Yared Negu & Micky Gonderegna - Ethiopiye | ኢትዮጵዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music : Yared Negu & Micky Gonderegna (Micky Kebede) | ያሬድ ነጉ እና ሚኪ ጎንደርኛ - Ethiopiye | ኢትዮጵዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @user-dk6le9yr9p
    @user-dk6le9yr9p 5 ปีที่แล้ว +46

    Love to Ethiopia from the Caribbean❤ love your culture! Africa the mother!

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 ปีที่แล้ว +111

    ምንም አይወጣለት ምርጥ ስራ
    ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክ ~ 💚💛❤

  • @buladifilmproduction9500
    @buladifilmproduction9500 5 ปีที่แล้ว +83

    I'm Somalia but I'm originated Ethiopia 😍 you my county

    • @Melat597
      @Melat597 5 ปีที่แล้ว +11

      @La La be quiet there is no diffrence between ethiopians and somalis or the people of the horn in general.

    • @exposedsomalis
      @exposedsomalis 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Melat597 stfu fool somalains and Ethiopians aren't the same

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 3 ปีที่แล้ว +1

      @@exposedsomalis why are racist throw your fake thinking

    • @mahametmahamut2669
      @mahametmahamut2669 3 ปีที่แล้ว +1

      Iam ethipain love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @NoRockinMansLand
      @NoRockinMansLand ปีที่แล้ว

      @@Melat597 yes it's the same genetics

  • @lastking8527
    @lastking8527 5 ปีที่แล้ว +74

    I am from eri but I love Ethiopia 😘 and this music also yared the best

  • @dnzeakor1
    @dnzeakor1 5 ปีที่แล้ว +97

    I AM ETHIOPIA 🇪🇹
    This song is fire. Keep up the good work- From Dallas,Tx

  • @anasmuhammed6297
    @anasmuhammed6297 5 ปีที่แล้ว +75

    I am from Somali I like Ethiopian music and culture ❤

    • @yohannesatakilti6043
      @yohannesatakilti6043 5 ปีที่แล้ว

      Anas muhammed werya love

    • @Askar1969
      @Askar1969 5 ปีที่แล้ว +1

      Hey stupid, they didn't describe Somalian in there song so way are you kiss ass !!

    • @odaybahalcenal1002
      @odaybahalcenal1002 5 ปีที่แล้ว

      Waa damiir xumo in dhalintii ubixii somaliyed ay cadawkooda jeclaadaan waxan ahay somali wana ku faana wan necbahay amhaarada oo dhan

    • @Askar1969
      @Askar1969 5 ปีที่แล้ว

      @ኄኖክ ኃይሉ I would be pissed if you told me not to watch American songs and movies , I stop watching Ethiopian music when Ethiopia stopped being Ethiopia !!

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 11 หลายเดือนก่อน

      ​@odaybahalcenal1002 you stupid western slave

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 ปีที่แล้ว +39

    *ኢትዬጲያዊነት ውበት ነው:: ምርጥ ስራ*

  • @gtube7507
    @gtube7507 5 ปีที่แล้ว +480

    ከግጥሙ ጋ እስኪ ፈታ ይበሉ
    ለኔ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ
    ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አጠፋም ትቀጥላለች ትቀጥላለች ...
    አዎ እኔ አዎ እኔ ሁሉም ነው ሃገሬ
    ደስተኛ አድርጎኛል ካንቺ መፈጠሬ
    ፍጥሮሽ ሁሉን ሰጦ ፈላጊሽም በዝቶ
    ሁሉም የኔ ይልሻል ባንችነሽ ኮርቶ
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ ጌጤ ቤቴ
    በኔ አልተጀመርሽም
    መቸም በኔ አትቆሚ
    መኖርሽ ጅረት ነው ይፈሳል ዘላለም
    አንዳንዴ ቢጨልም ነውና ሊነጋ
    መቸም ከቶ አትከስሚም አበባ ነሽ ለጋ
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ እርስቴ ጌጤ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ስትኖሪ ነው መከበሬ መከበሬ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ባንች እኮ ነው መከበሬ መከበሬ
    ከሽገር ነቀምት እስከ ባሌ
    ወላይታ ሶዶ መቀሌ
    ባህርዳር ደሴ ሻሸመኔ
    ሁሉም ቤቴ ነው ሁሉ ሃገሬ
    ጎንዳር አፋር አርሲ ሮቤ
    ቤቴ ነው
    ጅማ ማርቆስ ሃረር ድሬ
    ቤቴ ነው
    ራያ ሃዋሳና ሰላሌ
    ቤቴ ነው
    ጋምቤላ አፋር ሻሸመኔ
    ቤቴ ነው
    በደቡብ ምስራቅ ምእራብ ሰሜን
    ቤቴ ነው
    የሚነጥቀኝ ኧረ ማነው ቤቴን
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ እርስቴ ጌጤ
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ስትኖሪ ነው መከበሬ መከበሬ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ባንች እኮ ነው መከበሬ መከበሬ
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ለኔ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ
    ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አጠፋም ትቀጥላለች ትቀጥላለች ...
    Subscribe subscribe subscribe

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 5 ปีที่แล้ว +15

    I am ethio-eritrea I ga bless already live long 2 our people

  • @johnxvi5538
    @johnxvi5538 5 ปีที่แล้ว +37

    ምድረ ፖለቲከኛ ነኝ ጉልበተኛ ነኝ ምትዪ ቱልቱላ ሁላ ምንም ብትጮሁ ብትልከሰከሱ ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር በናንተ አልተጀመረችም በናንተም አታልቅም! እንኳን እናንተን የአለም ፍጻሜን የምትተርፍ የቃልኪዳን ምድር ናት!!!🇪🇹🇪🇹

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +127

    ሀገሬ በፍቅር ነው የምወድሽ አንችን የደፈሩ የዶግ አመድ ያድርጋቸው ።
    #ኢትዮጲያዊነት ይለምልም💚💛❤

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን እሻላህ እሶን የጠላ ይጠላ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 5 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ ልጅ ግን ካልሲ ነገር ነሽ ልበል ዋዋዋዋ የግራ ነሽ ወይስ የቀኝ እኮ ማወቅ አቃተኝ???? እዚም እዛም ምታወሪው ሁሉ ይለያያል🤔🤔🤔
      ሌላ ቦታ የትግራይ ህዝብን ስትሳደቢ ትውያለሽ ለክ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ....
      ቆይ ኢትዮጵያ ለኛስ ሀገራችን አይደለችም እንዴ???
      አይደለችም ብትይኝም ለኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት....

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว +3

      @@danizpsycho7633 አች ጥብ ትግሪ ሌባ ትግሪ አህያ ትግሪ ግብርሰዶም የምትሰሪ ትግ ቅማላም ትግሪ ሸቀጥ ትግሪ ይምጣብኚ ኦነግ ደም መላሽ አች ሸለምጥማጥ ጥብ ትግሪ እኔ ባባቴ ኦርሞ በናቴ አማራ ነኘ ግም እዳች የሌባ ዘር አደለሁም ከልብ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 5 ปีที่แล้ว +6

      @@hajarhajar3855 ይርዳህ ወንድሜ የመሳደብ ሱስ የለብኝም ልክ እንዳንተ ሆሆሆሆሆሆ እኔ የሰው ክብር አቃለው እሺ.....

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว +4

      @@danizpsycho7633 ታድያ ለሰው ክብሬ ካለ ሽ ፈጣሪ የፈጠርውን ሰው ከካልሲ ጋር አወዳደርሽው መከበር በከፈር ሳልደርስብሽ ተነስተሽ ካልሲ አልሽ የፈጣሪን ባር በየ ለሰደብኩሽ ስድብ አፉ በይኚ አናደሽኚ ነው

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 ปีที่แล้ว +6

    I love it proud to be Ethiopian.
    God bless Ethiopian and Ethiopia.

  • @meazi.g6485
    @meazi.g6485 5 ปีที่แล้ว +16

    thank you for the amazing music. God Bless Ethiopiayen!!!!!!!!!!

  • @ፍቅራዲስወለተመድህን
    @ፍቅራዲስወለተመድህን 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ለዘላለም ኑሪልን ሀገራችን

  • @shaebianism4258
    @shaebianism4258 5 ปีที่แล้ว +4

    Wishes peace to Ethiopia with out the criminal tplf. Long live to the ppl of etio. From 👉🇪🇷

    • @ABC-hs3ip
      @ABC-hs3ip 4 ปีที่แล้ว

      TPLF died forever 😝

    • @justnothing4809
      @justnothing4809 3 ปีที่แล้ว

      lol I am seeing this comment after 1 year but they are already dead.

  • @yeemanegn8155
    @yeemanegn8155 5 ปีที่แล้ว +6

    የኔ የኔ ኢትዮጵያዬ የኔ💚💛💗

  • @WorkHabesha
    @WorkHabesha 5 ปีที่แล้ว +436

    የአበባ ደሳለኝ አድናቂ ነኝ ግን እናተንም በጣም እወዳችላሁ :) ጓደኞቼ በርቱ ♥

  • @tariktassew5672
    @tariktassew5672 5 ปีที่แล้ว +284

    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይዉደም 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ
    @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @raheleayele7057
    @raheleayele7057 5 ปีที่แล้ว +8

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    Miss you Hagara yanafakawe Lilk gecwe 👍👍👍

  • @dannymagna792
    @dannymagna792 5 ปีที่แล้ว +4

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ኢትዮጵያ የኔ አፈቅርሻለሁ እናቴ

  • @damashdamash355
    @damashdamash355 5 ปีที่แล้ว +7

    Ethiopia 💚💛❤

  • @hawikababa3296
    @hawikababa3296 5 ปีที่แล้ว

    I.m African American l Love Ethiopian music cool music and beautiful culture may good bleed Ethiopian💝💝

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ለኔ ኢትዮጲያዊ ከሆንክ ባንተ አልተጀመረችም በእኔ አልተጀመረችም ትቀጥላለች ትቅጥላለች

  • @ሜላትአዲስ
    @ሜላትአዲስ 5 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ኤሪትራን ይጠብቂልን !!ዋውውውው ያሬዶ ታምራላቹ በሪቱ ብዙ እጠብቃለን!!

    • @davidjogar758
      @davidjogar758 5 ปีที่แล้ว +4

      ምን ኣገባሽ ስለ ኤርትራ" ኤርትራ ለ ኤርትራውያኖች ብቻ ናት 'i am eritrean 🇪🇷🙏

    • @nardiabbysinya1307
      @nardiabbysinya1307 5 ปีที่แล้ว +2

      david jogar ገደል ግባ እርኩስ ነቀርሳ ምን አለችህ እንደውም እኔም እደግምልሀለው ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ኤርትራን ይጠብቅልን

    • @davidjogar758
      @davidjogar758 5 ปีที่แล้ว

      @@nardiabbysinya1307 ሌቦች ናቹ እናንተ

    • @genetgeryeiamproudoftigray3032
      @genetgeryeiamproudoftigray3032 5 ปีที่แล้ว

      @@davidjogar758 Really bro ኤሪትራ ለኤሪትራዎች ብቻ ናት

    • @ሜላትአዲስ
      @ሜላትአዲስ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@davidjogar758 ጅል አገረሺ አድል ዝተት

  • @zdyallahbareyaabdela88
    @zdyallahbareyaabdela88 5 ปีที่แล้ว +26

    💚💛❤ Etiyopya lezelalim tenur

  • @nardyeemebetelij1715
    @nardyeemebetelij1715 5 ปีที่แล้ว +4

    Woww l love more Ethiopia 😘😘😘

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว

    #ኢትዮጵያዊነት ውበት #ነው ምርጥ #ስራ ነው ♥♥♥

  • @jerywores8790
    @jerywores8790 5 ปีที่แล้ว

    Thumb up for adding Professor Haile Gerima statement at the end of the clip

  • @genidipil6891
    @genidipil6891 5 ปีที่แล้ว +4

    💕💓😍😍😍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    ሁሉም ሃገሬ ኢትዮጵያዊ ነቴ

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 5 ปีที่แล้ว

    Woooow betame arif music new yarido endzi ayente music yeketele Ethiopiayawiy nte yekdem lezelalem

  • @shsudhs4036
    @shsudhs4036 5 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውውው ኮመተሮች አትንጫጩሁ እስኪ ዘረኝነት ያጥፋልን ደግሞ የእኛ የአበሾች ችግር ጉለትን ማየት ነው በመልካም ጎኑ ብትወስዱት እኮ ዘፈኑ ምርጥ ነው

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    I am in love with this music wow 😍😍😍😍😍🤗👌

  • @MikeyDesta
    @MikeyDesta 5 ปีที่แล้ว +1

    የዚህን ዘፈን የሚያምር የግጥም ቪዲዮ ለማየት ይሄን th-cam.com/video/-OpuP3EsJdM/w-d-xo.html ይጫኑ ለሌሎች እንደዚ አይነት ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ አድርጉ 😉✌
    To watch the lyric video of this song th-cam.com/video/-OpuP3EsJdM/w-d-xo.html click this link
    and for more videos like this Subscribe 😉✌

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋ እውነት ነው በጣም ታምርላቹ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gualorthodoxtewahdo8229
    @gualorthodoxtewahdo8229 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopiaye yene enat
    Yaredye fkr
    Mikiye yene gonderegna
    💚💛💙❤️

  • @yekertahaoafq9720
    @yekertahaoafq9720 5 ปีที่แล้ว

    Ethiopian wdddd ager kurati 💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @yealemsew1629
    @yealemsew1629 5 ปีที่แล้ว +12

    Love everything about this video, the message is loud and clear WE ARE ONE. But sidenote: please avoid wearing American apparel (lakers jersey, and a teeshirt that says "savage") when you are singing about loving your country. It dampens your message. Keep up with the Habesha Libs, advertise Ethiopian-made clothing.

  • @abiyeking814
    @abiyeking814 5 ปีที่แล้ว +39

    ኢትጽያዊናት ማለት መተደል ማለት ነዉ
    Løv€ ŶØÜ ÊTHÎØ

  • @birukharar2.0
    @birukharar2.0 4 ปีที่แล้ว

    We love uThanks miki guragegna for promoting our country Ethiopia and our people❤

  • @kuchu
    @kuchu ปีที่แล้ว

    Great song. Great message.

  • @bemnettadesse2305
    @bemnettadesse2305 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ኢትዮጲያዊ ነኝ.
    ሁሉም ነው ቤቴ.

  • @elsabekele6480
    @elsabekele6480 5 ปีที่แล้ว

    ዘረኝነት ከሀገራችን ለዘላለም ይጥፋ!!!!

  • @shakkurwako7619
    @shakkurwako7619 3 ปีที่แล้ว

    Too much love for ethiopia🇪🇹🇪🇹❤

  • @addisworkineh7247
    @addisworkineh7247 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮዽያዬ 💚💛❤ ውስጤ በጣም ነው የወደድኩት አገሬ ሱስ ሆንሺቢኝ በርግጠኝት ይሄን ቪዲዮ dislike ያረጋቹ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ፡፡ amen በሉ!!!!!!

  • @mailmail8436
    @mailmail8436 5 ปีที่แล้ว

    ወብ ሀገሪ ወብ ሀገሪ
    ባንቺ እኮ ነው ማክበሪ አናት አባት ቢሞት በሀገር ይልቅስል ሀገር የሞት ድሁ ወዴት ይደረሳል ኢትዮጵያ ትኑር ለዘለዓለም 🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mmbb8853
    @mmbb8853 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አስለቀሰኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ አሜን

  • @የሸገርልጆች
    @የሸገርልጆች 5 ปีที่แล้ว

    የእኔ እትዮጵያ የምላትን እውን እነዲሆን እመኛለሁ

  • @meruhhhnxd3922
    @meruhhhnxd3922 3 ปีที่แล้ว

    thank you my brothers🇪🇹

  • @srawdnksrawdnk9823
    @srawdnksrawdnk9823 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ዘፈን ነው

  • @ቢሞትምለሱነዉ
    @ቢሞትምለሱነዉ 5 ปีที่แล้ว

    Wow betami temechitognli beritulign yehagerachign wudi!! aritistochachign

  • @sabuh9334
    @sabuh9334 5 ปีที่แล้ว

    Wow nice love Ethiopian from Senegal

  • @prilliousmpofu5107
    @prilliousmpofu5107 2 ปีที่แล้ว

    Keep the good work from Zik

  • @shambelwagaye19
    @shambelwagaye19 5 ปีที่แล้ว

    Awon Ethiopiawi negn Ethiopia Lezelalem Tinur !!!

  • @hayatgashaw9827
    @hayatgashaw9827 5 ปีที่แล้ว

    ሁለታችሁ ተገጣጥማችሆል እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @solomonafework9872
    @solomonafework9872 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeney yeney enme arkosh yerase Ethiopia yemanet demey

  • @elsabetyigezu1124
    @elsabetyigezu1124 5 ปีที่แล้ว

    Yene yene yemotulesh enata abata love you yaye & miko

  • @bontubintbababbe3617
    @bontubintbababbe3617 5 ปีที่แล้ว +1

    ❤️💛💚One love Ethiopia bertuln

  • @yosifmulugeta2800
    @yosifmulugeta2800 5 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውውው ምርጥ ነው

  • @biniamtsegaye889
    @biniamtsegaye889 5 ปีที่แล้ว

    የኔ የኔ የኔ ሁሌ ሰላም ሁኝ

  • @zenalegesse482
    @zenalegesse482 5 ปีที่แล้ว

    selam selam #Ethiopia

  • @hayatadem1605
    @hayatadem1605 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia yeneee suseeeeee lezelalem nurlign

  • @edulovelove1001
    @edulovelove1001 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ይመቻቹ 😘😘😘

  • @hannazfeir3649
    @hannazfeir3649 5 ปีที่แล้ว

    በርቱልኝ አሪፍ ስራነው ያሬዶ

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ የብቻዬ💚💛♥ኢትዮጵያዬ ውድድ

  • @asiaasian7676
    @asiaasian7676 5 ปีที่แล้ว

    Love so moch EThiopia 💖💖💖

  • @solianasoliana2123
    @solianasoliana2123 5 ปีที่แล้ว

    Arif music nw Ethiopia le zelalem tenwer

  • @ሀዩሀበሻ
    @ሀዩሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም

  • @tsedenyahagos658
    @tsedenyahagos658 5 ปีที่แล้ว

    wow i love ethiopia

  • @bekisintu1770
    @bekisintu1770 5 ปีที่แล้ว

    this is hip hop at its real Ethiopian sense . . . bezi muzika benchefr yamrebenal

  • @haymifikr4558
    @haymifikr4558 5 ปีที่แล้ว

    Woooow yemr alemadnek aychalm betam megerm music nw betam nw yewodedkut 😘😘

  • @kemalebrahim9868
    @kemalebrahim9868 5 ปีที่แล้ว

    Betam yamral yaredo gin ye minilik bandira ayiwokilegnim i'm oromo first I proud of oromo

  • @Nemymar279
    @Nemymar279 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia LIJOCHI KIFUWU FEXARIY YITEBIKACHUWU💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔❤❤❤❤❤

  • @awashdelisa8651
    @awashdelisa8651 5 ปีที่แล้ว

    Thanks ethop!!!!!

  • @ኩኩሻ-ኸ4ጀ
    @ኩኩሻ-ኸ4ጀ 5 ปีที่แล้ว +21

    እያዳድሽ እምትሳደቢ ምን አደረጉ ስለኢትዮ ነው የዘፈኑት አይገርምም ሁሌም አድናቂም እዳለ ተሳዳቢ አለ ይልቁንስ ግጥሙን አዳምጡት ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሄር ባንድራውን ነው የፈለጉትን ያመኑበትን መያዝ ይቻላልል የኮኮቡ በፊዴሪሽን ፀድቋል ምን ያጫጫችኃል ያመኑበትን ማለት ይችላሉ መቀሌ ያላሉት ሌባን አቅፋ ስለያዘች ስለሆነች ነው

    • @sass3507
      @sass3507 5 ปีที่แล้ว

      Mechem kekotetam ahya azmari melkam aytebekem

    • @ኩኩሻ-ኸ4ጀ
      @ኩኩሻ-ኸ4ጀ 5 ปีที่แล้ว

      @@sass3507 ውይ አላልሽ ምን አሉ እነዚህ ልጆች እደው እኛ አሽሟጣጭ አድርጎ ፈጥሮን

    • @leyuetesfaye8980
      @leyuetesfaye8980 5 ปีที่แล้ว +2

      Walyitae sodoe makelia.....samawe gitimune

    • @ካሲቲፍቅር
      @ካሲቲፍቅር 5 ปีที่แล้ว

      አረ #መቀሌ ተብሉዋል

    • @kemeriyamohammed6132
      @kemeriyamohammed6132 5 ปีที่แล้ว

      Ere wedate enastwel walayta,oromo ,tigray ,gurga ,Amhara .....minamn yemibalwen enirisaw Ethiopian NEn out of country Ethiopia enji wLayita or oromo minamn tebilen anitera . modernize mehone yetuga NW tadiya astesasebachinen mekeyer alebn enastwel hula wede hwala ere ere... Alem yete eyderse NW our first problem is poverity not politics politics yatefahale esun tewew wede fit lemramed mokir

  • @jafartube9848
    @jafartube9848 5 ปีที่แล้ว +1

    jimma marekos harere
    bata nw
    eskii jimma/marekos
    like like

  • @edenyegabralellij8649
    @edenyegabralellij8649 5 ปีที่แล้ว

    ፅልዬዎች menew endzh anchrachrchu makel yenanet aydlem endaye Dingaye erase mahonachun asmskrachu gedeta yakabliyachu seme matrat alebt medr denzeze hula....... Yardo &miko tamchtahugie. 👍👍👍👍👍👍 Kazh belaye sartachu. Ancharhrulen 😃😃😃😃

  • @herestill3616
    @herestill3616 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ። ትውልድ ኣዲስ ኣበባ።ኢትዪን እወዳታለሁ ኢትዪጵያኖች እወድሃቹሃሉሁ። ፍቅር ከኤርትራ ይጉረፍ ወደ ኤርትራ ፣ፍቅር ከኢትዪጵያ ይጉረፍ ወደ ኤርትራ ።

  • @havenhaven1725
    @havenhaven1725 5 ปีที่แล้ว

    Hulami selam huge hulam tena hagera 😍😍😍😍😍😍

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍስራ ነው በርቱልን

  • @tilahunliyu9643
    @tilahunliyu9643 5 ปีที่แล้ว

    The best music I love our country

  • @አስቴርየጨርቆስዋቆንጆ
    @አስቴርየጨርቆስዋቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ

  • @wessytube1739
    @wessytube1739 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ዋው ነው 😍😍

  • @Kidist858
    @Kidist858 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 4 ปีที่แล้ว

    Yne 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ውበቴናትእመበቴማርያም
    @ውበቴናትእመበቴማርያም 5 ปีที่แล้ว +1

    ልሙጥ ባንዴራ ኢትዮጵያዊነቴን ስለማይገልፀው አልተመቸኝም መብቴ ነው

  • @mariaaliyi1650
    @mariaaliyi1650 4 ปีที่แล้ว

    Really yerd King@

  • @michellepompert362
    @michellepompert362 5 ปีที่แล้ว

    king king king king king wenderful

  • @bezayegirma4542
    @bezayegirma4542 5 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jana-jc1tz
    @jana-jc1tz 5 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹💙❤

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 5 ปีที่แล้ว

    Wedddddddddd!

  • @brookm7114
    @brookm7114 5 ปีที่แล้ว

    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ እርስቴ ጌጤ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ስትኖሪ ነው መከበሬ መከበሬ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ባንች እኮ ነው መከበሬ መከበሬ
    ከሽገር ነቀምት እስከ ባሌ
    ወላይታ ሶዶ መቀሌ
    ባህርዳር ደሴ ሻሸመኔ
    ሁሉም ቤቴ ነው ሁሉ ሃገሬ
    ጎንዳር አፋር አርሲ ሮቤ
    ቤቴ ነው
    ጅማ ማርቆስ ሃረር ድሬ
    ቤቴ ነው
    ራያ ሃዋሳና ሰላሌ
    ቤቴ ነው
    ጋምቤላ አፋር ሻሸመኔ
    ቤቴ ነው
    በደቡብ ምስራቅ ምእራብ ሰሜን
    ቤቴ ነው
    የሚነጥቀኝ ኧረ ማነው ቤቴን
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    this is how we are go go go

  • @Assowe
    @Assowe 5 ปีที่แล้ว +9

    Enya Ethio-Somale kartaw lay enji libachu lay yelanem gen enyam Ethiopiyawi negn 💚💛❤️ atersun

    • @mohammedibrahim6500
      @mohammedibrahim6500 5 ปีที่แล้ว +1

      tiikilii nek

    • @ethiopiaisthebest3024
      @ethiopiaisthebest3024 5 ปีที่แล้ว +2

      Enat yEthiopia lechochi adilachihu lemen tersalachihu

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff 5 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia somali ወርቅ ዜጋ ! ደግነትን ያስትማሩኝ የሀገሬ ልጆች !

    • @Assowe
      @Assowe 5 ปีที่แล้ว

      La La wernya you have to read first the history of Ethiopian then you can talk mahaym

    • @Assowe
      @Assowe 5 ปีที่แล้ว

      La La we are on our land and we live also beggars are like you we live like a king and you know that better then anthers yenya terafi beltek atawra

  • @silkutewodros1161
    @silkutewodros1161 5 ปีที่แล้ว

    very good like music

  • @munagonfa5235
    @munagonfa5235 4 ปีที่แล้ว

    Waw new yarado berta

  • @tik_tube5717
    @tik_tube5717 2 ปีที่แล้ว

    Gobez negn ewnet 100%

    • @kab7764
      @kab7764 5 หลายเดือนก่อน

      ኧረ

  • @letiocharity9318
    @letiocharity9318 5 ปีที่แล้ว +48

    oh great Ethiopia how i love the coffee and the dressing i dont understand single word but i have replayed this song until am in trouble with neighbors the beats are so great am done with the shaku moves and still twerking but the video is sending a great message i guess

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson 3 ปีที่แล้ว +1

      It say salute the motherland/You can take it as Africa/

  • @helengetachew9898
    @helengetachew9898 5 ปีที่แล้ว +104

    I love how we are coming together from all ethnicities and loving our mother Ethiopia! 🇪🇹

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 ปีที่แล้ว +99

    ዋው በጣም ያምራል በርቱልን #አርቲስቶቻችን

    • @doryghorayeb3662
      @doryghorayeb3662 5 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว +1

      yena emmm agray Ethiopian iay

    • @tajusaid9433
      @tajusaid9433 5 ปีที่แล้ว

      አርቲስቶቻችን እየበረቱ ነው

    • @yimesgenmorka9478
      @yimesgenmorka9478 5 ปีที่แล้ว

      ዜማ th-cam.com/video/xwV9fdK7Mt8/w-d-xo.html

    • @marejenmarjen6193
      @marejenmarjen6193 5 ปีที่แล้ว

      @@doryghorayeb3662 ameeeeeeeeeeeeeeeein

  • @ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ
    @ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ 5 ปีที่แล้ว +171

    እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ ።💚
    ኢትዮጵያዊነት ኩራት 💚
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር 💛
    ኢትዮጵያዊነት አንድነት 💛
    ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው 💛
    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