ፕሪሚየር ሊግ ሰማያዊ ነው ! መድፈኞቹ ድንቅ ነበሩ ! አንፊልድ ጀግናውን ተሰናበተ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ค. 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport #arsenal#manchestercity #liverpool #manchesterunited #primierleague #football #
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 71

  • @user-mo9qu2px9q
    @user-mo9qu2px9q 28 วันที่ผ่านมา +5

    የኛ ማን ሲቲ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 หลายเดือนก่อน +12

    የአርሰናል ምርጥ ደጋፊ ነኝ ። ዋንጫ ባንወስድም የውስጤ ስሜት ግን ልክ ዋንጫ እንደወሰድን ጥሩ ስሜት ይሰማኛል። ፊታችን ያለው ጊዜ ምርጥ የሚሆን ይመስለኛል። 🎉🎉🎉። ፔፔን ግን አለማድነቅ አይቻልም🎉🎉🎉። ፍቅር ጥም ቆራጭ ጋዜጠኛ በርታልን እንወድሃለን 🎉🎉🎉።

  • @ToToy-fb5sj
    @ToToy-fb5sj หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅርየ ሲቲ የምርጥ ምርጥ ነበር አርሰናል ደግሞ ምርጥ ሌቬ ደግሞ የተሻለ ቡድን ነበሩ ባጠቃላይ አመቱ የሚደንቅ ነበር ምናልባት የሲቲን ግስጋሴ ማቆም የሚችል ጠንካራ ክለብ ያስፈልጋል ያም አርሰናል የመስላል ምናልባት በዚህ አቋም ከቀጠለ ፕርሜርሊግ ግን እያደረ የሚጣፍጥ ጭዋታ እየሆነ ነው ትንሽ ትልቅ የሚባል ክለብ የለም ሁሉም ያሸንፋል ሁሉም ይሸንፋል ሁሉም አቻ ይወጣል ድንቅ ሊግ ነው ፍቅርየ ዓመቱን ሙሉ አብረሀን ስለቆየህ እናመሰግናለን

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 หลายเดือนก่อน +17

    ፍቅር ይልቃል አንደኛ ነው በስፖርት ጋዜጠኛ ከሱ በላይ የለም!!!!

  • @MubarikFerega
    @MubarikFerega หลายเดือนก่อน +8

    please የርሴናል ውድ ደጋፊዎ ዘንድሮ መነችንም መካፈት ዬላብንም አቀመችን የፈቀደው ሁሉ አርገናል የፈጣሪ ፍቀድ ሆኖ ሲቲ በልቶተል እና በክላባች ጥንካሬ እጅግ ደስተኛሞች ነን 'common gunners🔴💔🏆

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

      ketay euroPA LEAGUE ATGEBUM ENDEZIH EYALK RASIHIN ATSINANA enante glboch

  • @user-rx4dz3df2j
    @user-rx4dz3df2j 24 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ይልቃል ድምፅህ ❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምህ ይብዛ ፍቅር😘👏አርሰናል ምንግዜም የምርጦች ምርጥ ነው 💪🏅😘👏ሲቲም የራሱን ስራ ሰርቶ በድል ተወቷል 👏👏በቀጣይ አርሰናል በልዩ ብቃት አቀራረብ በድል ይወጣል 💪😘👏በጣም ደስተኛ ነኝ ምንግዜም አርሰናል😘👏👏👏👏

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 29 วันที่ผ่านมา

      melkam mekatel ehin tsebayachihun eskalastekakelachihu besteker bemikegninet wancha atbelum sewu cideset lemn tikatelalachihu besewu desta yemikatel seytan bicha newu fersenal degafiwu seytan newu melkam mekatel ahunm yihunlachihu gilboch

  • @user-mv8jp2xp5b
    @user-mv8jp2xp5b 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፍቅር ሲቲን አለ ማድነቅ ኑፉግነት ነዉ ይገበቸዋል

  • @HailemariamMengstu
    @HailemariamMengstu 29 วันที่ผ่านมา

    ክሎፕ ❤❤❤ for ever

  • @user-br3er2zp3y
    @user-br3er2zp3y 29 วันที่ผ่านมา

    Our city 💙

  • @Thahiretade
    @Thahiretade หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ብሮ ፒሊስ ስለ አለስካንድሪያ ኡዚክ ስራል ይህ ጀግና ቦክስኛ አድናቂው ነኝ ከለንደን

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ፍቅር ትለያለ ሲቲ ዘሬ ነገም ምርጥ ነው

  • @user-vu5zb9mm4w
    @user-vu5zb9mm4w หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር, ድንቅ አቀራረብ, ፀባየ ሰናይ, 1 ሚሊየን subscribers ♥️, ያንሳሀል !!

  • @SabdainSabdain
    @SabdainSabdain หลายเดือนก่อน +1

    waw fikr yailyail City waw

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha หลายเดือนก่อน

    የእግር ኳስ ፍቅር ይልቃል ለእኔ ።

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 หลายเดือนก่อน +2

    I love fker more case u are legend Journalist

  • @wrter2476
    @wrter2476 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍዬ እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤

  • @Jemijack
    @Jemijack หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ይልቃል አውነትም ፍቅር አመቱን ሙሉ በ 13ደቂቃ ከለስክልኝ ምን አይነት ሃይላይት ነው ብሮ 😔😔🙏🙏ስሜትን ሚያሞቅ ምርጥ ትረካ

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 29 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፍቅር ምርጥ አቀራረብ ነው ከማራኪ ድምፅ ጋር ሁሌም አንደኛ ናቹ ትሪቡሎች ትለያላቹ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg หลายเดือนก่อน +3

    💘ተጫዋቾቹን አሰልጣኙን የስታፍ አባላቱንአውጥቶ ሰድቦ ማይጥል በክብር የሚሸኝ ተመልካቹ ኳስ ሚያውቅ#Liverpool ብቻ

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር አንተም ትሪቡንም በሊጉ ጡዘት ላይ በሰጣቹን 𝙚𝙥𝙞𝙨𝙤𝙙𝙚 ዎች እናመሠግናለን እጅ ነስቻለው !!!

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንድሮ ምርጡ አርሴናል ነዉ

  • @Ambassel
    @Ambassel หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ቡድን በአምስት አመት አራት ጊዜ ሻምፒዮን ከሆነ እንዴት ነው ፕሪምየር ሊጉ ከሌሎቹ ሊጎች ይበልጣል እየተባለ የሚወራለት?

  • @user-hn5kg8ut5k
    @user-hn5kg8ut5k 29 วันที่ผ่านมา

    ውበት ሲለካ በሢታ ነው ለካ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OumerMustefa-yw4wm
    @OumerMustefa-yw4wm หลายเดือนก่อน +1

    You are king for wee fkr 💪❤❤️

  • @oliyadmegersa2150
    @oliyadmegersa2150 หลายเดือนก่อน +1

    Fikir Tileyaleh wow🎉❤

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 หลายเดือนก่อน

    Yhen tereka YETRIBUN bayhon noro fetsemo fetsemo alsemawem nber,
    Eyamemegn nw yesemawet FIKR KHULUM SLEMILEK 10Q❤❤❤

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES หลายเดือนก่อน

    Arsenal and Fikir deserve trophy 🏆

  • @Fekra-ym2bb
    @Fekra-ym2bb หลายเดือนก่อน +3

    Like argu

  • @ozliozil377
    @ozliozil377 29 วันที่ผ่านมา

    Arsenal👏👏👏

  • @EyorusTeklay
    @EyorusTeklay 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo หลายเดือนก่อน

    Never any one can't stop man city in two next 2 years.

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 หลายเดือนก่อน

    ሚሪጡ ታንታኛችን ❤❤❤እንዉዳሀለን አሰገዶ❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo หลายเดือนก่อน

    ፍቅር እዉነትም ፍቅር ❤❤❤❤

  • @SabdainSabdain
    @SabdainSabdain หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 29 วันที่ผ่านมา

    Foden, Rico,Bobb,
    Palmer from youth team. Who is Stefan Ortega. Rodri በ Athletico ተቀያሪ ወንበር አሟቂ ነበር ። የ John stones tactical playing.
    Genius Guardiola!!!

  • @TebarekGetu
    @TebarekGetu หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አንደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @utty3720
    @utty3720 หลายเดือนก่อน

    እግርኳስ ግን አዳዴ ሚዛናዊ አይደለችም መድፈኞች እስከመጨረሻዉ ሰአት የቻሉትን ታግለዋል ዋጫዉን ለማንሳት እድል ከነርሱጋር አልነበረችም የአንድ ጫወታ ስህተት ዋጫ አሳጥቷቸዋል በቀጣዩ ሲዝን ከዘድሮዉ በተሻለ ተሻሺለዉ እደሚመጡ እምነት አለኝ መልካም የእረፍት ግዜ ለክሎብና ለስፐርት ቤተሰቡ በሙሉ ፍቅር የምርጦች ምርጥ በርታልን ❤❤❤❤

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 29 วันที่ผ่านมา

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk city eskemechereshawu altagelem litil newu Fersenal bibela mizanawi newu litil lemangnawum wanchaw wede tikikilegnawu bet metual kecity yemibelt bezih zemn yelem sigemer bedil newu Fersenal ezih yederesewu bedil newu shashem, totenam, city ,liver poool Fersenalin ketktewal gn ante endemitlewu techawuto sayhon bedil netib wesede kefersenal yemibelt club endale emen yemibelt slalem wancha anesa. mark my word next year Fersenal doesn't compitent like in this year ok gilbu. Thank you villa

  • @abenezersiyoum0813
    @abenezersiyoum0813 หลายเดือนก่อน

    Hulum ewnet nw 100%,top young Gunners sehtetachew askefloachewal,Btam Asdestewnal ametun mulu ENAMESEGNALEN!!!
    Enantenem Enamesegnalen btam❤❤❤

  • @mehdiseid3047
    @mehdiseid3047 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራችን

  • @abrhammengstu6053
    @abrhammengstu6053 29 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር እውነት ለመናገር አርሰናል ምርጥ አመት አሳልፏል ግን ሲቲ ልመድ ብለጫ ለዋንጫ በቅቷል ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ አርቴታ ለሚቀጥለው ሲዝን የበለጠ ይሆናል

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d หลายเดือนก่อน +1

    Wooow!!!
    What type of Titile "Premier leagu Semayawi new!!!"
    Tichilalek bro...berta Fikir.
    The most liked league here after will be farmers league as of France league 1
    They have purchased trophies continuously even though they are charged with 115 cases, while the other clubs like of Everton and forest penalized...
    What type of justice?
    I never expect punishment here after because..'Just delayed just denied'

  • @mariyanaabebe
    @mariyanaabebe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 หลายเดือนก่อน

    ያንተ ድምፅ ነዉ ሚያፅናናኝ

  • @ABINETANIMAW-no1ss
    @ABINETANIMAW-no1ss หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alex-bm5bk
    @alex-bm5bk หลายเดือนก่อน

    ፍቅር..አኔ የማንችስተር ዩናትድ ደጋፊ ነኝ አጠገብህ ያለው ጋዜጠኛ ግን ቡድኔን ሲሰድብ በጣም አዝኛለው... ተው በለው ካንተ መማር አለበት.. Efrem yeman 😡

  • @ephremgetachw1270
    @ephremgetachw1270 หลายเดือนก่อน +1

    it is relly good program but i think work about ethiopian womens sport

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 หลายเดือนก่อน +1

    አርሰናል አመቱን ሙሉ ምርጥ ነበር እኔ አኩርተዉኛል በቀጣይ ጋርዲዋላን የመፈታተን እና ክብሩን የመረከብ ጠንከራ አቅም ይዞ ይመጣል ብዬ አስባለሁ እኔን የጨነቀኝ ሁለት ወር ሙሉ ያለ አርሰናል እንዴት ሊይገፋ ነዉ😊 ሳምንቱ ሲያስጠላ እኮ ያለ እነሱ

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

      Mark my word Fersenal never participate europa league his totally lose their chance. Thank you the blue moon. Down down fersenal. We are stand with the best team of manchester city

    • @sebleabebe1795
      @sebleabebe1795 หลายเดือนก่อน

      @@tsehayenegash8394 😁 ያስቃል ይሄ ትእቢትና ንቀት የዛሬን አያርገዉና ከብዙ አመት በፊት እነ 8 ኛ ደረጃ ቤትም ነበረ 😅 ትልቁን ትንሽ ትንሹን ትልቅ እሚያረግ ጊዜና ሂደት እሚባል ነገር አለ ስለ ኮስ እድገት እማያቁ ሰዎች ቢቀባጥሩ ኬሬ ዳሽ ያ ሰላቢ አሰልጣኛችሁ ጋርዲዎላ የአርሰናል እድገት ያስፈራኛል ሚቀጥሉት አመታቶች አልተኛም ሲል ነበር ምን የታየዉ ይመስልሀል 115ቱ ክስ እንዳለ ሆኖ አጭበርባሪ ሁላ🤣

  • @mariyanaabebe
    @mariyanaabebe หลายเดือนก่อน +2

    City is city is belu

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 29 วันที่ผ่านมา

      City is city champion ole ole ole

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 หลายเดือนก่อน +1

    city is king

  • @Amenah-id3yg
    @Amenah-id3yg 29 วันที่ผ่านมา

    Ke Arsenal wancawun yeqamaw Aston villa new

  • @MoknenDanicho
    @MoknenDanicho หลายเดือนก่อน +1

    City king

  • @user-nr2xq6wp5x
    @user-nr2xq6wp5x หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ ፒሪመልግ ይለያል በፉክክር በትንቅንቅ ያለፈ ምሪጥ ፒሪመልግ አይተናል ነገሩ ገን አረሰናል ምርጥ ትም ነው የዘንድሮ ዋንጫ ከሱ ማለፍ አልነበረበትም 😢😢

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk slalchale eko newu yalbelawu yechale belawu endiet newu fersenal wancha yemibela yegardiolan box yibla cityin fikir enji medif ayakomewum

    • @user-nr2xq6wp5x
      @user-nr2xq6wp5x หลายเดือนก่อน +1

      @@tsehayenegash8394 sori breather አነጋገሪህ ደስ ኣይልም ደሞ የሰት ደጋፊ ከሆንክ ስለ ኮዋስ ወይም ስለ ስት ታሪክ ብጠይቅህ መልሲ የለህም 100%

    • @user-zx5jo3pi8w
      @user-zx5jo3pi8w หลายเดือนก่อน

      Broye Lek nek gn mnm mareg aychalem yenesu gezie degmo yemtal

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-nr2xq6wp5x yiwugah blo yimarih yelem beteseb lemn mels aynoregnim endiet satteyk mels yelhm tilaleh tariks meteyek lemn asfelek benie zemen eyayehut lemn tarik eteykalehu kuas betam ewodalehu ende Fersenal ena shashie askeyami degafi betelay fersenal askeyami aygeltsachewum. benie zemen Fersenal kemekatel wuch wancha sibelu alayehum siyashenfu metegnat alchalkum manchester city yichilal aygeltsewum lemangnawum enie yemalfelgewun neger kesewu mechan alfelgim degafiwu gn ahunm elhalewu gilb newu.

  • @misganadandessa5768
    @misganadandessa5768 หลายเดือนก่อน

    WOW THE CITIZENS CONGRATULATION!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน

    Thank you Fikir. Fersenal and Shashe melkam mekatel yihunlachihu enante glboch

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 หลายเดือนก่อน

    wow glory glory....tetrad city....ever ever...love foot ball 𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐇𝐈𝐌 𝐋𝐄𝐆𝐄𝐍𝐃! 🏆🏆🏆🏆🐐
    ⭐ Pep Guardiola is the 𝐟𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐦𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐫 𝐞𝐯𝐞𝐫 to win four Premier League titles in a row, making history again…
    🏆 6 Premier League
    🏆 4 Club World Cup
    🏆 4 Carabao Cup
    🏆 4 UEFA Super Cup
    🏆 3 Champions League
    🏆 3 La Liga
    🏆 3 Supercopa
    🏆 2 Copa del Rey
    🏆 3 Bundesliga
    🏆 2 DFB-Pokal
    🏆 2 FA Cup
    🏆 2 Community Shield
    🏅 First manager ever to win Treble twice.
    🏅 First manager ever to win four PL in a row.
    𝐏𝐞𝐩 𝐆𝐮𝐚𝐫𝐝𝐢𝐨𝐥𝐚, 𝐥𝐞𝐠𝐞𝐧𝐝 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐠𝐚𝐦𝐞.

  • @ZiiM-ft5po
    @ZiiM-ft5po 29 วันที่ผ่านมา

    Fkr tleyaleh