ፍሬይወት አድነው ኤርሱሎ ( መንቾ ከም)።የከምባታ ዞን እርስ በራስ የመጠፋፋት ፖለቲካ ሕዝቡን ለችግር ደርጓታል ይላሉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2

  • @DageHabama
    @DageHabama 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @adisegarkabo4927
    @adisegarkabo4927 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን መንቾ ከም ሀሳቦችን በመረጃና በማስረጃ በመሞገት የሚታወቅ ሲሆን የወርቃማ ሀሳቦች ማፍለቂያም ነዉ። ሀሳቡን በነፃነት እና በሙያዊ ድፍረት በመግለፅም ይታወቃል። ምንም እንኳን የሚኖረው ለንደን ቢሆንም ርቀት ሳይገድበዉ የተወለደበትን አካባቢ ጉዳዮችን በንቃት የሚከታተል እና ሀገር ወዳድ እንዲሁም ለዛሬው ማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የበኩሉን የማይረሳ አሻራ የጣለ ድንቅ ወንድማችን ነዉ።
    በመጨረሻም መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ !!