Sheger FM Yechewata Engida /ተወዳጁ ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ Nigusse Aklilu With Meaza Birru - 3ኛ ሳምንት ክፍል1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት አይጠገብም ይሄ ፕሮግራም እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @abiyb246
    @abiyb246 4 ปีที่แล้ว +3

    ጨዋታ አዋቂ ነው ደጋግሞ ቢሰማም አይጠገብም ደሞ ታሪክ ሲነግር ቀኑን ሰአቱን
    በጣም የሚገርም ሰው ነው እናመሰግናለን ወይዘሮ መአዛ

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህን የፍቅር ዘመን ይመልስልን።

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 4 ปีที่แล้ว +1

    What a program ! Thank you !

  • @tameratassefa3919
    @tameratassefa3919 4 ปีที่แล้ว +2

    dear w/maza first I appreciate your program.even for our generation you feed the back history or how am I? thank you, the happy new year for u ur family.

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks

  • @kenfeab
    @kenfeab 9 หลายเดือนก่อน

    very funny interview, Ato negussie - one of the foremost great living vetran journalists. big respect to you sir

  • @nazreth06
    @nazreth06 4 ปีที่แล้ว +2

    IT IS AMAZING THE TEACHER WHOM NIGUSSE AKLILU DESCRIBED USED TO TEACH ME WHEN I WAS IN 9TH AND 10TH GRADE HE WAS VERY ELEGANT HAD A CAR AT THAT TIME WHEN EVEN MOST OF THE INDIANS DON'T OWN.
    HE WAS THE BEST NEW MATHS TEACHER VERY SHY OF GIRLS AND WAS VERY SERIOUS LOOKING I DON'T WANT TO MENTION HIS NAME.

    • @kenfeab
      @kenfeab 9 หลายเดือนก่อน

      Very funny and weird story. i guess he was running away from the girl when he come face to her. The jounalists mistook his reaction for lack of interest.

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ማአዚዮን የመሰለች ድንቅ ጋዜጠኛ ለምን ቲሌቪ ን ሾዎ ተከፈቶላት እደማትሰራ ያሁሉ አቀራረባ visual ቢሆን የ ሀገራችን Oprah Winfrey በላይ ትሆን ነበረ እንኔ የማስባት ሰው አለ በዚህ መልኩ እኔ እመኞለው//

    • @tilethio
      @tilethio 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ የሚደንቀኝ የመአዛን የህይወት ታሪክ አጥንቶ የሚጠይቅ ጎበዝ መጥፉቱ ነው የሚያሳስበኝ:: አብረዋት ከኖሩትና ከሰሩት ውስጥ እነ ደረጀ ኃይሌ ቢያስቡበት::

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 2 ปีที่แล้ว

    Can you interview tamrate assefa thanks

  • @ድሬ
    @ድሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዝጭ እንዝጭ። ጋሽ ንጉሴ ኣሳካኝ።

  • @yilkallalem4175
    @yilkallalem4175 ปีที่แล้ว

    ማንን መርጨ ማንን ልተወው ግን ደግሞ ቢቻል ጂጂ ( እጅግአየሁ ሽባባው )

  • @gemorrawnegatu4587
    @gemorrawnegatu4587 4 ปีที่แล้ว

    ውሸት ያበዛል ስም አጥፊ ነው

    • @tilethio
      @tilethio 3 ปีที่แล้ว +3

      ማስረጃ!

    • @yilkallalem4175
      @yilkallalem4175 ปีที่แล้ว +2

      አሁን የእሱን 1% እውቀቱ ስለሌለህ ለመተቸት ፈጠንክ

    • @kenfeab
      @kenfeab 9 หลายเดือนก่อน +1

      yemanen sem atfu? menm alesemahum