የጥንት የጠዋቱ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጨዋታ Nigusse Aklilu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @abebenegussie5945
    @abebenegussie5945 4 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ታሪክ በእውቀት እና በመኖር የሚያውቅ ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 6 ปีที่แล้ว +5

    ጋዘጠኛ ንጉሴ አክሊሉ በመልክ አላውቀዉም ሳየዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ንግግሩ እኮ አይጠገብም ኡፍ ጌታ ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @andualemmengistu9061
    @andualemmengistu9061 3 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ጉሙቱ ጋዜጠኛ ብዙ ሊያጫውተን ሲችል ሳይጀመር ፕሮግራሙን ጨረስከው ባትነካው አለያም በሌላ ፕሮግራም ብር ቀርበው እና ያልተዳሰሱ ነገሮችን ብትወያዩ ማዘኔን ደግሜ እድታውቅልኝ ጤናይስጥልኝ።

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 6 ปีที่แล้ว +3

    ንጉሴ አክሊሉ ልክ እንደ አባቱ ሊቅ ነው፡ ጨዋታዉ የማይጠገብ አንደበተ ርቱእ ብርቅ
    ኢትዮጵያዊ ነው። እድሜ እና ይስጥልን!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 6 ปีที่แล้ว +3

    የቅድስት ተዋሕዶና የክብርት ታላቋ ኢትዮጵያችን ቅርስና ማዕድናችን ናቸው እንደኚህ አይነት እንቁዎችን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ይመስገን እመብርሀን ትጠብቅልን።

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 6 ปีที่แล้ว +8

    ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉን በመልክ ኣላውቀውም ነበር በድምፅ ብቻ ነብር የማውቅው
    በቲቪም ቢሆን በማየቴ በማወቄም እጅግ በጣም ደስ ብልኛል
    ጋሽ ንጉሴ ማለት የኢትዮጵያን ታሪክ የቤተክርስቲያንን ታሪክ ከእራሱ
    እስከ እግሩ ተሸክሞ የሚኖር ንፁህ ኢትዮጵያዊ ስለሆ ይህን ባለታሪክ ስው
    በህይወት እያለ ከሱ ማወቅ የሚገባን ብዙ ነገር ስላለ. ሳይቀድመን ልንጠቀምበት
    የሚገባን ሰው ስለሆነ መንግስትም ቤተ ክርስቲያንም ትኩርት አድርገው
    ብዙ ሊጠቀሙበትና በህይወት እያለ ሊከባከቡት ይገባል
    ጋሽ ንጉሴ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 6 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ አክሊሉ ስለ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @ethiolamma403
    @ethiolamma403 6 ปีที่แล้ว +1

    I am happy to see This Legendary Journalist discussing his old & good memory

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 6 ปีที่แล้ว +4

    ጋሸ ንገሴ አክሊሉ በጣም ተወድጅና ጭዋ ባለሙያ ሰለሞን ይህንን ብርቅዬ ስው ስላቀረብክልን አመስግንሀለሁ

  • @yole5068
    @yole5068 6 ปีที่แล้ว

    ንጉሴ አክሊሉ !!... እዉነትም የእዉቀት ገንቦ ነህ ፡፡ ከሁሉም ደግሞ የማስታወስ ችሎታህን እጅግ በጣም አደንቃለሁ ፡፡ እዉነተኛዉ የኢትዮጵያ አንበሳ ፡፡ እድሜህን ያርዝምልን…

  • @wuhashwerktufa485
    @wuhashwerktufa485 6 ปีที่แล้ว

    ንጉሴ አክሊሉ ጋዜጠኛ በጣም ነው ማደቃቸው እኚህ አባት የሀገር ሀብት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 6 ปีที่แล้ว +6

    He is the best journalist I can say library 📚 of Ethiopian history I was lesion he’s interview with sheger with be loved Maza Beru I wish him the best

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 6 ปีที่แล้ว +1

      Yes, he gave the best interview on Sheger Radio with Meaza Biru. Nigussie Aklilu is brilliant and very eloquent.

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 2 ปีที่แล้ว

    እቺ ሙዚቃ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ዘጋቢ ጋሽ ንጉሤ አክሊሉ የልጅነት ግዜዬን አስታወሰኝ

  • @favoriteone3721
    @favoriteone3721 6 ปีที่แล้ว +3

    One of the best influential journalist you are really a treasure

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ስውድክ በድምፅ ነበር የማውቅህ ባካል ስላየሁክ በጣም ደስስ ብሉኛል ጋሽ ንጉሴ አክሊሉ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ !
    ባባዕደማሪያምን አብሮክ በቤተ ክህነት ሲያገለግል የነበረውን የቅርብ ወዳጅህ ጋዜጠኛ ንጉሴ ሀይለማርያም ምነው ጠፋ የት ነው ያለው?

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 6 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ኖሮ ታሪክን መስማት ዕድለኛነት ነው

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሪቡ በጣም ተውዳጅ የማይጠገብ ፕሮግራም አላችሁ። ንጉሴን መልኩን አላቀውም ግን በቪኦኤ ላይ በጣም አዳምጠዋለሁ ። ድምፁና ጭወታው አይጠገብም።

  • @andy1921mili
    @andy1921mili 6 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ንጒሴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት!

  • @asterassefa7005
    @asterassefa7005 6 ปีที่แล้ว

    The best Person thank you so much.you remind me my beloved father.

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 2 ปีที่แล้ว

    A great journalist.

  • @ermias2859
    @ermias2859 6 ปีที่แล้ว +5

    I love this guy long live

  • @cedamosanjose3502
    @cedamosanjose3502 6 ปีที่แล้ว

    ለንጉስ 10 የክፍል አይበቃዉም ብዙ ታረክ ያቃል በጣም ነዉ የምወደው ተገልፅ አያልቅም በመሀዛ ብሩ ተከታትየዉ የጌታ እድሜ። ይሰጠዉ ማየቴ ዳሰሳ ነዉ ያለኝ

  • @derejekebebe3687
    @derejekebebe3687 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ሰዉ ከመኣዛ ብሩ ጋር የደረገው ቃለ መጠይቅ ኣዳጨዉ ነበር
    Encyclopedia ነው ማለት ይቻላል፥ ኣሁን በ TV በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @addiszewdie4850
    @addiszewdie4850 6 ปีที่แล้ว

    I left Ethiopia Feb 1982 to USA I remember I use to miss his program

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 ปีที่แล้ว +1

    A VERY GREAT PERSONALITY NIGUSSIE !,,,,

  • @getahunteferi4205
    @getahunteferi4205 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉን በ EBC ቲቪ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብልኛል

  • @MyD1010
    @MyD1010 6 ปีที่แล้ว

    አቶ ንጉሴ ባለሙያ ድንቅ ምርጥ የአራዳ ልጅ

  • @Mankush995
    @Mankush995 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ እውቀት ታሪክ ያላቸው ሰዎች ልምዳቸውን ስራዎቻቸውን በሰፊው ሳንመዘግብ የዚችን ምድር ኮንትራታቸውን ጨርሰው ይሰናበቱናል
    ስንቶች አመለጡን እነዛን ሰው ሰው የሚሸቱ ለሀቅ ቆመው ያለፉ ስንቶች ናቸው ይታሰብበት ይሰራበት .

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 6 ปีที่แล้ว +3

    long live nigussu aklilu

  • @BezabheAlena
    @BezabheAlena ปีที่แล้ว

    አኔም አለሁ አባቱን እነደሰዎ አባቱን የሚወድ ።
    ነገር ግን የእኔ አባት ገበሬ ነበሩ።

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 ปีที่แล้ว

    YOU MUST BE A BLESSED TODAYS INDIVIDUAL TO GET A CHANS TO INTERVIEW THIS GREAT ETHIOPIAN WELL KNOWN JOURNALIST!,,,

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 6 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ንጉሴ በጣም እንወድሃለን።

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 6 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ እንደንዚህ ያሉ ትልቅ ኢትዮጵያውኖችን እንርዳ

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 6 ปีที่แล้ว +1

    በሙዚቃቸው በጋዜጠኝነታቸው በድምፃቸው ውበቁም ነገራቸው ወዘተ
    የድሮ ታዋቂ ስዎችን እና የግዜውን ውብነት ከነሱ ስስማ ምንው በዛ ጊዜ በነበርኩ እላለሁ። ያስቀናሉ።

  • @ፍቅርነውአመሌእወዳችዋለው
    @ፍቅርነውአመሌእወዳችዋለው 6 ปีที่แล้ว +1

    woww betam desi yemili edime yisitachu edezi ayinet awaki silakerebachulin 💖 misigana akeribalew

  • @sammygumer2362
    @sammygumer2362 6 ปีที่แล้ว +1

    Mamelkecha Le Keburan Ethiopiawyan. Iyulign Simulign Skay Bedelen.....

  • @engidawubeworkiye2291
    @engidawubeworkiye2291 6 ปีที่แล้ว

    ንጉሴ የወጣትነት ጊዜዬን አስታወስከኝ የእሁድን ፕሮግራምን ሳልሰማ ከቤት አልወጣም ነበር

    • @workeyeferede7375
      @workeyeferede7375 6 ปีที่แล้ว

      Neguse was one the best journalist in Ethiopia.

  • @mulatnegussie5240
    @mulatnegussie5240 6 ปีที่แล้ว +7

    ጋዘጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ንግግሩ የማይጠገብ ሰው ነው

  • @Xxxxxx-go4sj
    @Xxxxxx-go4sj 6 ปีที่แล้ว +1

    I wish addisu and alula have own tv media

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 ปีที่แล้ว

    Arhebu malet mn malet new .?

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว

    The Legendary Negussie Aklilu ❤️
    💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርሀያልነዉ
    @እግዚአብሔርሀያልነዉ 6 ปีที่แล้ว +5

    አቅራቢው እንደገና ጋዜጠኝነት መማር አለበት ብዙ ጊዜ አየዋለሁ አጠያየቅ ዜሮ ነህ መአዛ ብሩ ትንሽ ታሰልጥናችሁ!

    • @608756
      @608756 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkk tikikil

  • @ddddariba975
    @ddddariba975 6 ปีที่แล้ว +2

    Negussie is Great but Selomon need to brush up your skills.

    • @608756
      @608756 5 ปีที่แล้ว

      loool that's right dude. Just don't know how he became program presenter.

  • @eskedarabera9846
    @eskedarabera9846 6 ปีที่แล้ว

    Ahunm mesrat yechlal

  • @arayawoldu9452
    @arayawoldu9452 6 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ንጉሴ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቀው። ..ጨዋታው አይጠገብም!..ጠያቂው ግን የሚጠይቀውን አይደለም የሚናገረውን አያውቅም...ንጉሴ የጀመረውን ሳይጨርስ ያቋርጠዋል። ከመአዛ ጋር ያደረገው ነው ምርጥ ቆይታ

  • @eskedarabera9846
    @eskedarabera9846 6 ปีที่แล้ว

    Betam yemakbrw yemwdw gazetegna new yehud program yemwdew program nebr bedgm des yelegnal yehen talak gazetegna yehe seat becha aybkawm

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 ปีที่แล้ว

    Gaztegna
    Neguse akelelu
    Ante behezb
    Betam tewdag
    Nebrk ahonm
    Demsehen
    ye menafk
    Bezu nene
    Ebkhe
    Serhen
    Ketel
    Enwdhalen
    Workinesh teka

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 6 ปีที่แล้ว

    I love hem to he so sweet

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 6 ปีที่แล้ว

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ እና ባልደረቦች ዋዉ ያዘመን እነሱ ሲጠፉ ነ ሬድዮ መስማት ያቆምኩት

  • @solomommisrak9417
    @solomommisrak9417 6 ปีที่แล้ว +1

    Negussie is a legendary, irreplaceable, honest encyclopedia of Ethiopian history and culture. It is great to see him now finally got the respect he deserved to be interviewed by this program, but the journalist interviewing him is disappointing and it shows how the new generation journalist are inferior and distasteful. Long live Gash Negussie.

  • @rado7282
    @rado7282 6 ปีที่แล้ว

    He just sound like negusse woldemariam on that church like singing

  • @Mankush995
    @Mankush995 3 ปีที่แล้ว

    አይ የዘንድሮው ጋዜጠኛ ገና መናገር ሳይጀምሩ በስልክ የሌላ ሰው ጥያቄ ማንሳት ምን የሚሉት ነው ?

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 ปีที่แล้ว

    Siwodih Nigussie Aklilu, Yeanegager lezahn manm alyazewum altesetewum. VOA dimk yemilew ante sitgebabet new. Betam lamadamet silemiguagua anten lemadamet minm sira alseram migib emkuan bihon albelam hasabien sebseb adrgie madamet bicha new.

