ትቸንቴ | አምደገብርኤል አድማሱ | Tichente Amdegebreal Admassu New Ethiopian Guragigna music 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 226

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 2 ปีที่แล้ว +21

    ቋንቋችንን ለማሳደግና ባህላችን የጉራጌ አልባሳትን እንዳይረሳ ለምታደርገው ጥረት ከቃል በላይ ነህ አምዴ የጉራጌ ሶሬሳ የኛ አስተዋይ በርታልን ከጎንህ ነን 👌

  • @ChaliChaliya-tu7ll
    @ChaliChaliya-tu7ll ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 ปีที่แล้ว +1

    ትንሸን ትንሸን ነከብሁንም እልልልልል ዝዝዝዝዝዝ

  • @nasrKemal-z7v
    @nasrKemal-z7v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወኸም ሰረነኸም ❤❤❤❤

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 ปีที่แล้ว +6

    ገራሚነው ወደኋላ በትዝታ ተመለስኩ
    💞💕👍😍

  • @hibaaschalew9393
    @hibaaschalew9393 11 หลายเดือนก่อน +1

    የርች አተ በርታ

  • @dereseshimelis8954
    @dereseshimelis8954 ปีที่แล้ว +3

    good job thanks...he is not only artist but also he struggle for freedom ,justice & hero log life

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 2 ปีที่แล้ว

    የድሮተወዛዋዦች ናፍቀውኝ ነቀር አገና❤

  • @AregaGebreyes
    @AregaGebreyes 2 หลายเดือนก่อน

    ኤንዴ አምደ ወንድም ምርጥ አይደል እንዴ መች አየሁልህ።ምርጥ ድምጻዊ በእእዉነት።እኔ በአነድ መስመር ብቻ ነበር ማስብህ ለካ ከሁለትም ሶስትም በላይ ነህ።

  • @tsehaykassaye1434
    @tsehaykassaye1434 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም ትጌ ከበደን አጃሞ አስታወስከኝ

  • @NijebaNijeba
    @NijebaNijeba ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ስዎደቹሁ ሲልጤ ናኝ ጊን ጥሎብኝ ስዎደቹሁ

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  ปีที่แล้ว

      የባድ ወሎድ መካት ኤሎድ🙏🙏🙏❤❤

  • @meklittewaji3181
    @meklittewaji3181 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው የገነና እርች

  • @eyeruskibatu2163
    @eyeruskibatu2163 2 ปีที่แล้ว +9

    ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ምርጥ ክሊፕ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን፡፡ ሌሎቹም ከሊፖች ሲሰሩ እንደዚህ ባህላዊ ይዘታቸውን ቢጠብቁ ጥሩ ነው፡፡

  • @kibnshshikta4040
    @kibnshshikta4040 2 ปีที่แล้ว +6

    አምደ ምርጥ ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው በጣም እንደለፍህበት ከስራው ያስታውቃል በርታልን የኔ መልካም የበጎ ሰው እግዚያብሄር ካስብክበት ያድርስህ እወድሀለው አመሰግናለው

  • @seidebrahim8706
    @seidebrahim8706 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሽር ከበደ አጃሞ

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 ปีที่แล้ว +7

    አምደ ንቃር ይሽር ንቃር የቀጥሁቨ አማ ያኸር 👏👏💚💛

  • @Charmelias
    @Charmelias 2 ปีที่แล้ว +2

    አምዴ ምርጥ ከቨር ሙዚቃ ነው ። ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ የልጅነት ትዝታዬ የከበደ አጃሞ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ይዘቱን ሳይለቅ ምረጥ ከሊፕ አክለህበት ስላስደመጥከኝ አመሰግንሃለሁ ክበርልኝ

  • @ጥሎብኝአተንወድጃለሑካልመ
    @ጥሎብኝአተንወድጃለሑካልመ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደም❤❤❤😘😍🥰

  • @JemalAwel-iw5nq
    @JemalAwel-iw5nq ปีที่แล้ว +3

    Good job

  • @melesekore
    @melesekore 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow አንደኛ

  • @MeskeluDinku
    @MeskeluDinku ปีที่แล้ว +2

    አምዴ እኮ ንቅ ኧች ሶሬሳ

  • @fetajemalfeta7921
    @fetajemalfeta7921 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 ปีที่แล้ว +1

    ሰርተኸዋል አምደ በርታልን

  • @sitiabrare8334
    @sitiabrare8334 2 ปีที่แล้ว +1

    አጎቴ❤❤❤

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 ปีที่แล้ว

    zah abo gurge yetanbi aberus wow adegna betam aref naw bertu wandemoch💃💃💃bohem chenahim yetanbi👌👌💃💃💃💃

  • @fetajemalfeta7921
    @fetajemalfeta7921 ปีที่แล้ว +1

    ደረጃው የጠበቀ ክሊፕ❤❤

  • @seyidfikreseyidfikre3046
    @seyidfikreseyidfikre3046 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧሻማኸ ኧሻማኸ ኧሻማኸ!!!

  • @meksudarbe3459
    @meksudarbe3459 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው

  • @yesrash
    @yesrash 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው አምደ በርታ

  • @tofekabdlkaderofficialchanal
    @tofekabdlkaderofficialchanal 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው

  • @shisemayirga3943
    @shisemayirga3943 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰርተኸዋል አምደ ወንድሜ ዝካው!!!

  • @melakunemani5474
    @melakunemani5474 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ተመችቶኛል ምርጥ አድርገህ ሰርተኸዋል

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow መስማት የምፈልገው ምርጥ ከቨር ሙዚቃ የከበደ አጃሞ እና የመሀመድ አወል አድናቂ ነኝ
    አምዴ በጣም እንወድሀለን ሶሬሳ

  • @kasimnesruhassen6933
    @kasimnesruhassen6933 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow እጀና አፈር ወሄ ሜናው 💟💟💟💟🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yesrash
    @yesrash 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው ወድጄዋለሁ

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 ปีที่แล้ว +14

    ትቸንቴ ትቸንቴ እንደኔ የተመቸው ማን ነው ንቃር ይሽር አምዴ ኧሰሞች

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s ปีที่แล้ว

    እዮዮዮዮዮ መምር ይሽር አምዴ ዩረም ወሄቃር ቾትኸንም

  • @elsagebre3278
    @elsagebre3278 2 ปีที่แล้ว +1

    Super 🤗

  • @yidnekachewdebebe5681
    @yidnekachewdebebe5681 2 ปีที่แล้ว +1

    wow mirt clip nw

  • @meskeremdenbu4286
    @meskeremdenbu4286 2 ปีที่แล้ว +2

    WOW ተመችቶኛል በጣም

  • @MimiMisi-sk6sp
    @MimiMisi-sk6sp ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ በርታ

  • @kinfefekadu1191
    @kinfefekadu1191 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሔ ሜናው 🙏🙏🙏

  • @TiztaDirga
    @TiztaDirga 6 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @werknesh7513
    @werknesh7513 2 ปีที่แล้ว +5

    አምድ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አምድ በአንተ ሙዚቃ የመጣ ሙዚቃ ወዳጅ ልሆን ነው ነበርታ የጉራጌ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤ የአንተው ናፋቂ ነኝ ካለሁበት

    • @abdimuse6216
      @abdimuse6216 2 ปีที่แล้ว

      ቴንኪዩ በርታልን አምደ አሹሹሹሹሹ

    • @allinone_belhufikadu4668
      @allinone_belhufikadu4668 2 ปีที่แล้ว

      tornet mede sayhed gn yegurage jegina tinsh aykebdim enat

  • @seyyashemsu
    @seyyashemsu 2 ปีที่แล้ว +2

    ሌላ ሌላዊየ ሌላ እዮእዮ አቦ ፍቅር ጉራጌ

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ክለፑ ንቃር ያዝወን በርቱልን ባህልን ለማስተዋወቅ ምታደጉትን ጥርት አደቃለሁ

  • @mengistuzerga2703
    @mengistuzerga2703 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው ትዝታ ቀስቅሶብኛል❤

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
    @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌ የሶሬሳ ጀፋረ ስያምረ ትረፉ የአዶታቹ ምረጥ ስራ ነው በረታ ባህልች ስያምር 💃💃💃💃

  • @ahamdeulilahalhamdeulilah69
    @ahamdeulilahalhamdeulilah69 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንደኛ የኔ ወይንም በርታልን ትርፍ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu9717 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶሬሳሳሳሳ ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @mulugetaendale2394
    @mulugetaendale2394 2 ปีที่แล้ว +1

    yamral best

  • @regasawakuma4919
    @regasawakuma4919 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ክሊፕ

  • @AbdrezakFedlu-pi6dv
    @AbdrezakFedlu-pi6dv 11 หลายเดือนก่อน +1

    hero

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘፈን አፍማጭ አይደለሁም ለማበረታት ነው ም መጣው በርታል

  • @ayeledemis289
    @ayeledemis289 2 ปีที่แล้ว +2

    Waw sitchile @@@&

  • @zemetechlamboro7560
    @zemetechlamboro7560 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ጉበዝ በርታ 👏👏👏

  • @mukremabbas3205
    @mukremabbas3205 7 หลายเดือนก่อน +1

    I m always p of you 😊

  • @muhedinhaseen
    @muhedinhaseen 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ አድናቂህ ነኝ ማኛ

  • @FffFff-w1s
    @FffFff-w1s หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ

  • @thetruthwillsetyoufree736
    @thetruthwillsetyoufree736 2 ปีที่แล้ว +1

    Abo soressa! !!!

