ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠአዲ ና አሊ ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ሁሌም
ኡፍ ማነው እደኔ ስደት የመረረው። በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቺ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ
አሚን
ሰአዲንኮ አለማዲነቅ ንፍገት ነዉ ጎበዝ ጠንካራ በቃ ሴት ናት❤❤❤❤❤
የልጅ ቶፊቅን ፀጉር ነበር ማቃጠል😂በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብሉ አፍያ ፍቅራችሁ ይብዛ🎉🎉🎉
ከከከ
@@محمدمحمد-ظ3ط3طውይ ድጋሚ ተቀባውዴ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይመችሽ
የታየኝ የቤታቹ ውበት ነው ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅርጋ የምትኖሩበት ያርጋቹ
እደኔ የቤት የእቃ ሱስ ያለበት ማነው እኔ ራሱ አይኔ እቤታቸውላይ ነበር ማሻአላህ ተብምረክ አላህ
በጣም እንጂ በተለይ ሳዲ ና አሊ እንግዳ ተቀባዮች ናቹ አላህ ፕጨምርላቹ
እኛም ለሀገራችን ያብቃንና በቀያችን በቤታችን በነፃነት ዘና የምንልበት ቀን ይምጣልን የመዳም ቅመሞች ያረብ
አሚን ያረብ
እንግዳ የሚበዛበት ቤት ሪዚቁ ሰፊ ነው ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ😊
አባባልሽን እደግፋለሁ እግዳ የሚበዛዉ ሰዉ ሲወዲሽነወ ግን አንዳደዩ መጨረሻዉ አያምርም ለምን እደሆነ አላቅም በግ ታርዶ ለራት የማይተርፍበት ቤትነበር ግን መጨረሻዉ😢😢😢
@@zeritutube ድካሙስ ድካም መሰለሽ ማንም አይረዳልህም ምክንያቱ ደሞ ሁሉም የየራሱ ብቻ ነው የሚያየው
@@zeritutube ይሄ አባባል ሳይሆን በእስልምናችን እግዳ ይወደዳል የነብያችን ንግግርም አለበት እግዳን በተለያየ መልኩ ታስተናግጃለሽ በቅምሽ የግድ እርድ ማቅረብ አይደለም ጥሩ ፊት ነው ሰው ሊመቀኝሽ ይችላል ብዙ ቤቶች እግዳን የሚበሉ የሚጠጡ ቤቶች በሰው እጅ ምክኒያት ወደመዋል አሁን ላይ ግን መዳው ከአላህ ነው ሰው ስታድግ አይወድም የራስሽ ዘመድ ሳይቀር ይመቀይሻል ቢሆንም መልካምነት ለራስ ነው
@@EmuAbuki123 ❤❤❤❤ትክክልነሽ አመሰግናለሁ መልካም የምሰራ ያርገን🌻🙏
@@zeritutube አሚን
ሰአዲ እና አሊ ማሻአላ እግዳ ተቀባይ ናቺሁ ደስ ትላላችሁ
ሰአዲ የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ ያገሬ ልጅ እንግዳ ማስተናገድ ስትችይበት በጣም ታምራላችሁ ሁለቹ ጥንዶች
ኬሚሴ ሀገሬ ሰፈሬ ናፍቆቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያደለው ቀን እትን ይላል አሉ እኛበጭቀት ልናልቅነው 😢😢😢 እናተ ዘና ትላላችሁ ማሻአላህ ብለናል አላህ እኛንም የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢😊
ሆደጨኸ😂😂😂 ብልአፊያ አቦየሸቃሊትን ቀንአዉጣ😢😢😢😢አላህዬ
ሳአድ ሁልጊዜም ፅድት ያልሺቅመም ነሺ
አረ ቶፊቅ አላሕን ፍራ በነጠላ ጨርቅ ተጠቅልለን ወደማይቀረዉ ሐገር ከመሔዳችን በፊት አላሕን እንፍራ
ተመክሮ ተመክሮ አልሠማ ብሎል አላህ ያሳዉቀዉ
😢😢😢
አይይይይ አላህየ ኧረ ለኛም ቀን አውጣልን😢❤❤❤❤
ወላሂ አላህ በትዳራቸዉ የሚተማመኑ ጥዶች አላህ ንሮአቸዉን ያመቻችላቸዋል ሰአድየ እህቴነሽና እኳን ከስደት አዉጥቶ በሀገርሽ በቤትሽ ደስየሚል ሂወት ጀምረሻል እስከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ
ዩቱበሮችን ስናይ ያኑሮ ውድናት ያለም ማሻ አለህ በርቱ
ደስ ስትሉ የወሎ ዩቱበር በቻላችሁት አቅም እደዝህ ፍቅር ሁኑ ሁላችሁም ለሌሎች ተምሳሌት ሁኑ እዳትቀየሩ ፍቅር ደስ የሚልነወ❤❤
እር ተውፊቅ ለውጥማ አለ ለካ ትዳር እንድህ ያሳምራል ማሻአሏህ ተባረከሏህ እር የኔም ሀቢቢ የት ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰአድ ፍቅር ከነባለቤቷ እድ ናቸው
ማሻአላህ ምርጥ እግዳተቀባዮች የተውፊቅን ፀጉር አቃጥሉለት ወደቦታው ይመለስ
ገለቶማ ❤
ኸረ በጣም ታስቀናላችሁ እናተ ሰአዲ እና አሊ ምርጥ ጥዶች ክበሩልን 👍
ማሻአላህ እግዳ መቀበል እድህነው ፍቅራ ችሁን አላህ ይጨምር ላቹሁ❤❤
ሠአዲዋ እነዚህን ላጢዎች ሥራ አሥለምጃቸው ።እረእሄንንፍቅርለኛምይወፍቀን ባገራችን
ሰአዲ ቅመም እንግዳ ስታስተናግጅ ጎበዝ❤
ማሻአላህተባረከሏህ ሰአድእናአሊዬ አላህይጨምርላችሁ አላህየበለጥ ይስጣችሁእና ለተቼገረሁሉየምታበሉየምታጠጡያድርጋችሁ 🤲🤲💞💞💞💐💐👏👏👏
ሰላም ለእናተይሁን የዋሆች ድጉች የሀገሬሰወች❤❤❤ ኑርልን❤❤❤አየወሎ የፍቅር ሀገረ❤
አላህ ይጨምርላቹህ ሙሀባውን ውዴታውን ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ተምራለቹ አለህ ሀገራችንን ሠለም የድርግልን
የቶፌቅንፀጉር፡ይዛችሁ፡ቁርጡበት😂😂😂😂
እኛ ወሎዬዎች እግዳ በማሥተናገድ አንታማም አንደኘ ነእን
ከሜሴ የነ ስም አይጠሩ ነው አሉ😂😂😂😂
@@zehara5680እደዝህ እያላችሁ የልብ ልብ ይሰጣሉ ሁሉ የኘ ይላሉ
@@zehara5680 😂😂😂😂😂😂😂😂
@@zehara5680😂😂😂
@@zehara5680 ማነው ያለው
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባች ያረብ😢🇪🇹ማሻአላህ ብል አፊያ ስታምሩ 🎉
አረ አላህ እኛንም አላማችንን አሳካልንን ደስ ያለኑሮ ስጠን
ማሻአላህ ቃል የለኝም ምረረጥ ሰወችናችሁ
ዘረኝነት ጠፍቶ ሁሉም ሰው እደናተቢሆን. አገር በጥባጭወችም አላህ ልቦና ይስጣቸው. ሰላሙን ይመልስልን
አሊነሰደ ኢጊደ አቀበበል መሽለ
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
አሊና ሰአድ ቤታችሁ መሻአላህ አብራችሁ አርጁበት
ወላሂ ምርጥ ባልና ሚስት መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ቤታቸውነው ወይስ ተከራይተውት በአላህ ያየ ወይም የወቀ ይገረኝ ዋው ነው
ቤታቸው ነው ማሻ አላህ
ቤታቸዉ ነዉ
ሰአድይ ልባም ሴት እንደት ነሽ ቅመም
ማሽ አላህ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች
መሽአላህ ተባረክ አላህ ሁልግዜም እንግዳ ተቀባይ ሁኑ
ሠአድዋ የድሮዋ አይቴ ስወድሺ አሊ ሠአድ ምርጥ ሠዉ መሀመድ ሀቢቢ ❤😊
አሣልፈሽ ሠጠሻት አይይ
@@FatumaFatuma-ku3bb ፍጡማ እሲ ተይኝማ 😥
ብል አፊያ መሸ አለህ☝ተምረለቹ
ማሻአላህ ቢል አፊያ ምራቄን አሰዋጣቹኝ
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይ አገሬ ነፈቀኝ አይ ታዝታ አገራችንን ሰላም አርግልን😢😢
ልጅ ቶፊቅ ሶፊ ምን ሆናች አትታይም ሶፊያ ❤
ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ!!
ማሻአሏህ ብል አፊያ ደስ ስትሉ
ማሸአሏህድስትላላችሁሰላምላገራችን
ምን አለ የተውፊቅን ፀጉር ብገላገሉት
ሰአዲየ እኔም አዲቀን ለቤትሺ እግዳ ነኝ ጠብቂ😂
ማሻአላህእኛምከመዳምኩሽናወጥተንአሰተናጋጅያድርገንንን እኔምአንድቀንእመጣለሁእቤትሽ
መሸአላህእግዳጥሩነውአላህይጨምርላችሁ
አምሮብሻል ሚስጥሩ ይነገረን
ማሻ አላህ
ማሻአሏህአሏህይጨምርላችሁ በጣምነውየምታምሩት ፍቅራችሁንይጨምርላችሁ ሰለሁለት ሚስታ አትቀባጥሩ ራሴንያመኛል
ለሁለተኛው መጥበሻውን ጎርጎዳ መሆን አለበት
Mame fikiri❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ምርጦቺ እኳን ደህና መጣቺሁ
ዋው🎉🎉🎉🎉ታምራላችሁ
ኧረ አላህ ወይሹፈን ወይ ሹተን እሥከመቸ ኧረ ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂
በጣምጎበዝ❤❤❤❤❤😂😂😂
بالعافيه عليكم ❤❤ ألله يحفظكم ❤جمعان ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሸአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
ልምድ ያለው ሰው አላለም እሳት ማቀጣጠል የሀበሻ እንጂ የሳዔውዲ ነው😃😄
ሀገራችን ሰላምን መልሶ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
Sadi merte miste engda takbaye beza laye gubzenawa betam new yemadnkshe
ዋው ቤቱ ስያምራ
ማሻአላህ👍👍👍👍
ማሻአላህ ብለአፍያ ታምራላችሁ
መሻአላኽ ብሎ አፌ ውዶቸ
አት ቤታችሁ ሲምረ
መሸአላሕ ብል አፈፊያ ውዶቼ😘👌
❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻአላህ ዉድ ያገሬ ልጆች
ሶፊ የለችም እንዴ
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ😂😂😂ሳፊ ምን አለቸ
😂😂😂
ባሌን እንዳተበላሹ😅😅😅😅 ሰአድ
ማሻአሏህ
Ay yena edll mechi yhon yemiyalflng😢😢😢😢
ማሻ አላህ ❤
አህለን ሳድ 🎉🎉🎉🎉
እኔ እምለው መጄመሪያ ማሺአላህ ቢል አፊያ ብያለው ሲቀጥል ቶፊቅ ተብየው ምነው ሻፈድክ ጭራሺ ቅድብክን ተላጨህ የቀለሙ ሲገርመን ራሰን መሆን ውበት ነው ወንድም የኢትዮጵያዊነት መገለጫ አይደለም ሙሰሊም ነህ አላህን ፍራ አራዳነት አይደለም ፋራነት ነው አላህን ፍራ
😂😂ኢትዮማ ኑሮ ውድነት የለም😂😂😂
ለሀብታም አወ😢😢😢
Mashallah des setelu
አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰአድ የኔውዶች❤❤❤
ሳአዲ አሊ ምርጦች👌
እረ ስመኣውን አንገትህ ላይ እዳያቀልጠው እሳቱ ልጅ ተውፊቅ🙄🙄
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
ማሸልህ ድሰ ትላላቸሁ
ቶፊቅና ሚፍታህ የለም በዝሮት አልተቻላችሁም ሁላችሁም ይመቻችሁ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሙቅውሀይሁንእዳይገነትር ሀበሻሥተትእደፈለገ ሀያቱንፈጀ😅😅😅😅😅
ማግባት እንደዚች አይናብራ የሆነችውን ነው
ቶፊቅ ግን ሶፊን ትተህ ነውምትዞረው😂😂
ክአሊ ፍቅር ይዥኛል ምን ትሎኛላችሁ ሁለትኛ ሚስት ብሁን
እችኝ😂
ፈጣሪ ተግሰትህን ሰጠኝ😂😂😂
እ😂
ሠአዲ ና አሊ ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ሁሌም
ኡፍ ማነው እደኔ ስደት የመረረው። በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቺ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ
አሚን
አሚን
ሰአዲንኮ አለማዲነቅ ንፍገት ነዉ ጎበዝ ጠንካራ በቃ ሴት ናት❤❤❤❤❤
የልጅ ቶፊቅን ፀጉር ነበር ማቃጠል😂
በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብሉ አፍያ ፍቅራችሁ ይብዛ🎉🎉🎉
ከከከ
@@محمدمحمد-ظ3ط3طውይ ድጋሚ ተቀባውዴ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይመችሽ
የታየኝ የቤታቹ ውበት ነው ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅርጋ የምትኖሩበት ያርጋቹ
እደኔ የቤት የእቃ ሱስ ያለበት ማነው እኔ ራሱ አይኔ እቤታቸውላይ ነበር ማሻአላህ ተብምረክ አላህ
በጣም እንጂ በተለይ ሳዲ ና አሊ እንግዳ ተቀባዮች ናቹ አላህ ፕጨምርላቹ
እኛም ለሀገራችን ያብቃንና በቀያችን በቤታችን በነፃነት ዘና የምንልበት ቀን ይምጣልን የመዳም ቅመሞች ያረብ
አሚን ያረብ
እንግዳ የሚበዛበት ቤት ሪዚቁ ሰፊ ነው ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ😊
አባባልሽን እደግፋለሁ እግዳ የሚበዛዉ ሰዉ ሲወዲሽነወ ግን አንዳደዩ መጨረሻዉ አያምርም ለምን እደሆነ አላቅም በግ ታርዶ ለራት የማይተርፍበት ቤትነበር ግን መጨረሻዉ😢😢😢
@@zeritutube ድካሙስ ድካም መሰለሽ ማንም አይረዳልህም ምክንያቱ ደሞ ሁሉም የየራሱ ብቻ ነው የሚያየው
@@zeritutube ይሄ አባባል ሳይሆን በእስልምናችን እግዳ ይወደዳል የነብያችን ንግግርም አለበት እግዳን በተለያየ መልኩ ታስተናግጃለሽ በቅምሽ የግድ እርድ ማቅረብ አይደለም ጥሩ ፊት ነው ሰው ሊመቀኝሽ ይችላል ብዙ ቤቶች እግዳን የሚበሉ የሚጠጡ ቤቶች በሰው እጅ ምክኒያት ወደመዋል አሁን ላይ ግን መዳው ከአላህ ነው ሰው ስታድግ አይወድም የራስሽ ዘመድ ሳይቀር ይመቀይሻል ቢሆንም መልካምነት ለራስ ነው
@@EmuAbuki123 ❤❤❤❤ትክክልነሽ አመሰግናለሁ መልካም የምሰራ ያርገን🌻🙏
@@zeritutube አሚን
ሰአዲ እና አሊ ማሻአላ እግዳ ተቀባይ ናቺሁ ደስ ትላላችሁ
ሰአዲ የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ ያገሬ ልጅ እንግዳ ማስተናገድ ስትችይበት በጣም ታምራላችሁ ሁለቹ ጥንዶች
ኬሚሴ ሀገሬ ሰፈሬ ናፍቆቴ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያደለው ቀን እትን ይላል አሉ እኛበጭቀት ልናልቅነው 😢😢😢 እናተ ዘና ትላላችሁ ማሻአላህ ብለናል አላህ እኛንም የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢😊
😂😂😂😂😂
ሆደጨኸ😂😂😂 ብልአፊያ አቦየሸቃሊትን ቀንአዉጣ😢😢😢😢አላህዬ
አሚን
ሳአድ ሁልጊዜም ፅድት ያልሺ
ቅመም ነሺ
አረ ቶፊቅ አላሕን ፍራ በነጠላ ጨርቅ ተጠቅልለን ወደማይቀረዉ ሐገር ከመሔዳችን በፊት አላሕን እንፍራ
ተመክሮ ተመክሮ አልሠማ ብሎል አላህ ያሳዉቀዉ
😢😢😢
አይይይይ አላህየ ኧረ ለኛም ቀን አውጣልን😢❤❤❤❤
ወላሂ አላህ በትዳራቸዉ የሚተማመኑ ጥዶች አላህ ንሮአቸዉን ያመቻችላቸዋል ሰአድየ እህቴነሽና እኳን ከስደት አዉጥቶ በሀገርሽ በቤትሽ ደስየሚል ሂወት ጀምረሻል እስከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ
ዩቱበሮችን ስናይ ያኑሮ ውድናት ያለም ማሻ አለህ በርቱ
ደስ ስትሉ የወሎ ዩቱበር በቻላችሁት አቅም እደዝህ ፍቅር ሁኑ ሁላችሁም ለሌሎች ተምሳሌት ሁኑ እዳትቀየሩ ፍቅር ደስ የሚልነወ❤❤
እር ተውፊቅ ለውጥማ አለ ለካ ትዳር እንድህ ያሳምራል ማሻአሏህ ተባረከሏህ እር የኔም ሀቢቢ የት ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰአድ ፍቅር ከነባለቤቷ እድ ናቸው
ማሻአላህ ምርጥ እግዳተቀባዮች የተውፊቅን ፀጉር አቃጥሉለት ወደቦታው ይመለስ
ገለቶማ ❤
ኸረ በጣም ታስቀናላችሁ እናተ ሰአዲ እና አሊ ምርጥ ጥዶች ክበሩልን 👍
ማሻአላህ እግዳ መቀበል እድህነው ፍቅራ ችሁን አላህ ይጨምር ላቹሁ❤❤
ሠአዲዋ እነዚህን ላጢዎች ሥራ አሥለምጃቸው ።እረእሄንንፍቅርለኛምይወፍቀን ባገራችን
ሰአዲ ቅመም እንግዳ ስታስተናግጅ ጎበዝ❤
ማሻአላህተባረከሏህ ሰአድእናአሊዬ አላህይጨምርላችሁ አላህየበለጥ ይስጣችሁእና ለተቼገረሁሉየምታበሉየምታጠጡያድርጋችሁ 🤲🤲💞💞💞💐💐👏👏👏
ሰላም ለእናተይሁን የዋሆች ድጉች የሀገሬሰወች❤❤❤ ኑርልን❤❤❤አየወሎ የፍቅር ሀገረ❤
አላህ ይጨምርላቹህ ሙሀባውን ውዴታውን ❤❤❤❤
ማሻ አለህ ተምራለቹ አለህ ሀገራችንን ሠለም የድርግልን
የቶፌቅንፀጉር፡ይዛችሁ፡ቁርጡበት😂😂😂😂
እኛ ወሎዬዎች እግዳ በማሥተናገድ አንታማም አንደኘ ነእን
ከሜሴ የነ ስም አይጠሩ ነው አሉ😂😂😂😂
@@zehara5680እደዝህ እያላችሁ የልብ ልብ ይሰጣሉ ሁሉ የኘ ይላሉ
@@zehara5680 😂😂😂😂😂😂😂😂
@@zehara5680😂😂😂
@@zehara5680 ማነው ያለው
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባች ያረብ😢🇪🇹ማሻአላህ ብል አፊያ ስታምሩ 🎉
አረ አላህ እኛንም አላማችንን አሳካልንን ደስ ያለኑሮ ስጠን
ማሻአላህ ቃል የለኝም ምረረጥ ሰወችናችሁ
ዘረኝነት ጠፍቶ ሁሉም ሰው እደናተቢሆን. አገር በጥባጭወችም አላህ ልቦና ይስጣቸው. ሰላሙን ይመልስልን
አሊነሰደ ኢጊደ አቀበበል መሽለ
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
አሊና ሰአድ ቤታችሁ መሻአላህ አብራችሁ አርጁበት
ወላሂ ምርጥ ባልና ሚስት መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ቤታቸውነው ወይስ ተከራይተውት በአላህ ያየ ወይም የወቀ ይገረኝ ዋው ነው
ቤታቸው ነው ማሻ አላህ
ቤታቸዉ ነዉ
ሰአድይ ልባም ሴት እንደት ነሽ ቅመም
ማሽ አላህ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች
መሽአላህ ተባረክ አላህ ሁልግዜም እንግዳ ተቀባይ ሁኑ
ሠአድዋ የድሮዋ አይቴ ስወድሺ አሊ ሠአድ ምርጥ ሠዉ መሀመድ ሀቢቢ ❤😊
አሣልፈሽ ሠጠሻት አይይ
@@FatumaFatuma-ku3bb ፍጡማ እሲ ተይኝማ 😥
ብል አፊያ መሸ አለህ☝ተምረለቹ
ማሻአላህ ቢል አፊያ ምራቄን አሰዋጣቹኝ
ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይ አገሬ ነፈቀኝ አይ ታዝታ አገራችንን ሰላም አርግልን😢😢
ልጅ ቶፊቅ ሶፊ ምን ሆናች አትታይም ሶፊያ ❤
ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ!!
ማሻአሏህ ብል አፊያ ደስ ስትሉ
ማሸአሏህድስትላላችሁ
ሰላምላገራችን
ምን አለ የተውፊቅን ፀጉር ብገላገሉት
ሰአዲየ እኔም አዲቀን ለቤትሺ እግዳ ነኝ ጠብቂ😂
ማሻአላህእኛምከመዳምኩሽናወጥተንአሰተናጋጅያድርገንንን እኔምአንድቀንእመጣለሁእቤትሽ
መሸአላህእግዳጥሩነውአላህይጨምርላችሁ
አምሮብሻል ሚስጥሩ ይነገረን
ማሻ አላህ
ማሻአሏህአሏህይጨምርላችሁ በጣምነውየምታምሩት ፍቅራችሁንይጨምርላችሁ ሰለሁለት ሚስታ አትቀባጥሩ ራሴንያመኛል
ለሁለተኛው መጥበሻውን ጎርጎዳ መሆን አለበት
Mame fikiri❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ምርጦቺ እኳን ደህና መጣቺሁ
ዋው🎉🎉🎉🎉ታምራላችሁ
ኧረ አላህ ወይሹፈን ወይ ሹተን እሥከመቸ ኧረ ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂
በጣምጎበዝ❤❤❤❤❤😂😂😂
بالعافيه عليكم ❤❤
ألله يحفظكم ❤جمعان ❤❤❤❤❤❤❤❤❤