  • @eyobgebregziabher2166
    @eyobgebregziabher2166 6 ปีที่แล้ว

    I was a young truck driver and one Sunday I was in Small town called Dera 25 kilometer from Nazreth and I could not find a radio in the hotel when I ask don’t you guys have radio and they say the radio doesn’t work I asked them to bring it and luckily I fixed it and listened the program after a while I passed by that small town and went to the same hotel suddenly they brought about 3 more radio and asked me to fix for them tinkling I am a radio technician ki ki ki

    • @ethlvymrenny1685
      @ethlvymrenny1685 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkkk I hope you fix that 3 radio ato track driver kkkkkk nice story

  • @jonblack3514
    @jonblack3514 6 ปีที่แล้ว +1

    neguse akelelu adenakek nege ytlanet progeram temeleso bemeta menalebet ihud program demest merewa neguse akelelu

  • @ermiasheiy1985
    @ermiasheiy1985 6 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ አድማጩ ያቀረቡት ትኩረት ቢሰጠዉ ጋሽ ንጉሴ የታሬክ ማህደር ናቸዉና

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 6 ปีที่แล้ว

    ንጉሥ ያልኩት ንጉሤን አክሊሉን ለመግለፅ ነው።

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 6 ปีที่แล้ว

    Sela yenamrt gazategna

  • @ikbalikbal1355
    @ikbalikbal1355 6 ปีที่แล้ว

    Telek sew neh teru gizen astawesachehugn

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 6 ปีที่แล้ว

    National Trasure

  • @sbahiru
    @sbahiru 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ንጉሴ አክሊሉን በድምፅ ብቻ ለረጅም ጊዜ ነው የማውቀው አሁንም ገና ያልተነካ እውቀት ስላለው ይህንን እወቀቱን ለአዲሱ ትውልድ ቢያስተምር እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በተልይ ድምፁ በጣም ጣዕም ስላለው ቢዘምርበትና በ ሲዲ ለማሳተም ቢሞክር የመጀመረያው ገዥ እምሆነው እኔ እንደምሆን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ የተዘጋጀም አለ ስትል ሰምቻለሁ እባክህ እንደምንም ለማሳተም ሞክር ወይንም ደግሞ fund me አካውንት ክፈትና በሱ በኩል ለመርዳት እንሞክር

  • @awet2507
    @awet2507 6 ปีที่แล้ว

    Yedro gize nafekegn ya zemen ya degu zemen temelso ymeta yhun

  • @awet2507
    @awet2507 6 ปีที่แล้ว

    Talak sew

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว +1

    As much as I like this program I hate when the host Solomon always interrupted his guests for some stupid phone calls right in the middle of the very interesting conversation, that always embarrassed and upset the guests, it always put them out of their thoughts. It’s disrespectful why can’t he do it at the end of their thought at list if he really must had to do it.

  • @yigebahalgirmagirma8310
    @yigebahalgirmagirma8310 6 ปีที่แล้ว

    ጋሰጠኛው ሙዘዘ አለክ

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 6 ปีที่แล้ว

    GAZETEGNA PLEASE SLOW DOWN. YOU JUST KEEP INTERRUPTING HIM.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 ปีที่แล้ว

    አክሊሉ ቅኔ አትችልም ?? የአባትህን ቅኔ በአግባቡ አልፈታሃውም??ኀይለ ስላሴ ዐብይ -ነብዬ ዓለም -ጭራሽ ከጠሚው ጋር አይገናኝም።

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 6 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ድምፀ ያሬድ ሁሉን የተካነ፣
    ምን አጥቶ ነው ንጉሥ ወሬኛ የሆነ።
    በዚያን ጊዜ እንደ ዛሬው
    ዜና አይባልም ዋና ዋና ወሬዎች ተብሎ ነበር ዜና የሚቀርበው።
    በታላቅ አክብሮት

  • @gashatube6962
    @gashatube6962 6 ปีที่แล้ว

    ፊንፊኔ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ቢሰጠው መልካም ነው።

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 6 ปีที่แล้ว +2

      ፊንፊኔ የሚባል ዩንቨርሲቲ የትነው ያለው አአ አለ ፊንፊኔ ሰፈር ነው የታሪክ አተላ መሐይም አትሁን

    • @Mankush995
      @Mankush995 7 หลายเดือนก่อน

      ፊንፊን ትላለች ይቺ ውሀ አሉ ንግስት ጣይቱ ፍልውሀ በሚባለው ቦታ ያገኙትን ዛሬ ከ 120 አመት በፊት ዝንጀሮ ይሁኑ ጦጣ የማያውቁት ግራ የተጋቡ ሰዎች ጋር እንኖራለን

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 6 ปีที่แล้ว

    GASH NEGUSSIE UN REPLACABLE

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 6 ปีที่แล้ว

    አይ ሰው መልካቸው ተለውጦል

  • @tilethio
    @tilethio 3 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰለሞን በጣም ረጅም ግዜ ሆኖኛል በቲቪ ካየሁክ::