የርቀት ፍቅር ለምን ከባድ ይሆንብናል መፍትሄውስ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 93

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 2 ปีที่แล้ว +26

    ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል ነው ነገሮ የምትያቸውንም ሁሉ አድርገን ነበር ግን ተለያየን ለዘመናት በልቤ ያነገስኩት ወንድ ከአንዱ ጋ ተለጥፌ መጣልኝ ለጊዜው በጣም ከባድ ነበር ለኔ ግን እግዚአብሄር ይመስገን ወደራሲ ተመለስኩ ለማንኛው አመስግናለሁ ውዴ

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም ปีที่แล้ว +7

    ዊታናም ልክና በርቀት ፍቅር ውስጥ ቶሎ ለመገናኘት ሞክሩው ያለበለዝያ ተውት እኔ fbከማውቀው ሰው ጋር 2አመት አወራው በጣም መልካም እግዚያብሄርን ሚፈራሰው ነው ግን ሁለት አመት እራሱው እራቀብኝ ከማላቀው ሰው ፍቅር ይዞኝ ላብድ ነበር ግን አሰርቺነው እሱ ሳይሰለቸው እኔ ሰለቸኝ የህልም እጀራ ሆነብኝ ግን መጣ ተጋባን ወለድን እስካሁን ሚገርም ፍቅሩስጥነኝ እኔ በፊትም ልጅ ነበረኝ ልጄን እደልጁው ተቀብሎ ሌላም ልጅ ወልደን አለን ጰልዩ

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ እሱ እግዚያብሄር ነዉ ጠባቂ አብሮ አንድ ቤት እያደሩም እኮ ብዙ ነገር እያየን ነዉ በራቀ እና በቀረበ አይደለም

  • @hayat5617
    @hayat5617 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉድ ባአንች ምክር ያልተለወጠ ሤት ያለ አይመስለኝም በጣም አመሠግናለሁ

  • @rhasetasinta3818
    @rhasetasinta3818 หลายเดือนก่อน

    ከምክርሽ ለብዙ ጥያቂዎች መልስ አገኘሁኝ አመሰግናለሁ ዊይታየ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @Meymuna-l6c
    @Meymuna-l6c 15 วันที่ผ่านมา

    እየፈለኩትለሱለመገር ፍረሀትያዘኝ ደውየላወራውስል ይጠፍኛል እወደዋለሁ ይወደኛል እደምወደውእና አምሮየላይአለ ግንመናገርአልችልም ምንይሻለኛል

  • @mekedestades
    @mekedestades 2 ปีที่แล้ว +7

    ዊንታናዬዬዬ የርቀት ፋቅር ግልፅነት ካለበት እጅግ ጣፋጭነው ማንምሠው አብሮትቢኖር እንኳን ሥብሠባ አዳራሽ ቢሆን እንኳን በቪድዎ ያለበትን ሣያሣውቀኝ መቼም የየቀን ውሎውን የበላውን ሣይቀር ሁሉነገር እኔም የማደርጋቸውን ነገሮች ምንም ሣላሣልፋ በየሣአቱ እነግረዋለሁ ድፋን 4አመት ቢያንሥ በቀን በትንሹ 3ቁርሥላይ ምሣ እና ከሥራ ሢወጣ በየሣአቱ ቪድዎኮል እናወራለን የማታው ከ3:00እሥከ 6:00 እናወራለን አብርን ተቃቅፈን እንተኛለን ኦንላይን አጠቃቀማችን አድአይነትነው ቀድሞኝ ከገባ ቀጥታ ደውሎ ግቢይላል በቃ ዊንታናየ ግልፅነት ካለ ፋቅርን እርቀት አይገድበውም የኔ ቅመም እወድሻለሁ

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 2 ปีที่แล้ว +1

      Yene konjo enemi liki Ende anichi New gin 1 Amati 5 wori honowali mare gini esu kasugadagochi gara asiwukoge alaqimi gini lami ene enja

    • @yashisir9099
      @yashisir9099 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉዴ 💋💋💋🥰🥰🥰

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ❤❤❤

  • @frededede2121
    @frededede2121 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ለአንች ይሁን ለምክርሽእናመሠግናለን❤❤❤

  • @NejatMuhammed-fn1vo
    @NejatMuhammed-fn1vo ปีที่แล้ว

    Selame ene adese Ney beyanese 3 w0re aberen neber ken menem aynet wosebe alderkenem keza enem wode dobay lesera hedeko beselame enaweralen ken menem aynet yefeker teyake alkrebelenem men larke endeteyekey

  • @ethiopiaethiopia7686
    @ethiopiaethiopia7686 2 ปีที่แล้ว +7

    ዊታናዬ ሰላምሽ ይበዛ እኔ በጣም በርቀት ፍቅር ላብድ ነው እና አሳቤ ሁሉ ነገሬ እሱ ሆኖብኛል እና እየወደድኩትም እያፈቀርኩትም ትንሽ አሳቤ ወደራሴ እንዴት መረግ እችላለሁ ምክንያቱም በጣም እራሴን እየጎዳወኝ ነው እዉነት ለመናገር በዚህ ፍቅር 6 ኪሎ ነው የቀነስኩት በስራ ነው ብዬ እራሴን አፅናናለሁ ግን አይደለም በዚ በማፈቅረዉ ልጅ ነው በጣም ነው የማፈቅረዉ ግን ትንሽ ለራሴ እንዴት ማሰብ ልቻች ምከሪኝ በናትሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @kalyeyene8953
      @kalyeyene8953 2 ปีที่แล้ว +2

      ማንበብ ጀምሪ እስፖርት መስራት ጀምሪ እራስሽን በራስሽ ጉዳይ ቢዚ አድርጊው ምናልባት ድንገት ጥሎሽ ቢሄድ በራስሽ መቆም ይከብድሻል ስለዚህ ለራስሽ ጊዜ ሰተሽ እራስሽን ተንከባከቢ ጓ ደኞችሽም ጋር በማውራት ፈታ በይ ፍቅር የሂወትሽ አንዱ ክፍል እንጂ ሙሉ ሂወትሽ አይደለም።

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@kalyeyene8953 እኮ ጥሏት ቢሄድ ምን ልኮን ነው 😅

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 ปีที่แล้ว +1

      Megemeriya yanchi ena yesu fikir kesew hulu yeteleye aydelem silezi teregagitesh asibi.

  • @mekdit3119
    @mekdit3119 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ዊንትዬዬዬዬዬ😍😍😍

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ❤❤🙏

  • @nawamawa2323
    @nawamawa2323 2 หลายเดือนก่อน

    የረቀት ፈቅረ ከሚባለወ በላይ ከባድነወ አላህ ያገናኝንጂ ብዙ ፈተናወች አሉት

  • @Mqds-b1t
    @Mqds-b1t 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ የኔቆንጆ ትክክክነሺ ተባረኪ

  • @selamwitdawitselna3962
    @selamwitdawitselna3962 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ አኔ በርቀት ትዳር በጣም ከብዶኛል እገዛሸ ያሰፈልገኛል 🙏🙏

  • @zeynebjemalmehamed9096
    @zeynebjemalmehamed9096 2 ปีที่แล้ว +5

    ዊንታና እንዴት ነሽ እኔም ከብዶኛል ሰምንት አመት በትዳር ቆይተናል አሁን ወደ ዱባይ ስመጣ የኔ ይሁን የሱ በሀሪ የተቀየረው ግራ ገብቶኛል ምንትይኛለሽ ሁለት ልጆች አሉን አትለፊኝ በናትሽ ምክርሽ ያስፈልገኛል

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +21

    አገባዋለሁ ብዬ የወሠንኩት ሠው አትመጪም በሚል ኩርፊያ የት ጠፋ ብዬ ሥጨነቅ 6 ወር ተሠውሮ ለካሥ አግብቶ ፈቶ መጣ 😂

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂ይሄ ሌባ እንዳትቀበይው

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ሔርሞን ከሧ መሆን ሥላቃተኝ ፈተሁ ይለኛል እዛው ቁጭበል ብዬ ማውራት ካቆምን 4 ወር ሊሆነን ነው

    • @sarinatube5630
      @sarinatube5630 2 ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tigistbirru4622 ግን ቆይ ሌላው ይቅር የሚያያቸውን ፈጣሪን አይፈሩም ሆ ጉድ እኮ ነው አይን አዋጅ የሚሆንባቸውስ ነገር😂😂😂ልብ ይስጣቸው🙏

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 2 ปีที่แล้ว

      እኛ ወዶቺ ያየንዉ ያምረናል አትፍረዱብን

  • @gafat
    @gafat 2 ปีที่แล้ว +3

    ዊንታ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን

  • @Martu-r1q
    @Martu-r1q 7 หลายเดือนก่อน

    እወድሻለሁ.እህቴ.ብዙ.ነገር.ተምሪያለሁ.ግን.ትሸርትሽን.አስተካክይዉ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsegenalen konjo ❤🙏

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክልል ብለሻል ቆንጆ

  • @SAHERSAHER3-b3c
    @SAHERSAHER3-b3c 2 หลายเดือนก่อน

    አመስግኗል ❤❤❤❤

  • @GioUfif
    @GioUfif 4 หลายเดือนก่อน

    መፀለይከቻልሽ ፀልይልን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን እና ሁሉይም በፈቀደዉይሁንልን አመት ሆነን በርቀት ፍቅር ማለት ዋናዉ ማንኛዉም ሰዉ ፈጣሪ ንከፈራ በሚለዉ ያዥዉእጂ ሰዉ ከባድነዉ፡አፉ ቅቤ ሆዱ ጩቤ እደተባለዉ

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌ እየናፈኩት እየናፈቀኝ 5 አመታችን 😭😭😭😭

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +9

    የርቀት ትምህርት እንጂ ፍቅር እንደሌለ በተደጋጋሚ አረጋግጫለሁ

    • @techawatch
      @techawatch 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ደርሶብኛል።

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 ปีที่แล้ว +1

      😴😴♥️♥️♥️♥️♥️የርቀት ፍቅር ልገለኝነዉ😒😥

  • @fre5837
    @fre5837 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዬደረሰብኘ ተርኪ ነው ❤❤❤❤

  • @konjoet9126
    @konjoet9126 2 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን። የኔዋ። ሠላምሺ የብዛ

  • @nabylly
    @nabylly 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ዊንትዬ 👌👌👌👍👍👍

  • @lemlemabraham2150
    @lemlemabraham2150 2 ปีที่แล้ว

    My love this is very true 👍 ❤ 💖 ♥

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 4 หลายเดือนก่อน

    የለማ እዲአይነት ❤❤❤❤

  • @comceil3027
    @comceil3027 ปีที่แล้ว

    Thanks Dear

  • @YabisiraFeyisa
    @YabisiraFeyisa 16 วันที่ผ่านมา

    ዉዴ አመሠግናለሁ❤

  • @AshitFeleke
    @AshitFeleke 6 หลายเดือนก่อน

    Ke hulat anedu sera fete nw mahon alebat

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 ปีที่แล้ว

    Yen.konjo.lemekirish.enameseginalenii

  • @tesfumele5088
    @tesfumele5088 2 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ ደስ ይላል

  • @نزالالحازمي-ت3ك
    @نزالالحازمي-ت3ك 17 วันที่ผ่านมา

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰወድሺ😍😍😍በትክክልነዉ

  • @RahmetMohammed-p9m
    @RahmetMohammed-p9m 10 หลายเดือนก่อน

    እንድትረጅኝ ፈልጋለው ዊንታ

  • @sabontuwalagga315
    @sabontuwalagga315 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ግን ለምንድነው ሁሌም ልሳከ ስለ ሁሉም ነገር ይባለሽብኛል😥😥😥😥😥😥😥

    • @skedaryohans3943
      @skedaryohans3943 2 ปีที่แล้ว +7

      እግዚአብሔር በወደደ በፈቀደ ጊዜ ይሳካል ❤💕❤💕

    • @tgsttadele8627
      @tgsttadele8627 2 ปีที่แล้ว +4

      ላንች የማይጠቅም ሁኖ ይሆናል

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 2 ปีที่แล้ว +5

      ፀልይ እማ

    • @sabontuwalagga315
      @sabontuwalagga315 2 ปีที่แล้ว

      @@ሔርሞን eshi emakoo🙏🙏

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว

    አረከባድነው።በሽትኛአራጉኝነበርአሁንግንአልሀምዱሊላህእህአኡዚቢላህ

  • @kiyyaatasfaye1520
    @kiyyaatasfaye1520 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🥰🥰
    Love you 😘😘

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว

    ዊንቲ እውነት በጣም ከባድ ነዎ

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @hannadessalegn4322
    @hannadessalegn4322 2 ปีที่แล้ว

    wentay yen melekam mekare geleseneteshe becha yebekal

  • @astermuluna1599
    @astermuluna1599 2 ปีที่แล้ว

    Thank you my sweet😘

  • @ranialisa3835
    @ranialisa3835 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @abebaalemayehu4171
    @abebaalemayehu4171 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጎበዝ የልቤንነው ይነገርሽኝ

  • @kukushadoye
    @kukushadoye ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ 2 ปีที่แล้ว

    yen kongo das satye

  • @eliltaelil33
    @eliltaelil33 2 ปีที่แล้ว +1

    It's too hard ladies don't even start one.

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 ปีที่แล้ว +1

    ላስቃይነው።ወላህ

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 2 ปีที่แล้ว

    100%tekekele

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ

  • @solomonhaile7460
    @solomonhaile7460 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዊንታ ዳህና ነሽልኝ ዛሬ የመጀመርታ ኾሞንት ሰጪ ነኝ 😉 እና ምን መሰለሽ ፍቅረኛየ ተማሪ ናት እና ኣሁን እየተቀየረችብኝ መጣች ጭራሽ ስልክ እንዳትደውልልኝ ኣለችኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ ትንሽ ምክር ብትሰጡኝ 🙏🙏🙏

    • @ALHAMDULILAH-v9f
      @ALHAMDULILAH-v9f 2 ปีที่แล้ว +4

      ምክንያትዋ ለማወቅ ሞክር ከትምህርት ጫና የተነሳ ሊሆን ይችላል

    • @solomonhaile7460
      @solomonhaile7460 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ALHAMDULILAH-v9f በጣም ነው ማመሰግነው ተጨማሪ ነገር ማወቅ ያለብኝ ነገር ካለ ብትነግርኝ 🙏🙏🙏

    • @ALHAMDULILAH-v9f
      @ALHAMDULILAH-v9f 2 ปีที่แล้ว +1

      @@solomonhaile7460 አይዞህ ወንድሜ ይሄ ነው ብየ ለመናገር መጀመሪያ ስለሁኔታው በደምብ ማወቅ አለብኝ f.b ምትጠቀም ከሆነ አድሰራሻህ ስጠኝ ፍቃደኛ ከሆንክ

    • @solomonhaile7460
      @solomonhaile7460 2 ปีที่แล้ว

      @@ALHAMDULILAH-v9f solomon haile የ f b ኣካውንቴ ነው 🙏🙏

    • @asmelashtesfay5931
      @asmelashtesfay5931 2 ปีที่แล้ว

      Solomon Haile ente da ayetdewleleye elatka nska ewn ktdwlela yeblkan baela ktdwlelka eya

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም

  • @kidistwondemu5279
    @kidistwondemu5279 2 ปีที่แล้ว

    yen kemem yalshwe hulu leke new love you❤

    • @naeima1461
      @naeima1461 2 ปีที่แล้ว

      ሠላምሽ ይብዛ

  • @hawihawi6567
    @hawihawi6567 2 ปีที่แล้ว +2

    yes.wwwwwp🥰🥰🥰🥰

  • @meronjaleta7669
    @meronjaleta7669 2 ปีที่แล้ว +2

    Selam wintanaye ke riket fikir wist 1 enaneng ena minorew London gowdeghahe minor USA new kemigermish 2tachen werket or ye green card alneberenm bizu sew tey gin esum anchim werket yelachum yen neger yekirbesh seti lijenesh edme yehedal silung manenm alsemam 2 betam enwdedalen hulum negerachen be video enaweralen ye migerm fikir ale be mekakelachin hulem be nafkot new mengengn awo ende sew sitaseb kebad nw gin ena gin be geta tesfa aleng 1 ye endemihon ye sew were menm alsemam be amlake bicha ye liben mawerew esum steloten semiting eyew ke 6 amet bowala green card agengew zare 3 kene new melkam zena yesemew ena ewneteng fikir kale menm riket benor esun ende chiger alayewum wanew tamanget betam asfelge new be desta temoliche new yalewut e/r mesgen hulum sew please anigodada be tamanginet le sew eninur wegenoche geta bifekd yemwedew chongahen be kirbe ende magengew tesfa aleng we have to be honest to each other wherever we are❤️❤️❤️❤️

    • @samrawetmulugeta9009
      @samrawetmulugeta9009 2 ปีที่แล้ว

      Wow lanechi ene btam diss algne enem fikrgnay London niw ene dubai ngne hultachinem wrkte ylnem 3 amte alfne vedio call eyawrane bakale sanegnagne btam niw menewadde btam enetmamnalne hulu ngrene yakale ysunem enedzawe ytem yehune kdwleku class hono eneqane aneseto yawragnale emberhane teredane ena bkerebu tgnagnetne enegabalne mareyamey teredane🙏😍

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 2 ปีที่แล้ว

    Wintana konjo slksh share argln dewlen endnagegnsh

  • @foziyamohammed6343
    @foziyamohammed6343 ปีที่แล้ว

    አረ አንድ ምክርንገሩኝ እስኪ ከአንድልጅ ጋርከ4አመት ቡሓላ ተገናኝ ከልጁጋር የተገናኘነው ዊንጌት ትምህርት ነበር አጋጣሚ የተተዋወቅነው እኔም ጨርሼ ወጣሁኝ እናምከልጁጋር ከተገናኝ ቆይተን ይኸውከ4አመት ቡሓላ ተገናኘን እና በደንብማውራት ጀመርን ቡሓላላይ ቤተሰቦቼ ሴት አመጡልኝ አለኝ እኔ ከቤት መውጣት አይፈቀደልኝም ከልጁጋርእራሱስንገናኝ ቤተሰቦቼንዋሽቼነው የምገናኘውየነበረው 3ቀን አልፎ በወር በ15ቀን እንገናኝነበር ቅዳሜ ለት ቤተሰቦቼ አመጡልኝ ከአንቺጋር መገናኘትም ማውራትም አልፈልግም አለኝ ጊዜም ሰጥተሽኝ አታውቂም ምንገናኘው አልፎአልፎነውእኔምልሽእሺብለሽኝ አታውቂም አለኝ እናቤተሰቦቼ ሌላሴት አመጡልኝ አለኝ ከዛምቀንቡሓላ ከእሱጋርማውራት አቆምኩኝ ውስጤግንጰተጎድቷል ምን ትሉኛላቹ ምክራቹን ለግሱኝ ውዶጄ