50 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል በ2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 164

  • @5gtube
    @5gtube  7 วันที่ผ่านมา +9

    60 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ሙሉ ቪድዮ ያላያችሁ 👇👇
    th-cam.com/video/c4WQaoZuIiI/w-d-xo.htmlsi=BbOvrIJygvv80Qfj

    • @heatmekonn2688
      @heatmekonn2688 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ በውስጥ አገናኘኝ ግበኘዎቹን

  • @الحدلله-ز6ذ
    @الحدلله-ز6ذ 9 วันที่ผ่านมา +15

    እናመሰግናለን ወድም. አስፍላጊ መረጃ ነው ላይክ ይገባዋል ላይክ አድርጉት ወገኖች ❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን።ወድማችን።መጀመሪያ።መቀሳቀሻ።የምትሉትን ለብቻ።ሲቀጥል።መሬቱን።ግዙና።ስትገቡ።እራሳችሁ።ቁማችሁ።አሰሩ።ያላሰራችሁ።

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሰለመረጃህ እናመሰግናለን በርታ ❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጭቃ ቤት🙏🙏🙏🙏

  • @bubuyamaru4082
    @bubuyamaru4082 9 วันที่ผ่านมา +8

    የጊቢ አጥር በብሎኬት ለማጠር 200ካሬ ከነ በሮ ጊቢው ብቻ ሰንት ብር ነው?

  • @emebetAdno-ct4tb
    @emebetAdno-ct4tb 9 วันที่ผ่านมา +7

    እናመሰግናለን ወንድም የቡልኬት 4ክላስ እስከ ሻወር ቤት እባክህ ስራልኝ 5መቶ ሺብር አለኝ ልጀምር ነበር እና ስራልኝ እንጨትም እንደዛው በቻልኩት እንድሰራ ቶሎ ብሰራልኝ ደስ ይለኛል

    • @shgdfhsf8462
      @shgdfhsf8462 8 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄንን አዳምጭ ያው ነው

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 8 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርታ

  • @kyerakyera2251
    @kyerakyera2251 9 วันที่ผ่านมา +3

    እናማሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሃምሳ ቆርቆሮ በእንጨት ለመሰራት ሰንት ብር ይፈጀል?

  • @betelihe
    @betelihe 8 วันที่ผ่านมา +15

    ተመሰገን የለፋሁበት ገንዘብ,ፅድት አደርጎ የእንጨት ቤት 60 ቆርቆሮ ያሰራልኛል አምላኬ እርዳኝ ❤❤❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሻአላህ ወድሜ እናመሠግናለን እኔም አሥቢለሁ በአላህ ፍቃድ

  • @omudaha
    @omudaha 8 วันที่ผ่านมา +3

    masha Allah

  • @57623
    @57623 8 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሠግናለን ወድማችን❤❤

  • @አብፈሀድ
    @አብፈሀድ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን በርታ 👍👍👍👍

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 8 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ የጨት ቤትነው ከቦታው ውጭ የቤቱ መስሪያ ዋጋ እስከ 1ሚሊየን 200ሽ ፈጂቷል ግን ገና የመጀመሪያ ግርፍነው በር አልተገጠመም በጣም ሰለቸኝ 😢

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu 9 วันที่ผ่านมา +3

    waalaikumsalam ወንድም እስኪ ሰማኒያ ቆርቆሮ ስንት ይበቃል ለማቆ ም

  • @GsgFds-nb3rz
    @GsgFds-nb3rz 5 วันที่ผ่านมา

    የብሎኬት ውድቅ አበባ ሸገር ሲቲይ. 100 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል

  • @genetkelemework1407
    @genetkelemework1407 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤Jesus christ loves you so much turn to him before it is tooo late❤❤❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን 21 ካሬ የጅብሰን ኮርኒስ በዘመናዊ አሰራር የብሎኬት ቤት ነው አዲስ አበባ ዉስጥ ባለሙያው ሁሉን አቅርቦ ስንት ብር ይፈጃል ?

    • @5gtube
      @5gtube  8 วันที่ผ่านมา +1

      አንድ ካሬ ከ950 እስከ 1200 ብር ነው በዚ አባዥው

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@5gtube 1200 በካሬ ከነ እጁ ወጪውን ሁሉ ችሎ ነው 21 ካሬ ነው 25ሺብር ይመጣል የሚሰራልኝ ሰው 41 ሺብር አለኝ ከነ እጁ እቃውንም አቅርቦ መብራት እኔ ልገዛ ስለማላቅ እኔ ስለስራው እያጭበረበረኝ ነው የመሰለኝ አላሰራውም ገና

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 7 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወድማቸን ፈኪንአይቸናው የመጠሁ

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 9 วันที่ผ่านมา +12

    እናመሰግናለን,ወንድማችን,ለመልካም,ቅንነት,እኔ,56,ቆርቆሮ,ቦለኬት,ቤት,እየሰራው,ነው,አነስ,አነስ,ያለ,አራት,ክላስ,ነው,ቦለኬት,ተደርድሮ,ሊያልቅ,100.ቦለኬት,ይቀረዋል,እስካሁን,ካራት,መቶ,ሺብር,በላይ,ወስዶብኛል,አባቴ,ነው,ቆሞ,እያሰራልኝ,ያለው,ምን,ትለኛለህ,

    • @5gtube
      @5gtube  9 วันที่ผ่านมา +4

      ጥሩ እየሄደ ነው ፊኒሽንጉ ትንሽ ከበድ ይላል ብቻ በርች

    • @happy2023-ev5tl
      @happy2023-ev5tl 9 วันที่ผ่านมา +3

      @@5gtube አመሰግናለው,ወድም,አለም,እግዲ,ፈጣሪ,ይርዳን

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያባትክ፣ሌባ፣ባሙድ​@@5gtube

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 8 วันที่ผ่านมา

      4 ክላስ ከሽንት ቤት ጋር ነው ወይስ ሽንት ቤት ሳይጨምር ​@@happy2023-ev5tl

    • @AdisalemJiru
      @AdisalemJiru 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@happy2023-ev5tlከመሰረቱ ጀምሮ ነው ከ እራትመቶበላይ እህት

  • @ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ
    @ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔም 55 እስከ 60 ቆርቆሮ የአስራው ነው አሁን ቆርቆሮ ልአስማት ነው 1ማቶ 70ሺ የአሉኝ ነው እስክ እንዴት ነው ወንድሜ ንገረኝ❤❤❤ቤቱ በቦሎኬት ነው

  • @USANewYork-xm3bp
    @USANewYork-xm3bp 9 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ እናመሠግናለን በርታጨ😂❤❤❤❤

  • @SamyrhSamples
    @SamyrhSamples 2 วันที่ผ่านมา

    ኣዲስ ነኝ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም እኔ 150 ካሬ ላይ የቡለኬት ቤት አስጀምሬ መሠረቱን ለማውጣት ብቻ ከነ ሴፍቲ ታንከሩ እስካሁን ከ550በላይ ወስዶብኛል ቤቱ ከታች ግራውንድ አንድ ሰፊ ሳሎን የሚሆን አለው ከላይ ኤል ነው ምን ትለኛለህ በአላህ መልስልኝ

  • @امينةالامينة-ح2ع
    @امينةالامينة-ح2ع 8 วันที่ผ่านมา

    ለመረጃህ እናመሰግናለን በርታ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ 180 ካሬ ቦታ ስንት ክላስ ያሰራል

  • @TesfaDegu816
    @TesfaDegu816 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፊ ነው ግን አቅማችን ይወስናል

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 5 วันที่ผ่านมา

    ጠክረሽ ስሪ በለኝ ወድሜ እናመሰግናለን በርታልኝ

  • @AsmaAsma-l8d3i
    @AsmaAsma-l8d3i 4 วันที่ผ่านมา

    ወድም እስቲ የ70 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤትፍ ስንት ይፈጃል ደግሞስ አራት ክፍልፍ ይሆናልዴ ስራልን

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ 6 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @SeadaMsawu-r2b
    @SeadaMsawu-r2b 4 วันที่ผ่านมา +1

    የትሀገር ነዉ አደዚህ የሚሰራው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 7 วันที่ผ่านมา

    ጥሩው መርጃ ነው እናመስግናለን

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፈኪን አይቺ ሥሮጥ ❤❤

  • @DhbffTjgty
    @DhbffTjgty 7 วันที่ผ่านมา +1

    አስር በ 20 ስት ክላስ ቤት ያሰራል እስከ ሻውሩ እስከ ሽት ቤቱ በናትህ ንገረኝ ገምትና

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc 8 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ የኔ ጀግና

  • @lubabaail-m2f
    @lubabaail-m2f 8 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @MekiyaMekyia
    @MekiyaMekyia 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በርታ እኔማ የፈኪያ ቤት መስሎኝ አጅብ እኮ ነው

  • @sususeid-wy2lt
    @sususeid-wy2lt 9 วันที่ผ่านมา +5

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩረን ወንድማችን : ቀጣይ የእጨት ቤት 60 ቆርቆሮ ለናቴ መስራት እፈልጋለሁ ከቻልክ አሣውቀኝ ስንት እደሚፈጅ

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 8 วันที่ผ่านมา +1

      ገጠር ከሆነ አርባ ይበቃል. እኔ ሁለት ቤት ሰርቻለሁ ለእናቴና ለወንድሜ. ሳሎኑንና አንዱን መኝታ ክፍል ብቻ የሚጠቀሙት

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 8 วันที่ผ่านมา

      ገጠር ከሆነ አርባ ይበቃል. እኔ ሁለት ቤት ሰርቻለሁ ለእናቴና ለወንድሜ. ሁለቱ ክፍል

  • @Magdes-oj9uu
    @Magdes-oj9uu 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 9 วันที่ผ่านมา +2

    thanks for sharing ❤

  • @YordiYordiGashaw
    @YordiYordiGashaw 9 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ወነሸድማችን

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ZebibaSeid-q3g
    @ZebibaSeid-q3g 2 วันที่ผ่านมา

    ከ100እስከ 120 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል የእንጨቱስ አከባቢው በደሴ ዙሪያ ቢሆን ይመረጣል

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dessie bluket ayiwedletm ende egna eyeseranbet new 😂😂😂😂😂😂

  • @KsamilomiloksaKsamilomil-uh9el
    @KsamilomiloksaKsamilomil-uh9el 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ በዳቡብ ውስጥ ያሉ ቦታዎች ላይ ትስርላህ እድር መልስ ይስጡ

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም አስቤያለሁ ኢሻአላህ

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በርታ

  • @AbebaAbeba-yo4hh
    @AbebaAbeba-yo4hh วันที่ผ่านมา

    Sent yishexal yazii ayinat bet please ❤

  • @chalafeyisotusa2435
    @chalafeyisotusa2435 8 วันที่ผ่านมา

    130 qorqoro how much cost please?

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የተሰራ ነው የገዛውት በጣም አሪፍ ቤት በ 15 ሳርብስ ና የ እቃ ቤትም አለው የ ቦሎኬት ቤት ነው ዛሬ 17 ተሰቶኛል ግን መሸጥ አልፈልግም ቢሸጥም ከሱ የተሻለ ነው መግዛት የምፈልገው

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 6 วันที่ผ่านมา

    ግን ይሄ የት አካባቢ ነው ወድሜ እኔም ልሰራ አስቤያለሁ እዳታልፈኝ ጀዛከላህ

  • @hxhbr8341
    @hxhbr8341 8 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ብሮ በርታ 75 ቆርቆሮ በኤል ሥራልን ሱራ

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 9 วันที่ผ่านมา +2

    Wow good info ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InspirationalPizzaOven-im9nx
    @InspirationalPizzaOven-im9nx 8 วันที่ผ่านมา +2

