ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ጥሩ ትምህርት ነው ለሁሉም ኦርቶዶክስ ምዕመናን ቢደርስ ባይ ነኝ መምህሮቻችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን!!
በእድሜ ላይ እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልንና ። እኛ በውጭ ላለነው አርአያ ሆነውን አምላካችንን በቀን 7 ግዜ በፀሎት እንድናመሰግን የአምልኮ ስግደትን እንድንሰግድ እንድንጸልይ. እንድንፆም እና እንድንቆርብ አድርገውናል የሚቆርበው ሰው ብዛቱ ያስቀናል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።።።።፡።።።። ።።።።።።።።እባካችሁ ንስሐ ግቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡየእግዚአብሔር ን ስጋ እና ደም ውሰዱንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ
Amne
በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በስዴት አገር ስርአቱን ሕጉን እንድንማር የረዳን አምላካችን ሕያው እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
ቃለሕዎትን,ያሰማልን እቁ አባቶቻችን,, በእድሜ በጤና,,ያቆይልን በጣም ምርጥ,,,ትምሕረት ነው❤❤😊አሜን አሜን አሜን👐👐😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
በእውነት ለአባተቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜንየሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አሜን
እባካችሁ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ::
ለመምህሮቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጌታሆይ እባክህ እንድጸልይ እርዳኝ
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን በእውነቱእረዢም እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ማህበረቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን ለኛ ለምእመናን ልቦና ይስጠን
አቤቱ ለካ ጸሎትና ልመናዬ ከንቱ የሚሆነው ቅድመ እግዚአብሔር ያልደረሰው በመመጻደቅ ፣ በግብዝነት እና በጥርጥር ያለ ተመስጦ እና ይቅርታ በማያደርግ ክፉ ልብ እያደረኩ ነው ።
መምህር ገብረዬሀንስ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
Kalehiwet yasemaline
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያድልልን አሜን ፫🤲✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን ጸጋው ይብዛላችሁ
ቃለሂወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሂወት ያሠማልን መምህር አባቶቻቺን 💒🌾
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ታዲያ ቤትክርስትያን የምታምንባቸውን የመፈወስ ልዩ ስልጣን ያላቸዉን አባቶች (ቦታዎች ) ከ ተጠቀሰው ሌላ አስተዋውቁን. 🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hwiote yesmayelen liba melemeleam tamesgen 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገ አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ንጹህ ልቦናን ስጠኝ🤲😭
Kale Hiwetn yasemaln
Amen Amen Amen
ቃለሂወት ያሰማልንመምህሮቼችን
Amen
ቃለህይወትን ያሰማልን
kale hywet yasmalen
Kale Hiwet Yasemalen
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🌹🌹
በእውነት ድስ የሚል ትምህርት ለእንደ እኔ ያለ ደካማ በፁለት እራዴን እድፈትሽ አድርግከኝ
amen kalehiwot yasemalin
አሜን ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Melkam new Qalehiwet yasemalin Digidetim mechemer endalebin akilachhu astemirun
Kal hiwot yasemalen ❤
EgiziAbiher yimesigen
thanks so much!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሰላም
eseki bidile hateyate yaletiwekign amelake zarem timesegin kibetihi atawetagn hasa kiweha weto menore endimayichile abate hoyi enem kaneti fikiri rike menore alechilem yiwedidikign endehu benesaa yalewaga new 😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲⛪🙏🙏🙏
ማስታወቂያው በዛ ሐሳብ ይሰርቃል
Memhir girma ewntegha abat nachew , tsega Egzibher yalachew , yetsetachew new
Thank you so much. 💓 Please link in the descriptions when you have parts and a series 🙏
selam
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንእግዚአብሔር ይስጥልን
ቃሉ የሚለው አንድም ሁለትም ሳይሆን ሁለትም ሦስትም ሆናችሁ ብትጸልዩ እኔ በመካከላችሁ እገኛለሁ ነው ያለው ።በአንድ ወቅት ፕሮግራም ስመራ ትልቅ አባት ገስጸውኛል።
የተከበራችሁ የኤም ኬ ይህንን ፕሮግራም አዘጋዳች የብዙ ጊዜ ጥያቄን መልሳችሁልኛል ከተለያዩ አባቶች ለመጠየቅ ሞክሬ የተለያየ መልስ በማግኘቴ ግር ብሎኝ ነበር አሁን ግን ክብረት ይስጥልኝ ለሕይወት የሚጠቅም ትምህርት ነው ፣ አሁን ደግሞ የቀረኝ አንድ ጥያቄ ሠይፈ ሥላሴ በዕለቱ ለማድረስ ፍላጐት ነበረኝ ከተጀመረ አይቋረጥም በየቀኑ የግድ መፀለይ አለበት ከተቋረጠ ለደካማ መንፈስ ያጋልጣል የሚል አስተምሮ አለ ብለው ነገሩኝ ይሄ ነገር እውነት ነው እካካችሁ
የትኛውም ጸሎት ከተጀመረ አይቋረጥም።
መጀመሪያ ቃሉን ከመጽሐፉ በቅጡ እወቅ፣ፀሌትም የሌላውን በመደጋገም አይደለም።አንድም ሁለትም የሚል የለም!አኮቴት ቅብጥርሶ የሚባልም የለም፣እንዲሁ ሐይማኖተኛ ለመምሰል የሚደረግ አካሄድ ነው።መጀመሪያ ወደ እግዚአብሔር ወስኖ መቅረብ ሲሆን ይሄ ሁሉ ውሸት ነው።
ራስህን ቻል:: እኛ እንጸልያለን::
