ፋኖ መስቀል አንግቶ መዋጋት አይችልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen 3 วันที่ผ่านมา +1

    Emnet yelelew tagay jegna ayhonim

  • @yosofomar2853
    @yosofomar2853 4 วันที่ผ่านมา

    በምክኒያየት ነው እምወድህ አስተዋይ ነህ በርታ አማራ ይናትድ

  • @mogeszinabu168
    @mogeszinabu168 4 วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል ከአንገቱ አድርጎ መዋጋት ይቻላል ታሪክ ካላወቅህ መጠየቅ ነው ምክንያቱም ከአጋንንት ጋር ስለሆነ የሚዋጉት

  • @betremariam5662
    @betremariam5662 3 วันที่ผ่านมา

    ቢቻል ካህን ቢኖር ታቦት ይዞ ፋኖ መዝመት ነበረበት ። ጥንብ መናፍቅ ፣ ገደል ግባ ፣ በእግዚአብሔር ኃይል ነው ፋኖ የሚዋጋው ፣ እስላሙም እንደ እምነቱ የእምነቱን ያደርጋል ። የውጊያ ኃላፊዎች ውጊያውን ሲመሩ ሁሉም አማኝ ለውጊያ አዛዦች መታዘዝ ግዴታ ነው ።

  • @yosofomar2853
    @yosofomar2853 4 วันที่ผ่านมา +1

    ከፈለጉ ቀሚስ ይልበሱ ያልከው እውነት አተ አማራ እዳልሆክ ነው የተረዳሁት ቀሚስ ሀይማኖት አደለም ዝብለህ እላፊ አትህድ ሰውየው የተናገረውን መገዝብ ካቃተህ ዝም በል እሱ መስቀሉን ጣለው አላለም ወይም ቀይር አላለም ለሌሎች ታጋይወች ጋር ጥላቶቻችን ሊከፋፍሉን እየተጠቀሙብን ነው አለህ እጅ ሀይማኖትህ ተው አላለም ለማንኛውም ሳሚ ጎበዝ ተታኝ ነው

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 3 วันที่ผ่านมา

    አስተዋይነትህ የሚገርም ነው:: አማራዎች አትጫጩ ሰውየው የገባው ነው ሁሉም አዋቂ አይሆንም::

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 4 วันที่ผ่านมา

    ባለ ማተብ ናቸው ሌላ ምን ትሉየኛ ጀግኖ መሰቀሉ ያጠብቅችሁ የመናችሁበት❤❤❤

  • @عمرابراهيم-و1ر
    @عمرابراهيم-و1ر 4 วันที่ผ่านมา

    እዉነትነው ሰሚችን❤❤❤

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    s

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 2 วันที่ผ่านมา

    እና መስቀል ልታስበጥስ ነው መብቱ ነው የሌሎችንእምነት አይካ እንጅ

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen 3 วันที่ผ่านมา

    Emnetachew meselegn keza Hulu diron & mig yemitebekut

  • @HailuMetaferia
    @HailuMetaferia 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወጥ አትርገጠረ! ሀይማት የህልዉና ትግል አካል ነው! ከፈለጉ ቀሚስ ይልበሱ!

  • @anduhail3876
    @anduhail3876 4 วันที่ผ่านมา +1

    Denez denekoro lante belo yetew ende emenetu new eko ayegeremeh gena arat killo seyez yaderegewal hehe mebetachen new ante protestant a rat killo betemenegist wust eyagarah new eko man teyekeh mahayem

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሃይማኖተኝነታችን እኮ ነዉ አሸናፊ የሚያደርገን አንተ ደም ላሽ

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 4 วันที่ผ่านมา

    አይ የፈረደበት ፋኖ በሰቱ መከራ😢😢😢😢 በቃ ተዋችዉ ደሙ በእምንታችዉን ልከለክላችዉ ነዉ እድ😂😂😂😂😂😂 አት አማራ አደለህም😮😤😤😤

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 4 วันที่ผ่านมา

    ሳሚ የአሁኑ አማራ እኮ ባለ ሁለት አፋ ሰይፍ ነዉ የዱሮዉ አይደለም አሁን አፍህን ዝጋ ህዉሃት እንዴሆንክ በግልጽ ተናገርክ እና ደግመህ ልታሞኜን ነዉ ደመቀ ዘዉዱ ያሞኜን በቃ
    አንተም ገደል ግባ

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen 3 วันที่ผ่านมา

    Minagebah simerih watew iluminatineh malet new

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 4 วันที่ผ่านมา

    Le metechete yetefeterene orthodox ena Muslime emenetachen yezene telatochachen enachenefalene malete be emenetachene ena egeziabeher yezene mesekelachen yezene mesehafe kedusachen yezene enaschenefalene asebe yemetenagerew .

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n 4 วันที่ผ่านมา

    ምነው ወንድሜ በጣም የተሳሳተ ግምት ነው እያቀረብክ ያለኸው የክርስቲያን ትለቁ ሀይሉ አምነቱ ነው ። ታዲያ መስቀልን ከሀይማኖት እና ከእምነቱ መለየት ይቻላል ወንድሜ ? መስቀል ሀይላችን ነው ።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ ደግሞ ማነሕ የኢራቆችን ክርስቲያኖች አላየሕም እንዴ ሌላ ስሕተ ት ሰታጡ በዚሕ መጣችሁ መስቀል ያሰረ አይዋጋም ያለሕ ማነው ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተወው