ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሌለው እኮ ነው አቃቂር የማያወጠው 😂😂😂ጎበዞች በርቱ የምገዙ ልጆች ተደሰቱ ባላችሁ ነገር 🎉🎉🎉
ባለቤት ያውቃል ዝም ብያቸው እቃ አይጎዳም እኔ ደጋፊ ነኝ
አይ ትርፍ ገንዘብ ከሆነ መልካም ነው እቃ ላይ አስቀምጦ በባዶ እጂ ከመሆን ነውጂ እቃው ይከፋል በማለት አደለም ግን አገር ስንገባ ሁሉም ነገር ግራ ነው የሚገባን ስራ ቶለ አንጀምርም እና ጥሬ ገንዘብ ቢኖር መልካም ነው በተረፈ እቃውም እንደ አስፈላጊነቱ ያስፈልጋል እኛም ቀጣይ ገዢ ነን እንደ አቅማችን❤
ወረቅ በገዛ ያዋጣታል የበናት ግዙ ወረቅ
ግዙ ግዙ ያጀመኣ ሀገር ገብቶ አንድ ብርጭቅቆ መግዛትነዉ የሚከብደን😅
መድየ አንዳንዱ ሰው የነገር ሱስ አለባቼው አትስሚያቼው እህት በርቺ እታ ደግሞ ወሳኝ ነው አሁላይ ደግሞ ሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ውድ ነው መድ እኔ አድናቂሽ ነኝ ምክኒያቱም ገበያ ምን ያክል ድካም እንዳለው አውቃለው
ኧረ እህት አንዳዴ እኮ ለጨዋታውድምቀት ነው አታምሩ ❤
መዱየ ማሻ አላህ እህት ሰዉን አትስሚ ስራሽን ለአላህ ብለሽ ስሪ ሁቢ ሀቀኛ ልጅ ነሽ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ የኛ ሰዉ የሚሰራን አይዎድም
❤❤❤❤😢😢😢ወላሂበትክክክልልል
ማሻ አላህ ተንታ ሀገሬ ታደርሻለሽ እዴ እማን ቤት ይሆን😂😂😂ማለቴ አብዛሀኛውን ሰው ስለማውቅ ነው
እስኪማሬ በአላህ ሽሮ እና በርበሬ በደብ አድርገሽ አዘጋጅተሽ ወደ አሜሪካ ላኪልኝ ቁጥርሽን ስለማላውቅ ነው እባክሽላስቸግርሽ
በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ
ማሻአላህ በርች እህትመዲ ❤❤🎉🎉ከአሁንበኸላ አልኩምትም 👋
መድዬ እደዛ በለዉ የሚያወሩት 10 አመት 15አመት ተቀምጠዉ አረብ ሀገር ቤት ያልሰሩ ናቸዉ በራሳቸዉ እየተናደዱ ነዉ አትፈረጀባቸዉ😅 አብሽሪልኝ በርቸ ዉዴ🎉🎉🌹🌹
መሸአሏህ አገራችንን ሰላምያድርግልን
መሸአላህ በርበሬው መልኩ ያምራል ሃለባ ነው?
ላ ውደ ብሩ ሲበዛ ተደናግጠናው አላህ እምትጠቀምበት ያድርጋት ማሻአላህ የሶአ ኮሊቲ እቃነው የብዙወቹ ስህተት ግን ባለዛር ይመስ 3 አራት አይነት ስኒ ሲደጋግሙ ፋሺኑያልቅበታል አዱበቂነዎ ለራሳቸው ብለነው እምንመክረው እኔበግሌ ካስከፋኾቺሁ አፊበሉኛ ሰውሲከፋብኛ አሎድም😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ውደ😂😂😂😂😂😂😂 ልክ ነን እኛ ድሀ ሁነንነው ብሩየበዘብን የኛም ቅስማችንተሰብሯል
ማሻ አላህ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ❤❤❤
❤❤🥰በራቺ አህት
ኧርመዲየ፡ዝምብለሺ፡ሥሪ፡ሠውእሚያሥፈልገውን፡ያቃል፡
ማሻአላህ መድዬ❤
እረ መድየ ዝብለው ነው እኔ ወላህ ፈርምቸር ብቻ 300ሽ ፈጅቶብኘን ትንሽ ለናቴ ጨምሪ አንድት እቃ ሳልጨምር እቃውኮ ሳስበው ወላህ ካረት በልጦን እስገምገዛ ድረስ 500ይገባን እና አላህ በአፍያ የምትጠቀምበት ያርግላት ደሞ ከተት አደለም አስፈላጊ እቃ ነው እደተላጀና እደገሳላ ክችን ገዝታ በናታችሁ ተወደደ በዛ ትላላችሁ ያለውን እቃ አላያችሁትም ማለት ነው ነገሩ እኮን አላያችሁባት አይኑም ጥሩ አደለም
ወላሂ እውነት ነው
ማሻ አላህ በርች እህቴ
ማሻአላህ በርች መድ❤🎉
መድ ሸርችልኝ ተይ
Zimbaychu inasu aqum weede
ማሻአላህ❤
አንበሲት አላህ ያበርታሽ ለወሬኞች መልስ አትስጭ
ስልክመልሽበአላህ😢
አይመዲልዊመለወጫነውአልሺትክክልነሺ
ወአለይኪ ሰላም ማሻ አላህ እህቴዋ ድካምሽ ታየኝ እኔ እቃ መግዛት ድካም አለው ባለ እቃወቹ በአፍያ እምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ
አይ መድ ምን አስጨነቀሸ ቀን በሠራሸው ቪድዎ ነገርሸን አሁንም ደገምሸን ሀብታም ለድሀ ቦታ አይሠጥም የትናንቱ ብር ለኔ ከአንድ አመት በላይ ሠርቸ ነው እማገኘው የኔ ቢጤ ናቸው የኮመቱት ደንግጠን ነው ክክክክክ ማለት አሁን እኔ ሰደት ምርርርርር ብሎኛል ገና ቤትም አላለቀልኝ እቃ ላይ ያን ያህል ሲወጣ እነሡ ሊከፍሉ እኔ ይደክመኛል ቢሆንም ማሻ አላህ ነው ያልኩት
የኔምአንድቀን ተራቢደርሠኝ
ዝም አትያቸውም ለሳውድ ሰልባጅ ያልቃል ሲቀጥል አኴር አኴር ነገር ነው የገዛችው በትናቱ ኮሜት እኔም በጣም ነው የተገረምኩት
ጃማ ደጎሎ፠ታደርሻለሸእደ
አኪድ ታደርሳለች
መድየ እህቴ ደጋግማ ደዉላልሽ አታነሽም አሚናት ከዚህ በፊትም አናግራሽ ነበር ለቤተሰብም ትዛዝ ልከሽላታል ድጋሜ ልታዝ ነበር ሀቢበቲ መልሽላት አሚናት ከዱባይ
በወሰብ ሪከርድ አርጊላት
ውዶች ተጅዊድን መማር የፈለገ ቻናሌን ይቀላቀሉ
መጥፎ ኮሜንት የምትኮመቱ የሰዉ ባል እቀማለሁ ብላችሁ ብራችሁን አባክናችሁ ያየሰዉ ባል ሲተዋችሁ እየተናደዳች እየቆጫችሁ ነዉ ወይ ከብራችሁ አልሆናችሁ 😅😅
ዝም በያቸው
ሰነፍሴት እቃና ስራአይወዶም
በትክክል❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂ወየዉ😂😂😂😂😂😂
ሰው ምቀኝነቱን በኮመንትኳ ቢተዎ ምን አለበት እቃኮ መዋዋስ ቀርቷል ኢትዮ ሟሟላት ግድ ነው ማሻ አላህ በሉ በስ
አረመቶ ሽ ሽም ነው