@@mimigm6595 የቃሉ ነገር ሲነሳ ያማችኋል፣ቃሉን ማንበብ ጸሎት አይከለክልም፣ይልቅ እንደ እግዚአብሔር ቃል መጸለይ ይሻለል።አሁንም ወደ ቅዱሱ ቃል መመለስ ይበጀል።ለዚህም ነው አሁን ደግሞ ነቢያት ነን ተብዬዎቹም ሕዝቡን እያሾፉበትና እየበዘበዙት ያለው።"ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ይስታል"ተብሎ የተጻፈልን ለዚህ ነው
አንተ ሰለማታዉቀዉ የለም ማለት አይደለም አላዉቅም እኔ ማለት እኮ ትልቅነት ነዉ ስለዚህ አንተ ሰለማታዉቅ የለም ሳይሆን አላዉቅም እኔ ምን ማለት ነዉ የሚባለዉ
@@tigistyeneneh2323 ምኑ ነው የሚታወቀውና የማይታወቀው፣ከመጽሐፉ ውጪ ስላለው ነው ወይስ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ
ልብ ብለህ ካዳመጥክህ ስለ ፀሎት ነዉ እየተነገር ያለዉ ይህም በመፀሀፍ ቅዱስ ፀሎት ያደረሱ በብዙ ነገር ዉስጥ ብንሆንም ፀሎት መድረስን ነዉ የነገሩን ከመፀሀፍ ቅዱስ የተለየ ነገርን አልነገሩንም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምእሮቻችን
amen
🙏🙏🙏❤
kale hiwet yasemalin
በእውነት ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ጥሩ ትምህርት ነው ለሁሉም ኦርቶዶክስ ምዕመናን ቢደርስ ባይ ነኝ መምህሮቻችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን!!
በእድሜ ላይ እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልንና ። እኛ በውጭ ላለነው አርአያ ሆነውን አምላካችንን በቀን 7 ግዜ በፀሎት እንድናመሰግን የአምልኮ ስግደትን እንድንሰግድ እንድንጸልይ. እንድንፆም እና እንድንቆርብ አድርገውናል የሚቆርበው ሰው ብዛቱ ያስቀናል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።።።።፡።።።። ።።።።።።።።
እባካችሁ ንስሐ ግቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ
የእግዚአብሔር ን ስጋ እና ደም ውሰዱ
ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ
Amne
በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በስዴት አገር ስርአቱን ሕጉን እንድንማር የረዳን አምላካችን ሕያው እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
ቃለሕዎትን,ያሰማልን እቁ አባቶቻችን,, በእድሜ በጤና,,ያቆይልን በጣም ምርጥ,,,ትምሕረት ነው❤❤😊አሜን አሜን አሜን👐👐😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
በእውነት ለአባተቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አሜን
እባካችሁ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ::
ለመምህሮቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ጌታሆይ እባክህ እንድጸልይ እርዳኝ
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን በእውነቱእረዢም እድሜና ጤና ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ማህበረቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን ለኛ ለምእመናን ልቦና ይስጠን
አቤቱ ለካ ጸሎትና ልመናዬ ከንቱ የሚሆነው ቅድመ እግዚአብሔር ያልደረሰው በመመጻደቅ ፣ በግብዝነት እና በጥርጥር ያለ ተመስጦ እና ይቅርታ በማያደርግ ክፉ ልብ እያደረኩ ነው ።
መምህር ገብረዬሀንስ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
Kalehiwet yasemaline
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ፀጋውን ያድልልን አሜን ፫🤲✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን ጸጋው ይብዛላችሁ
ቃለሂወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለሂወት ያሠማልን መምህር አባቶቻቺን 💒🌾
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ታዲያ ቤትክርስትያን የምታምንባቸውን የመፈወስ ልዩ ስልጣን ያላቸዉን አባቶች (ቦታዎች ) ከ ተጠቀሰው ሌላ አስተዋውቁን. 🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hwiote yesmayelen liba melemeleam tamesgen 🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገ አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ንጹህ ልቦናን ስጠኝ🤲😭
Kale Hiwetn yasemaln
Amen Amen Amen
ቃለሂወት ያሰማልንመምህሮቼችን
Amen
ቃለህይወትን ያሰማልን
kale hywet yasmalen
Kale Hiwet Yasemalen
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🌹🌹
በእውነት ድስ የሚል ትምህርት ለእንደ እኔ ያለ ደካማ በፁለት እራዴን እድፈትሽ አድርግከኝ
amen kalehiwot yasemalin
አሜን ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Melkam new Qalehiwet yasemalin Digidetim mechemer endalebin akilachhu astemirun
Kal hiwot yasemalen ❤
EgiziAbiher yimesigen
thanks so much!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሰላም
eseki bidile hateyate yaletiwekign amelake zarem timesegin kibetihi atawetagn hasa kiweha weto menore endimayichile abate hoyi enem kaneti fikiri rike menore alechilem yiwedidikign endehu benesaa yalewaga new 😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲⛪🙏🙏🙏
ማስታወቂያው በዛ ሐሳብ ይሰርቃል
Memhir girma ewntegha abat nachew , tsega Egzibher yalachew , yetsetachew new
Thank you so much. 💓
Please link in the descriptions when you have parts and a series 🙏
selam
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን