Mezmur 91 fights against all evil spirits i promise you ayteguachehum hulum be fitachehu yewedkalu yeregfalu enji enanten menkat aydelem ayteguachehum...yehenen amnachehu tselot adregut 🙏 Lela demo ኤፌሶን6:10-20 yalewn anbebu ena ye Egziabher'n eka tor lebesu eza gar yetekemetuten hulu be hiwotachehu adrgu endew kerase mechemrew binor segawi semetoch ena felagotochen lek lemasyaz ye amlko segdet beye kenu yechalachehuten adrgu Melkam menfesawi wegiya yehunlachehu wed wendmoche ehtoche be Getachen be Amlakachen Eyesus Kerstos del adragiwoch tehonalachehu Enatu enatachen Kedest dengel Maryam kegna ke lejochua gar nat ✝️🙏❤️🛐
Metshaf Kedus anbeb(I promise you your life will change)📖 Ye Amlko Segdet seged 🛐 Tselot adreg 🙏📿 Tsom tsum Sebket sema Egziabher ke eserath yeftah Egziabher yatsnah wedu wendme🙏
Ebakeh lije lelit tersua yenkerachechal men laderg university letheba new kesew gar metegnat atchelem sew betam yerebshal ebakeh men larg mefthe kaleh ebakeh erdagn
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን። መዝሙረ ዳዊት በቀን 10 ምእራፍ ከሌሎች ፀሎቶች ጋር አነባለሁ። አባ ገብረኪዳን መዝሙረ ዳዊት አንብቡ ብለው ሲያስተምሩ ከሰማሁ በሁዋላ። አንተ ወንድማችን ደግሞ መድሃኒት መሆኑን ጨምር አሰተማረከኝ። እናም ልጄንም ሲያመው ኤኔንም ሲያመኝ በመችለው መዝ 6 በጥሞና ለማምብ እምክረለሁ። በተጨማሪ 7 ጊዜ። እናም እጅግ መድሃኒት ነው በእወነት። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
አዎ እኔ በመዝሙረ ዳዊት የሚገርም ለውጥ በህይወቴ አይቻለሁ ልክ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይመስገን።
እግዚአብሔር ሞገስ እና ጥበብ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ❤❤❤
Mezmur 91 fights against all evil spirits i promise you ayteguachehum hulum be fitachehu yewedkalu yeregfalu enji enanten menkat aydelem ayteguachehum...yehenen amnachehu tselot adregut 🙏
Lela demo ኤፌሶን6:10-20 yalewn anbebu ena ye Egziabher'n eka tor lebesu eza gar yetekemetuten hulu be hiwotachehu adrgu endew kerase mechemrew binor segawi semetoch ena felagotochen lek lemasyaz ye amlko segdet beye kenu yechalachehuten adrgu
Melkam menfesawi wegiya yehunlachehu wed wendmoche ehtoche be Getachen be Amlakachen Eyesus Kerstos del adragiwoch tehonalachehu Enatu enatachen Kedest dengel Maryam kegna ke lejochua gar nat ✝️🙏❤️🛐
🥰
በ መተት ሰዉነታችን ለሚቆላልፈን የተኛዉም ምዕራፍ እንፀልይ
ሁሉን ያደረገ እግዚአብሄር ሰሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ወንደማችን በጣም እናመሰግናለን ከተኛንበት አዚም ስለምታቃን እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እግዚአብሄር በሚያውቀው መዝሙረዳዊትን መድገም ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ ውስጣዊ ሰላምን መረጋጋትን በራስ መተማመንን ብርታትን ምን ብዬ ልንገርህ ወንድሜ የውስጥ ሰላም ሁላ ነው ያገኘሁት በነገርከን መሰረት በመፀለይ ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤ ልጅ ለመውለድ ልጅ እንዲሰጠን የትኛውን መዝሙር ክፍሎች ብንፀልይ ብትነግረን
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ እህቴ ልጅ የላትም እባክህ ምን ማድረግ አለባት
mezemur 1
ክብረት ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
Mezmure dawi sinebe 7 gize new 1 gize
ራፋቶኤል ስለስራህ ከልብ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ለምትነግረን ሁሉ ግን የመዝሙሩ መግቢያ ብትነግረን ምዕራፉ ስለሚለ ያይ ብትነግረን
ድንቅ ሰው ሰላምህ ይብዛ!!
ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን፣ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናን ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ ይህን ስትለው የቆየህው የኔን ጉድ እኮነ ወይ ጉድ
እሽ አደርገዋለው መልሱን እነግርሃለው።
ወንድም ራፋቶል አደራ እንዳታልፈው
ምታቀርበው ነገር ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገር ነው
ነገር ግን መዝሙር ቁጥር ስትናገር የመዝሙሩን መጀመሪያ ቃላት ምን ብሎ እንደሚጀምር አብረህ ብገልፅልን ወይም ብፅፍልን መልካም ነው ምክንያቱም አንዳንድ መዝሙር ላይ ቁጥር ይለያያል ከመዝሙረ ዳዊት ስለገጠመኝ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን!