    ለ 80 ቅጠል የእንጨት ስራልኝ እባክህ

  • @birkenshketema6353
    @birkenshketema6353 9 วันที่ผ่านมา +3

    Gobeze bereta wendem arfi sira new

  • @Kwt-xo8tr
    @Kwt-xo8tr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ የእን ጨቱ ከዚህ በላይነው ያወጣሁት

  • @momamylove8157
    @momamylove8157 8 วันที่ผ่านมา

    Enamesegenaln wandemachn est lane 42 qorqoro mesmar ena echat sent yebekal

  • @Zibiba-v3s
    @Zibiba-v3s 7 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን ወድም

  • @نعيمااثيوبيا
    @نعيمااثيوبيا 6 วันที่ผ่านมา

    Inamasaginaln wandime

  • @ShamsGirms-hu4vh
    @ShamsGirms-hu4vh 8 วันที่ผ่านมา

    Wadema masart lawaxalat bolkat derdara ena 200 kara laye yamyarf bat sente yefajal ?

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 8 วันที่ผ่านมา +1

    Abshir endalkaw Adrgalahu Likem

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 5 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ለቤትህ አድስ ባልሆንም ፈኪን አይቸነው የመጣሁት

  • @ZemezemeMohamada
    @ZemezemeMohamada 9 วันที่ผ่านมา +2

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا

  • @HhHh-fw8po
    @HhHh-fw8po 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም ሶስት ሜትሯ ስንት ብር ትፈጃለች መልስልኝ

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 7 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏

  • @انديش
    @انديش 6 วันที่ผ่านมา

    ግን የተሰራ ከመግዛት እና ከመስራት የትኛው ይቀንሳል ንገሩኝ በፈጠራችሁ

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ማሰራት ይቀላል ውዷ

    • @انديش
      @انديش 4 วันที่ผ่านมา

      @@MkebrarawaHabeshawit አመሰግናለሁ ውዴ

  • @ምርጥየተዋህዶልጅነኝ
    @ምርጥየተዋህዶልጅነኝ 6 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ነወ ቦታ ገዝቶ ለመሰራት

  • @rahmatube1535
    @rahmatube1535 7 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ ይሄ ???

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 4 วันที่ผ่านมา

    ያለ ብረት መስራት አይቻልም ወይ😢

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 6 วันที่ผ่านมา

    Bro 150 karaw set life new ye bulkatu bat be sdet 10 amety 1 bat salsera

  • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
    @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 7 วันที่ผ่านมา

    ፈኪን መለጠፍ። ምን አመጣዉ አጀብ

  • @DhbffTjgty
    @DhbffTjgty 7 วันที่ผ่านมา

    አሁን አተ የየት አገር ነው የምታወራው እኔም ሸዋሮቢት ለማሰራት እየተዘጋጀሁ ነው ቦታ አለኝ የቤት ማሰሪያ ብቻ እየሸቀልሁ ነው ፈራሁ😫

    • @Fchvvf-nc5hx
      @Fchvvf-nc5hx 7 วันที่ผ่านมา

      ኬሚሴ ነው

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 วันที่ผ่านมา +1

    እረ በናትክ በውሰጥ እንዴት ላውራክ የናቴ ቤት በልማት ሊፈርሰ ነው አዲሰ ቤተ ሰሪዎች ልንሆን ነው በናትክ እገዛክ ያሰፈልገኛል ተባበረኝ በሰልክ ላውራክ ግራ ገብቶናል

    • @5gtube
      @5gtube  8 วันที่ผ่านมา

      0912798855 በዚ አግኙኝ

  • @aselefch
    @aselefch 8 วันที่ผ่านมา

    Wowowo 🙏🙏🙏

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 8 วันที่ผ่านมา +1

    ስለመለስክልኛ አመሠግናለሁ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 6 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ቤትማ አልሠራም😢😢😢 የሳር ጎጆ በቂየ ነው😢

