራ የሆኑን የሃይማኖት አባቶቻችንና ቤተሰቦቻቸውን አስጨራሻችን እነሱ ናቸውና !!! ይወገዱልን።አንድ ነገር ለበሻሻው የዲያብሎስ መልእክተኛ የምንለው ቢኖር ኃይል የእግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ስንገፋና ስንጨረስ እንበዛለን።

  • @Lisan-j1i
    @Lisan-j1i หลายเดือนก่อน +1

    ክቡራን መምህራን ምን ልሁንላችሁ?ቤተ ክርስቲያንን አቃጥለው የገደሏት በቤቱ ያሉ ያውም ስልጣን ያላቸው ሰዎች ናቸው።አፈ መምህር"አንድ ሃይማኖት"ሚለው ሌሎችን እንዳይከፋቸውና የኛ ብቻ ሃይማኖት እንዳይመስላቸው"እንደዲህ አይነት ጥቅስ መያዝ ጥሩ አይደለም አሉ። ከዚህ በላይ ክህደት አለ??

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs หลายเดือนก่อน +1

    ዝምታም ችሎታው ከመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ተሰፈንጥሮ የባጡን የቆጡን ከመቀባጠር
    አይ እሰኪሞቱ ያለ እዳ

  • @MeragiawAsmare
    @MeragiawAsmare หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያናችን ምልዕት ብትሆንም በአባቶቻችን ደካማ አመራር ምክንያት ክብር እና ሞገሱዋን አጥታለች፡ ምዕመኑዋ ተስፋ ቆርጡዋል፡ አገልጋዮቹዋ በግፍ ታርደዉ
    ቤ/ክርስቲያን ድምፅ መሆን አልቻለችም። አብያተ ክርስቲያናት እየወደሙ፣ ምዕመናን እታረዱ፣ እያነቡ፣ ዓለም በፈጠረችዉ የጦር መሳሪያ ህዝብ እያለቀ ቤ/ክርስቲያን ካልጮኸች የአባትቻችን መኖር የሚያስፈልግ አይመስለኝም።
    ከኦሮሚያ ሲኖዶስ ጋር በተያያዘ ከጫፍ እስከ ጫፍ የተደራጀዉን ምዕመን የበተኑ አባቶች ናቸዉ አሁን ነዉ የገባኝ። በአባቶቻችን በጣም እናፍራለን፣ አዝነናልም።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይባላል እንግዲህ?! ምንም ቢሽሞነሞኑ ከእግዚአብሔር ፍርድ አያመልጡ ይቅር ይበለን ሁላችንም የእርሱን መፍትሔ ከድርሻ መወጣት ጋር እንፈልጋለን!

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ፋንታሁን መምህሩ አስተራየ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከክፉ ይጠብቃቹ .የእውቀት ጥግ በሁለት ሰይፍ የተሳላቹህ ናቹህ.