ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄስስ ይሄ የኜ ታሪክ ነው። ትክክል ነዎት ቄስስ ሁሉም ያሉት በኜ ህይወት ተደርጓል እኜ እንደእናት ነው የሆንኩለት ደከመው ብዬ ብዙ ነገር እግዚአብሄር በሚወደው ደከመው ብዬ አዝንለት ነበር ። በአሁን ሰአት ለኜ ምንም አልጠቀመኝም። የረጅም አመት ትዳሪ ፈርሶል። እባካችሁን እህቶቼ ይኼንን ትምህርት በትክክል ተግባር ላይ አውሉት።ለኚ ይኼንን ማዳመጤ የኜም ህይወት በዚህ ዙርያ ሰለሆነ ልጆቼን አስተምርበታለሁኝ ። ቄስስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም ተደንቄ ነው ያዳመጥኩት የኜን ታሪክ አሚናገሩ እስከሚመስለኝ ድረሰ ነው ውስጤ የገባው ። ተመስገን ፈጣሪዬ መድሀኚአለም ሰለ ሁሉ ነገር ይሄ ሁሉ አልፎ በአሁን ሰአት ተረጋግቼ በጤና ህይወቴን እየመራሁኝ ነው። አባቴ መድሀኚአለም ህይወቴን በትክክል እየመራኝ ነው ተመስገን።
ቤሪth-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
96171882076
መምክራችን ቃለሕይዎት ያሠማልን ቀሪይው ዘመንሕ የተባረከ ይሑን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከዛሬ ብዙ ነገር ተምራለሁ ያለፈው ሂወት የሴትነት ህይወት ትምህርት ባለመማረ ተበላሽቶ አልፎኛል ድጋሜ በመልካም ነገር የተማርኩትን በተግባር እያደረኩ አሪፊ ሂወት ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ ሀይለኝነቴን እንድተው ያደረገኝ ይሄ ትምህርት ነው እና ሁሌም የእናትነት ትወና ይዤ ነበር እስከዛሬ ካሁን በኃላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመቀየር እሞክራለሁ እናመሰግናለን የርቀት ትምህርት በስልካችን ስለምናገኝ በርቱልን
እኔም
እግዚአብሔር ያክብርልን የእውነት መምህራችን ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ኑርልን። ምስኪን የልጅቷ ታሪክ ደግሞ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እኔም አረብ ሃገር እየፈገሁ ለፍቅረኛዬ ገንዘብ እየላኩኝ እሱ ምንም አይነት ስራ ሳይሰራ ሁሌም የጎደለውን እኔ እየሞላሁለት ልክ እንደናት ስሆንለት እሱ ግን ሌላ ሴት አፍቅሯል ቁጭ አለ። እህቶቼ ለናንተም ትንሽ ታሪኬን ልንገራችሁ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው እሺ አንብቧት
በመጀመሪያ ይህን ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድሠማ ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ሢቀጥል ቀሲሰ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ይሔ የኔ ታሪክ ነው ከልቤ። ስሜ ብቻ ነው የቀረ ከእናትነት ወደሚስትነት ለቀየርኝ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ በአሰፈላጊ ስአትም ስለ አገኘዋቹ በጣም አመሠግናለሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላመ እግዚአብሔር ለሁላቹህም ይብዛላቹህ ! ቃለ ሒወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን እኛም እንወድሐለን በጣም ገምቢ ትምህርት ነው ግዜህን ሰውተህ ለኛ ይሄን የመሰለ የሂወት ምግብ ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን !
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለሒወትያሰማልን።እባካቹእህትወድሞቼ ትግስትየሚባልነገርየለኝምበጌታፀሎትአርጉልኝ😥🤲🤲🤲
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏አባቴ 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
በእውነት አንዷ እኔ ነኝ😢😢😢 ግን ለወደፊቱ እናት ሠመሆን ያለብኝ ለፍቅረኛዬ ሣይሆን ለልጆቼ ነው ❤❤❤❤በእውነት መምህራችን የህይወትን ቅመም ቃሉን ዘወትር ስለምታስተምረን ተመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🎉🎉
ትምህርቱ እጅግ በጣም በጣም ለሴት እህቶች የሚያስፈልግ ነው ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም በሞገስና በክብር ያኑርህ
ለአባታችን ለቄስስ አሸናፊ ገብረማርያም ቃለህይወት ያስማል። ይህንን ትምህርት ሌሎቹንም በተለይ ባለማወቅ እንደ እናት በጎ በማድረግ የነበረኘን ህይወት እንዳጣሁ ሳስብ በብዙ ይገርመኛል ከ10 ጊዜ በላይ ያዳመጥኩት አለ። ወንድ የምትንከባከበውን አይደለም የሚንከባከባትን ምታከብረውን ሳይሆን ምታጣጥለውን ነው የሚፈልግ ከራሴ ስህተት ያየሁት።
እኔም 🎉🎉🎉🎉
ብዙ ነገር በእምነት ያላወኩት ተምሬያለሁ በጣም እናመሰግናለን እናከብራለን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛ እኔ ደካማ እህት ብዙ ነገር ያንተ ትምህርት ነው ይ መለሰኝ
በእውነት የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን እውነት ነው እኛ ሴቶች ብዙ ግዜ ስንወድ ፍቅራችንን ወደ እናትነት ነው የምንቀይረው ይሄን ደግሞ ብዙ ወንዶች አይቀበሉትም ሚስት ፍለጋ ይሄዳሉ ትክክል ነው ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
የእድሜ ዘመኖት ይባረክ ሰው አውቆ ከተጠቀመበት ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ በዚህ ፍቺ በበዛበት አለም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለው ዘሮት ይለምል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰበወት ፍቅርን ሰላም ጤና እድሜን ይስጣን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃልሂወት ያስማልን አባታችን ምንግሥት ስማያትን ያውርስልን እኛም ይስማንውን ብልቦናችን ያኑርልን
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ቅዱሰ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
ፈጣሪ !!እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህን ትዳርህን ጌታ!!ይባርክያልከው ሁሉ ስለኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ።አሼ ፈጣሪ ምንያህል ባንተ እንደሚደስት ውስጤ ይነግርዋልምክንያቱም ትምህርትህን 100%ስለለወጠኝ ምታስተምረው አምልጦኝ አያውቅም ኮሜንት ግን ማልሰጠው ጊዜ የለኝም ላይክ ብቻነው ማረገው በኤርፎን አድርጌ ስራ ስለምሰራ እና ታስፈልገናለህ ለተዋህዶ ልጆች!!!!!!!🙏
ኢኔ ሙስልም ነኝ ማምህር ከልብ አማሰግነላው አላህ ይስጣልን እኝም ሰምታን ምንጣቅም የድርገን ባጣም አርፍ ትምህርት ነው ቃጥሉበር ፍጠሪ ከነንቴ ገ ይሁን አሜንንን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ውድ ጎበዝ የሚጠቅም ነገር ማዳመጥ ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ አስደስትሽኝ
Fatre yebarekik ya agalote zamnekine emabteye tebarakelke
በዚህ ትምርት ውስጥ እራሤን ነው ያገኘውት ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሥከዛሬ የርሶን ትምህርት ባለመሥማቴ ቆጭቶኛል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በብዙነገር እረፍት ሰላም እየተሰማኝ ነው ጌታ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናችን ያብራልን ጥበቡም ያድለን🙏🙏🙏 ኣይይይ ባለማወቃችን የስንቶቻችን ሂወት ተበላሽቷል።ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት መምህራችን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድመና ጤና እብዝቶ ይስጥህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ያለፈዉ አልፋል ከዚህ ቡሀላ ላለዉ ወሳኝ ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሳማልን ተስፋይቱ መግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሚን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው. እኔ በጣም የምወደው እጮኛ ነበረኝ እንደ እና ስለሆንኩለት ሚስት ፍለጋ ሄዴ በስደት ለሱ ስል ያልሆንኩት አልነበረም ቀድሜ ሰምቸው ቢሆን ኑሮ. እንደዚህ አልጎዳም ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን ካሁን ብሁዋላ ላለው ህይወቴ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ
ቃለህይ ወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን!!!
አሜን ቃለውት ያሰማልን የእውነት ብዙ ነው የተማርኩት እግዛቤር የተማርኩት እንፈጽም ዘንድ ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን
ሰለምህ ይብዛልኛ ዉንድምችን ቃሊህይዉት ያሰማልን ኣሜን ዉንድማችን በፍስብክ ታስተምርን ነበር ኣንዲንድ ትምህርቶች እኔ ሰይመጠልኛ ቀርቶነዉ ዉይስ ትትትህዉነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን በእውነቱ ምን ይሆን ኮመታችሁ እህቶቸ ይሄ ትምህርት የሁላችንም ድክመት የተገለጸበት ነው
አስተማሪ ትምህርት ነው ይህን ላደርግ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን እኛም እንወድሐለን
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን እግዚአብሔር በልባችን ይፃፍልን
የእውነት ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እየመከርከን ያለው ምክር ብቻ ሣይሆን እንደ ህይወት ምግብ የሚጣፍጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ምስጋናችን ከልብ ነው በዚሁ ቀጥልልን በጣም እንወድሀለን
አቤት ትምህርት እግዚያብሔር ያክብርልን እሄን የመሰለ ትምህርት ያሚያዳምጠው ግን በጣም ቲኒሽ ሰው ይሄኔ ሌላ ቢሆን የሚያየው ብዙ ነበር
በትክክል እኔንም ለምን ይሄንን የመሰለ,መንፈስንና እውቀትን የሚያስገኝ ትምህርት እንደማያዳምጡት ይገርሙኛል
@@fantafanta6244 ብዙ ማለት ይቻላል ግን አለመታደል ማለት ይቀላል አናሳዝንም
በትትክክል አሁን የነ ጂጂ ቢሆን በሺህ ሰው ነበር የሚያየው ብዛቱ
@@fekrrkassa1965 ትክክል
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 💚💚💛💛❤️❤️🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን
ቃለ.ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ትልቅ እውቀት ነው የተገነዘብኩት ውስጤን ነው ያበራህልኝ ተባረክ አባቴ
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ በብዙ እየመክረንና እያሳደገን ስለሆነ ስሙ ይባረክ የአገልግሎትህን ፍሬ የምትበላ ያድርግህ አሜን።
ትልቅ በረከት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
በእዉት አባታችን ቃላ ህወይት ያሠማልን
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጤና ይስጥልን መምህር እሽ እንሰማለን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ሂወትን የሚቀይቅር ከሥህተት መንገድ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ የሚመራ በእዉነት እግዚአብሄር ይሥጥህ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ባንደበታችን ይሳልብን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛለዎት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ቆንጆ ጠቂሚ ትምህርት ነዉ የእርሶነ ትምርት መስማት ከጀመርኩ በሗላ እየተለወጥኩ ነዉ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም እንወድሃለን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ለወደፊት የማስበው እንደዚህ ነበር በጣም የተሳሳተ መንገድ ነበር በጣም እናመሰግናለን
እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከብዙ ስህተቶቸ ተምረያለሁ አድሜ ይስጥልኝ እኛም እንወደወታለን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ከልብ እናመሠግናለን በጣም ህይወቴን ቀየርኩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም አስተማሪ ነው ይህ የኔን ህይወት ይመስላል አግብቼ ሳይሆን በእጮኝነት ነው ያለነው ብቻ አድሬስአችውን አግኝቼ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትመክሩኝ ደስ ይለኝ ነበር ካላስቸገርኩአችው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ህይወትን ይቀይራል ቀጥልበት እኛንም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ጌታ አምላክ አሜን
እንኳን ደሕና መጣክ አሸናፊ ገብረ ማርያም ትምርትክ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው የዛሬው ትምርት ልክ የኔ ነው በጣም ይገርማል የምፈልገውን ሰው ነው ያጣሁት የሚረዳኝ ይስጠኝ
እግዛብሄርን አመሰግነዋለሁ አብዝቼ ቀሲስ አንተን በማወቄ በእውነት ህይወቴ በብዙ ተለውጧል የሚደንቅ የማይጠገብ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ
አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልንያገልግሎት፡ዘመነዎትን፡እግዚአብሔር ፡ይባርክልን፡በእዲሜ፡በፀጋ፡ያቆይልን
ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ አባቴ
ቃልወት ያሰማልን አባቴ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እድሜውን እና ጤናውን ያብዛልህ
እናመሰግንአለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ይገርማል እንባዬን ተናነቀኝ በኡነት ትምህርት ደስ ይላል ውስጥ ገብቶ ይሰጥማል በኡውነት እድሜና ጤና ዬስጥልን ፈጣሪ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ሙሉ ሰው እየሆንኩ ነው አሁን ብዙ ስተት እዳለብኝ እያወኩ ነው አመሰግናለው
አሜን ቃል ህይወት የማልን የሰማነውን ተግባራዊ የምናደርግበት ንጹሕ መንፈስ እግዚአብሔር ይሰጠን መምህራችንም በጣም አመሰግናለሁ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::ፃድቅስ ከመ በቀልት ይፈሪ ብሎ ነቢዩ ዳዊት በመዝሙር ፺፩እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በፍርኩ በምድር ጕድጓድም ተቅበዘበዙ። ዕብ.11፡33-40ስለ አምላካቸውም ሲሉ ሁሉን ትተው፣ ሁሉን ንቀው አምላካቸውን እንደተከተሉ መጽሐፍ ቅዱሳችን ያስረዳል። ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።(ማቴ.16፡25-27ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊትም ስለቅዱሳኑ ሲናገር፤“እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው።” ይላል። መዝ. 67/68፡35ስለ ጽድቅ የሚራቡና የሚጠሙ፣ እንዲሁም የሚሰደዱ ብጹዓን ናቸው ይጠግባሉና፣ መጽናናትንም ያገኛሉና…+++ ጌታ በተራራ ስብከቱ ከተናገራቸው፣ ካስተማራቸው የሕይወት ምግብ የሆነ ቃሉ በማቴ.5፡1-ፍጻሜ እግዚአብሔር አምላካችን ሰማዕታትን በደም፤ ቅዱሳንን በገዳም፤ ሐዋርያትን በአጽናፈ ዓለም፤ መላእክትን በአጽራርያም እንዳጸናቸው እኛ ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በበጎ ምግባር በጾም በጸሎትና በትሩፋት ያጽናን . ደካማ ለሆንኩ ለእኔ ያለ አንተ የሚያፀናኝ የለም።ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን ክታቡ ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ሲገልፅ:-«እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሱ» /ዕብ. ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ / እንዳለ አባታችን በመንፈሳዊ ተጋድሎ መልሰዋል፡፡«ጽድቅን አደረጉ» እንዳለው አባታችን ወንጌልን በተጋድሎ ሕይወታቸው ተርጉመዋል፡፡ «የአንበሶችን አፍ ዘጉ» ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ /ምዕ ፲፩ ቁ ፴፬ /እንዳለው አባታችንም የአውሬውን ፥ የዘንዶውን ራስ ቀጥቅጠዋል።«ከሰይፍ ስለት አመለጡ» እንዳለው አባታችንም ከወረወረው ጦር በተአምራት ድነዋል፡፡«ከድካማቸው በረቱ» እንዳለው አባታችንም ያለ ዕረፍት በብዙ ተጋድሎ በጾምና በስግደት በብዙ መከራ በርትተዋል፡፡
እናመሰግናለን ቆጆ ትምርት ነዉ
በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የድምፅህ እርጋ በራሱ እውቀቱ ኃይምሮ ሰርስሮ እንዲገባ ያደርጋል ስለወንድ ያላወኩትን ባህሪ በጣም ልረዳ ችያለው ።
እውነት ነው እራሴን ወይንም ሴትነቴን መገኘት ባለብኝ ቦታ ብቻ ነው መገኘት የሚኖርብኝ እንደ ሚስት እንጂ እንደ እናት ብቻ መሆን የለብኝ በበኩሌ ተምሬበታለሁ 💚💛❤👈👌👍👍👍🌷🌷🌷🌷
የሕይወት ቃል ያሰማልን እጅግ አስተማሪ ነው ከመልካምነት ከመውደዴ ብዛት ይህ ህይወት የእኔም ሕይወት ነው እንዳልከው በጣም ጎጂ ነው እናት ልሆናቸው የሚገባኝ ለልጆቼ ብቻ እንደሆነ ተረድቻለሁ ነገር ግን መፍትሄው ላይ ሰፊ ነገር ብታቀርብልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያገንግሎት ዘማኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
ቃለሂወት ያሠማልን ለመምህራችንእድሜ ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏
ፈጣሪ፡እድሜከጤናጋር፡ይስጥልኝ፡ትምህርቱ፡እጅግ፡በጣም፡ጥሩነው፡የብዙሰዎችን፡ህይውት፡ይቀይራል፡እኔግን፡ከዚህ፡ትምህርት፡ብዙነገር፡አትርፌአለው፡ይሄ፡ፕሮግራም፡ለኔ፡1ኛነው፡
ምመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
መምህራችን ቃልህዬት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እናመሠግናለን
እግዝያብሄር ያክብርልን መምህር እናመሰግናለን ጸጋውን ያድልህ ልኡል ጌታ።ቦታችንን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን መምህር
አሜን ለወንድማችን የህወትን ቃል ያማልን ተስፍሀ እርስተ መንግስት ስማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን
በጣም አመሰግናለው እግዙሐብሔር እድሜ ይስጥክ የእኔን ታሪክ የነገርክኝ ያህል ነው የተሰማኝ እናም ተምሬበታለው
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
አሜንንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እፉመምህር ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት እግዛብሔር ይርዳን
ቃለሂወት ያሰማልን። በጣም አስተማሬ ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen enamsegenalen abatachen 💚💛❤
እውነት ደስ የሚልትምህትነው ድስስስስ እያለኝ ነው የሰማሁት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም ጥሩ ብዙ ትምህርት አግንቸበታለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ቤተስቦችህ
፦ውነትነው አለማወቅ ይጎዳል ትምህርቱ ውጤነው
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ሰላሞትን ያብዛልን
ተባረክ ወንድሜ! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያሰማልን
መምህሬ ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የፍቅር ሰዉ ያርገን🙏❤
Amen amen amen kelywet ysmelen egzahbyer ykbernen
ተባረከ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ፀጋው ይረዳል
ደስ፡የሚልና፡የሚገርም፡ትምህርት፡ነው፡12: አመት፡ሲኖሩ፡ማድቤቱን፡ምንም፡የማያውቅ፡ወንድ፡አጋጥሞኛል፡ዘ፡ይገርም፡ነው
ቃለ ህይወት የስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በጣም እናከብራሃለን አባታችን
Ksa01432 K.s.aቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አናመሰግናለን
ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥል💚💛❤
እናመሰግናለን በእውነትይህን ታሪክ እኔም በጓደኛዬ ላይደርሶ አይቸዋለሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ትክክለኛ ምክር ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቄስስ ይሄ የኜ ታሪክ ነው። ትክክል ነዎት ቄስስ ሁሉም ያሉት በኜ ህይወት ተደርጓል እኜ እንደእናት ነው የሆንኩለት ደከመው ብዬ ብዙ ነገር እግዚአብሄር በሚወደው ደከመው ብዬ አዝንለት ነበር ። በአሁን ሰአት ለኜ ምንም አልጠቀመኝም። የረጅም አመት ትዳሪ ፈርሶል። እባካችሁን እህቶቼ ይኼንን ትምህርት በትክክል ተግባር ላይ አውሉት።ለኚ ይኼንን ማዳመጤ የኜም ህይወት በዚህ ዙርያ ሰለሆነ ልጆቼን አስተምርበታለሁኝ ። ቄስስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም ተደንቄ ነው ያዳመጥኩት የኜን ታሪክ አሚናገሩ እስከሚመስለኝ ድረሰ ነው ውስጤ የገባው ። ተመስገን ፈጣሪዬ መድሀኚአለም ሰለ ሁሉ ነገር ይሄ ሁሉ አልፎ በአሁን ሰአት ተረጋግቼ በጤና ህይወቴን እየመራሁኝ ነው። አባቴ መድሀኚአለም ህይወቴን በትክክል እየመራኝ ነው ተመስገን።
ቤሪ
th-cam.com/channels/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg.html
96171882076
መምክራችን ቃለሕይዎት ያሠማልን ቀሪይው ዘመንሕ የተባረከ ይሑን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከዛሬ ብዙ ነገር ተምራለሁ ያለፈው ሂወት የሴትነት ህይወት ትምህርት ባለመማረ ተበላሽቶ አልፎኛል ድጋሜ በመልካም ነገር የተማርኩትን በተግባር እያደረኩ አሪፊ ሂወት ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ ሀይለኝነቴን እንድተው ያደረገኝ ይሄ ትምህርት ነው እና ሁሌም የእናትነት ትወና ይዤ ነበር እስከዛሬ ካሁን በኃላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመቀየር እሞክራለሁ እናመሰግናለን የርቀት ትምህርት በስልካችን ስለምናገኝ በርቱልን
እኔም
እግዚአብሔር ያክብርልን የእውነት መምህራችን ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ኑርልን። ምስኪን የልጅቷ ታሪክ ደግሞ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እኔም አረብ ሃገር እየፈገሁ ለፍቅረኛዬ ገንዘብ እየላኩኝ እሱ ምንም አይነት ስራ ሳይሰራ ሁሌም የጎደለውን እኔ እየሞላሁለት ልክ እንደናት ስሆንለት እሱ ግን ሌላ ሴት አፍቅሯል ቁጭ አለ። እህቶቼ ለናንተም ትንሽ ታሪኬን ልንገራችሁ ብዬ ስላሰብኩኝ ነው እሺ አንብቧት
በመጀመሪያ ይህን ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድሠማ ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ሢቀጥል ቀሲሰ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ይሔ የኔ ታሪክ ነው ከልቤ። ስሜ ብቻ ነው የቀረ ከእናትነት ወደሚስትነት ለቀየርኝ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ በአሰፈላጊ ስአትም ስለ አገኘዋቹ በጣም አመሠግናለሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላመ እግዚአብሔር ለሁላቹህም ይብዛላቹህ !
ቃለ ሒወት ያሰማልን ቀሲስ እናመሰግናለን እኛም እንወድሐለን በጣም ገምቢ ትምህርት ነው ግዜህን ሰውተህ ለኛ ይሄን የመሰለ የሂወት ምግብ ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን !
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለሒወትያሰማልን።እባካቹእህትወድሞቼ ትግስትየሚባልነገርየለኝምበጌታፀሎትአርጉልኝ😥🤲🤲🤲
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏አባቴ 🥰🥰
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
በእውነት አንዷ እኔ ነኝ😢😢😢 ግን ለወደፊቱ እናት ሠመሆን ያለብኝ ለፍቅረኛዬ ሣይሆን ለልጆቼ ነው ❤❤❤❤በእውነት መምህራችን የህይወትን ቅመም ቃሉን ዘወትር ስለምታስተምረን ተመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🎉🎉
ትምህርቱ እጅግ በጣም በጣም ለሴት እህቶች የሚያስፈልግ ነው ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም በሞገስና በክብር ያኑርህ
ለአባታችን ለቄስስ አሸናፊ ገብረማርያም ቃለህይወት ያስማል። ይህንን ትምህርት ሌሎቹንም በተለይ ባለማወቅ እንደ እናት በጎ በማድረግ የነበረኘን ህይወት እንዳጣሁ ሳስብ በብዙ ይገርመኛል ከ10 ጊዜ በላይ ያዳመጥኩት አለ። ወንድ የምትንከባከበውን አይደለም የሚንከባከባትን ምታከብረውን ሳይሆን ምታጣጥለውን ነው የሚፈልግ ከራሴ ስህተት ያየሁት።
እኔም 🎉🎉🎉🎉
ብዙ ነገር በእምነት ያላወኩት ተምሬያለሁ በጣም እናመሰግናለን እናከብራለን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛ እኔ ደካማ እህት ብዙ ነገር ያንተ ትምህርት ነው ይ መለሰኝ
በእውነት የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን እውነት ነው እኛ ሴቶች ብዙ ግዜ ስንወድ ፍቅራችንን ወደ እናትነት ነው የምንቀይረው ይሄን ደግሞ ብዙ ወንዶች አይቀበሉትም ሚስት ፍለጋ ይሄዳሉ ትክክል ነው ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
የእድሜ ዘመኖት ይባረክ ሰው አውቆ ከተጠቀመበት ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ በዚህ ፍቺ በበዛበት አለም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለው ዘሮት ይለምል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰበወት ፍቅርን ሰላም ጤና እድሜን ይስጣን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃልሂወት ያስማልን አባታችን ምንግሥት ስማያትን ያውርስልን እኛም ይስማንውን ብልቦናችን ያኑርልን
መምህራችን እግዚአብሔር
አምላክ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ቅዱሰ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
ፈጣሪ !!እድሜና ጤና ይስጥህ
ወንድሜ ዘመንህን ትዳርህን ጌታ!!ይባርክያልከው ሁሉ ስለኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ።
አሼ ፈጣሪ ምንያህል ባንተ እንደሚደስት
ውስጤ ይነግርዋልምክንያቱም ትምህርትህን 100%ስለለወጠኝ ምታስተምረው አምልጦኝ አያውቅም
ኮሜንት ግን ማልሰጠው ጊዜ የለኝም ላይክ ብቻነው ማረገው በኤርፎን አድርጌ ስራ ስለምሰራ እና ታስፈልገናለህ ለተዋህዶ ልጆች!!!!!!!🙏
ኢኔ ሙስልም ነኝ ማምህር ከልብ አማሰግነላው አላህ ይስጣልን እኝም ሰምታን ምንጣቅም የድርገን ባጣም አርፍ ትምህርት ነው ቃጥሉበር ፍጠሪ ከነንቴ ገ ይሁን አሜንንን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ውድ ጎበዝ የሚጠቅም ነገር ማዳመጥ ደስ ይላል ዘመንሽ ይባረክ አስደስትሽኝ
Fatre yebarekik ya agalote zamnekine emabteye tebarakelke
በዚህ ትምርት ውስጥ እራሤን ነው ያገኘውት ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሥከዛሬ የርሶን ትምህርት ባለመሥማቴ ቆጭቶኛል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በብዙነገር እረፍት ሰላም እየተሰማኝ ነው ጌታ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናችን ያብራልን ጥበቡም ያድለን🙏🙏🙏 ኣይይይ ባለማወቃችን የስንቶቻችን ሂወት ተበላሽቷል።ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት መምህራችን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድመና ጤና እብዝቶ ይስጥህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ያለፈዉ አልፋል ከዚህ ቡሀላ ላለዉ ወሳኝ ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሳማልን ተስፋይቱ መግስት እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሚን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው. እኔ በጣም የምወደው እጮኛ ነበረኝ እንደ እና ስለሆንኩለት ሚስት ፍለጋ ሄዴ በስደት ለሱ ስል ያልሆንኩት አልነበረም ቀድሜ ሰምቸው ቢሆን ኑሮ. እንደዚህ አልጎዳም ነበር. እግዚአብሔር ይመስገን ካሁን ብሁዋላ ላለው ህይወቴ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ
ቃለህይ ወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን!!!
አሜን ቃለውት ያሰማልን የእውነት ብዙ ነው የተማርኩት እግዛቤር የተማርኩት እንፈጽም ዘንድ ቅድስ ፍቃዱ ይሁንልን
ሰለምህ ይብዛልኛ ዉንድምችን ቃሊህይዉት ያሰማልን ኣሜን ዉንድማችን በፍስብክ ታስተምርን ነበር ኣንዲንድ ትምህርቶች እኔ ሰይመጠልኛ ቀርቶነዉ ዉይስ ትትትህዉነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን በእውነቱ ምን ይሆን ኮመታችሁ እህቶቸ ይሄ ትምህርት የሁላችንም ድክመት የተገለጸበት ነው
አስተማሪ ትምህርት ነው ይህን ላደርግ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን እኛም እንወድሐለን
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን እግዚአብሔር በልባችን ይፃፍልን
የእውነት ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እየመከርከን ያለው ምክር ብቻ ሣይሆን እንደ ህይወት ምግብ የሚጣፍጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ምስጋናችን ከልብ ነው በዚሁ ቀጥልልን በጣም እንወድሀለን
አቤት ትምህርት እግዚያብሔር ያክብርልን እሄን የመሰለ ትምህርት ያሚያዳምጠው ግን በጣም ቲኒሽ ሰው ይሄኔ ሌላ ቢሆን የሚያየው ብዙ ነበር
በትክክል እኔንም ለምን ይሄንን የመሰለ,መንፈስንና እውቀትን የሚያስገኝ ትምህርት እንደማያዳምጡት ይገርሙኛል
@@fantafanta6244 ብዙ ማለት ይቻላል ግን አለመታደል ማለት ይቀላል አናሳዝንም
በትትክክል አሁን የነ ጂጂ ቢሆን በሺህ ሰው ነበር የሚያየው ብዛቱ
@@fekrrkassa1965 ትክክል
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 💚💚💛💛❤️❤️🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስማልን
ቃለ.ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ትልቅ እውቀት ነው የተገነዘብኩት ውስጤን ነው ያበራህልኝ ተባረክ አባቴ
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ በብዙ እየመክረንና እያሳደገን ስለሆነ ስሙ ይባረክ የአገልግሎትህን ፍሬ የምትበላ ያድርግህ አሜን።
ትልቅ በረከት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
በእዉት አባታችን ቃላ ህወይት ያሠማልን
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ጤና ይስጥልን መምህር እሽ እንሰማለን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ሂወትን የሚቀይቅር ከሥህተት መንገድ ወደ እዉነተኛዉ መንገድ የሚመራ በእዉነት እግዚአብሄር ይሥጥህ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ባንደበታችን ይሳልብን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛለዎት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ቆንጆ ጠቂሚ ትምህርት ነዉ የእርሶነ ትምርት መስማት ከጀመርኩ በሗላ እየተለወጥኩ ነዉ የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም እንወድሃለን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ለወደፊት የማስበው እንደዚህ ነበር በጣም የተሳሳተ መንገድ ነበር በጣም እናመሰግናለን
እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከብዙ ስህተቶቸ ተምረያለሁ አድሜ ይስጥልኝ እኛም እንወደወታለን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ከልብ እናመሠግናለን በጣም ህይወቴን ቀየርኩ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም አስተማሪ ነው ይህ የኔን ህይወት ይመስላል አግብቼ ሳይሆን በእጮኝነት ነው ያለነው ብቻ አድሬስአችውን አግኝቼ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትመክሩኝ ደስ ይለኝ ነበር ካላስቸገርኩአችው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ህይወትን ይቀይራል ቀጥልበት እኛንም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ጌታ አምላክ አሜን
እንኳን ደሕና መጣክ አሸናፊ ገብረ ማርያም ትምርትክ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው የዛሬው ትምርት ልክ የኔ ነው በጣም ይገርማል የምፈልገውን ሰው ነው ያጣሁት የሚረዳኝ ይስጠኝ
እግዛብሄርን አመሰግነዋለሁ አብዝቼ ቀሲስ አንተን በማወቄ በእውነት ህይወቴ በብዙ ተለውጧል የሚደንቅ የማይጠገብ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ
አባ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልንያገልግሎት፡ዘመነዎትን፡እግዚአብሔር ፡ይባርክልን፡በእዲሜ፡በፀጋ፡ያቆይልን
ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ አባቴ
ቃልወት ያሰማልን አባቴ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እድሜውን እና ጤናውን ያብዛልህ
እናመሰግንአለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ይገርማል እንባዬን ተናነቀኝ በኡነት ትምህርት ደስ ይላል ውስጥ ገብቶ ይሰጥማል በኡውነት እድሜና ጤና ዬስጥልን ፈጣሪ
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ሙሉ ሰው እየሆንኩ ነው አሁን ብዙ ስተት እዳለብኝ እያወኩ ነው አመሰግናለው
አሜን ቃል ህይወት የማልን የሰማነውን ተግባራዊ የምናደርግበት ንጹሕ መንፈስ እግዚአብሔር ይሰጠን መምህራችንም በጣም አመሰግናለሁ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
ፃድቅስ ከመ በቀልት ይፈሪ ብሎ ነቢዩ ዳዊት በመዝሙር ፺፩
እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ፥ ጽድቅን አደረጉ፥ የተሰጠውን የተስፋ ቃል አገኙ፥ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ በጦርነት ኃይለኞች ሆኑ፥ የባዕድ ጭፍሮችን አባረሩ። ሴቶች ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ፤ ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በፍርኩ በምድር ጕድጓድም ተቅበዘበዙ። ዕብ.11፡33-40
ስለ አምላካቸውም ሲሉ ሁሉን ትተው፣ ሁሉን ንቀው አምላካቸውን እንደተከተሉ መጽሐፍ ቅዱሳችን ያስረዳል። ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔ ግን ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ያገኛታል። ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።(ማቴ.16፡25-27
ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊትም ስለቅዱሳኑ ሲናገር፤
“እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው።” ይላል። መዝ. 67/68፡35
ስለ ጽድቅ የሚራቡና የሚጠሙ፣ እንዲሁም የሚሰደዱ ብጹዓን ናቸው ይጠግባሉና፣ መጽናናትንም ያገኛሉና…+++ ጌታ በተራራ ስብከቱ ከተናገራቸው፣ ካስተማራቸው የሕይወት ምግብ የሆነ ቃሉ በማቴ.5፡1-ፍጻሜ እግዚአብሔር አምላካችን ሰማዕታትን በደም፤ ቅዱሳንን በገዳም፤ ሐዋርያትን በአጽናፈ ዓለም፤ መላእክትን በአጽራርያም እንዳጸናቸው እኛ ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን በቅድስት ቤተክርስቲያን በበጎ ምግባር በጾም በጸሎትና በትሩፋት ያጽናን . ደካማ ለሆንኩ ለእኔ ያለ አንተ የሚያፀናኝ የለም።
ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን ክታቡ ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ሲገልፅ:-
«እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሱ» /ዕብ. ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ / እንዳለ አባታችን በመንፈሳዊ ተጋድሎ መልሰዋል፡፡
«ጽድቅን አደረጉ» እንዳለው አባታችን ወንጌልን በተጋድሎ ሕይወታቸው ተርጉመዋል፡፡ «የአንበሶችን አፍ ዘጉ» ምዕ ፲፩ ቁ ፴፫ /ምዕ ፲፩ ቁ ፴፬ /እንዳለው አባታችንም የአውሬውን ፥ የዘንዶውን ራስ ቀጥቅጠዋል።
«ከሰይፍ ስለት አመለጡ» እንዳለው አባታችንም ከወረወረው ጦር በተአምራት ድነዋል፡፡
«ከድካማቸው በረቱ» እንዳለው አባታችንም ያለ ዕረፍት በብዙ ተጋድሎ በጾምና በስግደት በብዙ መከራ በርትተዋል፡፡
እናመሰግናለን ቆጆ ትምርት ነዉ
በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የድምፅህ እርጋ በራሱ እውቀቱ ኃይምሮ ሰርስሮ እንዲገባ ያደርጋል ስለወንድ ያላወኩትን ባህሪ በጣም ልረዳ ችያለው ።
እውነት ነው እራሴን ወይንም ሴትነቴን መገኘት ባለብኝ ቦታ ብቻ ነው መገኘት የሚኖርብኝ እንደ ሚስት እንጂ እንደ እናት ብቻ መሆን የለብኝ በበኩሌ ተምሬበታለሁ 💚💛❤👈👌👍👍👍🌷🌷🌷🌷
የሕይወት ቃል ያሰማልን እጅግ አስተማሪ ነው ከመልካምነት ከመውደዴ ብዛት ይህ ህይወት የእኔም ሕይወት ነው እንዳልከው በጣም ጎጂ ነው እናት ልሆናቸው የሚገባኝ ለልጆቼ ብቻ እንደሆነ ተረድቻለሁ ነገር ግን መፍትሄው ላይ ሰፊ ነገር ብታቀርብልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያገንግሎት ዘማኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን
ቃለሂወት ያሠማልን ለመምህራችንእድሜ ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏
ፈጣሪ፡እድሜከጤናጋር፡ይስጥልኝ፡ትምህርቱ፡እጅግ፡በጣም፡ጥሩነው፡የብዙሰዎችን፡ህይውት፡ይቀይራል፡እኔግን፡ከዚህ፡ትምህርት፡ብዙነገር፡አትርፌአለው፡ይሄ፡ፕሮግራም፡ለኔ፡1ኛነው፡
ምመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
መምህራችን ቃልህዬት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እናመሠግናለን
እግዝያብሄር ያክብርልን መምህር እናመሰግናለን ጸጋውን ያድልህ ልኡል ጌታ።ቦታችንን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን መምህር
አሜን ለወንድማችን የህወትን ቃል ያማልን ተስፍሀ እርስተ መንግስት ስማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን
በጣም አመሰግናለው እግዙሐብሔር እድሜ ይስጥክ የእኔን ታሪክ የነገርክኝ ያህል ነው የተሰማኝ እናም ተምሬበታለው
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ
አሜንንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እፉመምህር ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት እግዛብሔር ይርዳን
ቃለሂወት ያሰማልን። በጣም አስተማሬ ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen enamsegenalen abatachen 💚💛❤
እውነት ደስ የሚልትምህትነው ድስስስስ እያለኝ ነው የሰማሁት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም ጥሩ ብዙ ትምህርት አግንቸበታለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ቤተስቦችህ
፦ውነትነው አለማወቅ ይጎዳል ትምህርቱ ውጤነው
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ሰላሞትን ያብዛልን
ተባረክ ወንድሜ! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያሰማልን
መምህሬ ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ህይወት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የፍቅር ሰዉ ያርገን🙏❤
Amen amen amen kelywet ysmelen egzahbyer ykbernen
ተባረከ ክፍል ሁለትን እጠብቃለሁ ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ ፀጋው ይረዳል
ደስ፡የሚልና፡የሚገርም፡ትምህርት፡ነው፡12: አመት፡ሲኖሩ፡ማድቤቱን፡ምንም፡የማያውቅ፡ወንድ፡አጋጥሞኛል፡ዘ፡ይገርም፡ነው
ቃለ ህይወት የስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በጣም እናከብራሃለን አባታችን
Ksa01432 K.s.aቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አናመሰግናለን
ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥል💚💛❤
እናመሰግናለን በእውነት
ይህን ታሪክ እኔም በጓደኛዬ ላይ
ደርሶ አይቸዋለሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና
ይስጥልን ትክክለኛ ምክር ነው