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc 6 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ለላመያት ስልኬን ምጋዘኝ ፈልጉልኝ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ውድ ነው😢

  • @ZaytunaEthi
    @ZaytunaEthi 5 วันที่ผ่านมา

  • @ThoufikThoufik-x7u
    @ThoufikThoufik-x7u 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @heweXx
    @heweXx 3 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @HhHji-ts9mc
    @HhHji-ts9mc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዬቴነዉቦታዉ❤❤❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 6 วันที่ผ่านมา

    በፈጠረህ መልስልኝ 150 ካሬ 90ቆርቆሮ ያሰራል ወይ

    • @FatumaAhemed-bh4xc
      @FatumaAhemed-bh4xc 6 วันที่ผ่านมา +1

      አያሠራም73 ያሠራል ለሸንት ቤት እና ለኩሸና አሰቀርተሸ

    • @Abebu374
      @Abebu374 6 วันที่ผ่านมา

      @@FatumaAhemed-bh4xc አመሰግናለሁ 💝

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 วันที่ผ่านมา

    የት አገርነው

  • @AminatYusuf-x2p
    @AminatYusuf-x2p 8 วันที่ผ่านมา

    እር ወዲሜ የት ሀገር ነው ንገርኝ❤❤

  • @እናትዬEnati
    @እናትዬEnati 9 วันที่ผ่านมา +2

    60 yeseralene

  • @MufiteAman
    @MufiteAman 7 วันที่ผ่านมา

    1 clock ስንትንዎ ??

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 8 วันที่ผ่านมา +1

    1ብሎኪት ስንት ነው

  • @ZanbAa-i4t
    @ZanbAa-i4t 5 วันที่ผ่านมา

    የት ሀገር ነዉ

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 5 วันที่ผ่านมา

    እረ እኔ 300 ካሬ ገዝቼ ነበር እምሠራውንም አላወኩት

  • @phiwayinkosi9981
    @phiwayinkosi9981 8 วันที่ผ่านมา

    ar 80 yesarani

  • @Lila-i6t
    @Lila-i6t 3 วันที่ผ่านมา

    ፈክን፣አይቼ፣ነው፣የመጠውት፣እሷ፣የለትም፣ፎቶ፣ነው

  • @Hussien-yz4lz
    @Hussien-yz4lz 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 วันที่ผ่านมา

    ገና ሳስበዉ ደከመኝ 😢😢 የጨት ቤት ስራልኝ 50ቅጠል🤲

  • @زينب-غ7ب8م
    @زينب-غ7ب8م 9 วันที่ผ่านมา +2

    ስንት ካሬ ላይ ነው 50ቆር

    • @5gtube
      @5gtube  9 วันที่ผ่านมา

      ተናገርኩኝ አዳምጡ ፕሊስ ለናንተ ነው የሰራሁት

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 9 วันที่ผ่านมา

      80 ካሬ አለኮ

  • @genettesfaye6703
    @genettesfaye6703 8 วันที่ผ่านมา

    Ishi wanimachini nuroo baxam widdii new😢

  • @57623
    @57623 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሠብ 95ቆርቆሮ ዉጩን ለማስገርፍ ስት ኳታል ይፈጃል ያስገረፍችሁ እዳታልፉኝ🎉

    • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
      @እግዚአብሔርጋሻዬነው 8 วันที่ผ่านมา

      20 or 25

    • @57623
      @57623 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@እግዚአብሔርጋሻዬነው እግዚር ይስጥልኝ 40,ያስፈልገዋል ብለዉኝ ነበር 25ከሆነማ ጥሮነዉ እረግጠኛነሽ ወይም ነህ ክክክ 40/እስከ 50ያስፈልገዋል ስላሉኝ ነዉ?

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@57623😮😮 እሪ አይፈጀም

  • @SurprisedBloomingFlower-gh2xu
    @SurprisedBloomingFlower-gh2xu 9 วันที่ผ่านมา +2

    የእንጨት

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 วันที่ผ่านมา

    ጠቅላላ ንገረን ዝንብለህ