  • @BirukLemma27
    @BirukLemma27 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶሬሳ ወሄ ሜናው
    🙏🙏🙏

  • @መቅደስብ
    @መቅደስብ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚያምር ምርጥ ክሊፕ ነው ወድጄዋለሁ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ሁሉም ነገር የተሟላ ነው ።100/100 አምዴ ትርፍ ንቃር ይሽር ።

  • @Nura-r9o
    @Nura-r9o หลายเดือนก่อน +1

    አምደ ምርጥ

  • @keberualemukeberuut8483
    @keberualemukeberuut8483 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @desalegndeju4529
    @desalegndeju4529 2 ปีที่แล้ว +1

    አምደ ደስ የሚል ስራ ነው።

  • @mulukenteka4499
    @mulukenteka4499 ปีที่แล้ว +1

    our gurage community newly young artist amedegeberal go ahead bro

  • @mehubak239
    @mehubak239 ปีที่แล้ว +1

    ጎቢያኖ ንበኒ ሺይ አመት

  • @fetajemalfeta7921
    @fetajemalfeta7921 ปีที่แล้ว +1

    መርካማ ክሊፕ

  • @zelwdzelwd1668
    @zelwdzelwd1668 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ነው የተቢ

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q ปีที่แล้ว +3

    👍👌

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ

  • @tantosdarge7406
    @tantosdarge7406 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልኝ ጎበዝ

  • @destawolde6720
    @destawolde6720 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ደሥ ይላል 😍😍😍👌👌👌👌👌

  • @amankedir2736
    @amankedir2736 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ምርጥ አምዴ በርታልን

  • @tea9003
    @tea9003 2 ปีที่แล้ว +1

    I just subscribe. Good job!!! What does it mean Amard?

  • @sebtesebtube595
    @sebtesebtube595 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ክሊፕ ነው፡፡ ወድጄዋለሁ♥♥

  • @seadiyoutube4657
    @seadiyoutube4657 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @mekdsberhanu-hp6df
    @mekdsberhanu-hp6df ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ

  • @kinfefekadu1191
    @kinfefekadu1191 ปีที่แล้ว

    ወሔ ሜናው !!!

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 ปีที่แล้ว +1

    ባኸ እንጊዝየ ንኮራን አንደ ገብርኤል ጀግናኸ በርታንን

  • @mehubak239
    @mehubak239 ปีที่แล้ว +1

    አምደ አንደኛ@

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 ปีที่แล้ว +3

    የልጅነት ትዝታዬ ትዝ አለኝ የምር ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በቱልኝ 👏👏👏 👌👌

  • @fetajemalfeta7921
    @fetajemalfeta7921 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያምር ክሊፕ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን

  • @mdmokaddas5076
    @mdmokaddas5076 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ አምዶ

  • @nesrutubeh7937
    @nesrutubeh7937 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው አምደ ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለሁ በርቱ እንበርታ

  • @sadujemal8244
    @sadujemal8244 2 ปีที่แล้ว +2

    አምዴ ምርጥ ስራ ነው

  • @tekellil
    @tekellil ปีที่แล้ว +1

    Amede betam konjo

  • @AbdrezakFedlu-pi6dv
    @AbdrezakFedlu-pi6dv 11 หลายเดือนก่อน +1

    key man

  • @ናስርአወል
    @ናስርአወል ปีที่แล้ว

    መርካማው

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 ปีที่แล้ว +1

    አንዴ የትነህ ይሁን ወንድሜ ድምፅእህ ጠፋ ያለ ሆድህ አገኘህ የሀገር ብለህ

  • @መቅደስብ
    @መቅደስብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧሻማኸ

  • @selam8182
    @selam8182 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው 🥰🥰😍አቦያ ቡሉኮ ከሚሆን አቦያ ድርበድር ይሻላል ከበደ አጃሞ አሜዴ ሶሬሳንዳ እረምድኸ🥰🥰🥰

  • @bisratmechal1113
    @bisratmechal1113 2 ปีที่แล้ว +3

    The legend great job. Great respect what you are paying to gurage people.

  • @mieraje8693
    @mieraje8693 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ጉራጌ🥰🥰🥰🥰

  • @mubadelil1679
    @mubadelil1679 2 ปีที่แล้ว +1

    አምዴ ምርጡ አሪፍ ስራ ነው ይቺ ዳንሰኛዋ አለች ግን የጥንት ዳንሰኛ

  • @mmkmselam
    @mmkmselam ปีที่แล้ว +1

    ዋቢ አብዱራህማንን በደንብ እና በተሻለ እንዲታወስ የሰራኸው አምዴ እናመሰግናለን።

    • @Amard_Gurage_Music
      @Amard_Gurage_Music  ปีที่แล้ว

      የከበደ አጃሞ ለማለት እንደሆነ ተረድቻለሁ።

  • @tadesuzepro9520
    @tadesuzepro9520 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በርቱ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ጉራጌ ፍቅር ነው

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