እራፍ ከመዝሙረ ዳዊት እኔ ተጠቃሚው ነኝ ሀሳብህን ስለምታጋራን በጣም እናመሰግናለን
ለሕፃናት ጥርሳቸውን ለሚያንቀጫቅጩ ከመዝሙረ ዳዊት የምናነብላቸዉ ካለ እባክህ ንገረን
ወንድሜ፡ ተባርክ❤❤❤
ጠቃሚ፡ መረጃዎችን ነው፡ የምታስተምረን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ እኔ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ወይኔ ይገርማል ይህ ትክክል ነው
በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው
kale hiwot yasemalen
MERETE NEWU AMESEGENALEHU HIWOTEN KEYEROLIGIAL ENA AMESEGNALEHU MULU HIWOTEN FRO BDR
ለፀሎት ለሊት 9:30 አላርም ሞልቼ አጠፋው እና ወይ ተመልሼ አልተኛ ወይ ተነስቼ አልፀልይ እንዲሁ ስገላበጥ ነግቶ ስራ እገባለው አዛ አረገኝ አውጀምጅም
Kale hiwet yasemalen zarewenu egamerwalew lawetun asawkalew ❤
አመሰግናለሁ መፀለይ አቅቶኛል በፊት ለሌት እፀለይ ነበር አሁን እንኳን ለሌት ማታም ጠዋትም አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ ለፀልይ ስል እንቅልፌ ይመጣል ሀሣቤን መሰብሰብ አልችልም ብቻ አቅቶኛል
Thank-you very much
በህይወታችን ማሳካት የምንፈልገውን ነገር ለምሳሌ ሀብት ሊሆን ይችላል እንዴት ማግኘት ወይም ጸሎታችን እንዲሰማ የሚያደርግ የመዝሙር ክፍል ብትነግረን ?
ሰላም ነው መዝሙር 4 አሪፍ ነው
@henokhenokሰላም ወንድም እንዴት እንደሚጸለይ ወይም ገቢሩን ካወቅህ ንገረኝ❤❤❤ ❓9917
እባክህ ወንድም መዝሙር ምዕራፉን ብቻ ሳይሆን ምንባቡን መግቢያ ብታነበው በስልክ ላይ ያለውና መፅሃፍ ላይ ይለያያል።
RAFATUEALE EBAKEHE SELKEHEN LAKELIGENE
7 giza mehon alebat
አመሰግናለው በጣም
በጣም እናመስግናለን
በጣም የተቸገርኩ ዳዊት የዞትር ፀሎቴ ነው አለመረዳትና በጣም ውስብስብ ያሉ አሳቦች ከስዎችጋር የውራውትን የለፊህይዎቶችን በቻ ዝብርቅርቅ ያሉ አሳቦች ያስቸግሩኛል በተለይ ውዳሴማርያም ደዊት መስትነው እንዳዴ ግራ እጋባለው ስትስው ነኝ እኔ እላለው
የመንኩት ሁሉ ይከዳኛ ምንም የሚታመንልኝ ስው የለም አሁንማ ባዶቀርቼ ዳም ስደት ላይ ነኝ
ጭንቀቱ ከአቅቤበላይ ሆኖብኛል
መረጋጋት የጀመርኩት መዝሙር 4 ነው
እንዳዴ እንዴ ዝምብዬ ነው ፈጣርፍት የምቆመው ምንድነው የማይስማኝ እላለው እስቲ አሁላይ ያስፈራ ከእውቅሜበላይ የሆነብኝ ጭንቀቱነው እባክህን ውንድሜ ምክር ለግስኝ እንዴትስ ብጥፀልይ እግዚአብሔር እንደሚስማኝ የንስሀ አባቴ ዝም ብለሽ ፀሊይ አታቋርጭ ብቻነው የሚሉ እኔም አላቋረጥኩ ግን አሁን ላይ እየዛልኩነው ፈራው
አይዞሽ የኔ እህት ። ፈጣሪ ይረዳናል ።❤
አመሰግናለሁ
እባክህን ወንድሜ በኦቲዝም ምክንያት ንግግር ላይ ለዘገዩ ህፃናት የምትጠቁመን መዝሙረ ዳዊት ክፍል ካለህ በትህትና እጠይቃለሁ
Tankx
ወንድሜ ሁሉም ነገር ዝግትግት ላለበት ሠው የሚሆን እባክ ግራ ግብት ብሎኛል
እጋዚአቢሔር ይርዳህ
Metshaf Kedus anbeb(I promise you your life will change)📖
Ye Amlko Segdet seged 🛐
Tselot adreg 🙏📿
Tsom tsum
Sebket sema
Egziabher ke eserath yeftah Egziabher yatsnah wedu wendme🙏
መዝሙር 4 በየቀኑ ጠዋትና ማታ 7 ጊዜ ለረጅም በጣም በሚገርም ሁኔታ ተጠቅሜበታለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ(ይርዳክ)
@@mekdesgebre5007🙏🙏🙏
መንፈሳዊ ህይወትህን ካስተካከልክና ወደ እግዚአብሔር መንገድ በንሠሃ፣ በቅዱስ ቁርባን፣ ፀሎት ቦታ አዘጋጅቶ እንደአቅምህ በመስገድ በመፀለይና ቃለ እግዚአብሔር በየቀኑ በመስማት ነፍስህን ስታድሳት ያኔ እመነኝ የስጋ ጉዳይ አያሳስብህም። ታሸንፈዋለህ!
እኔ ፈጣሪ ይመስገን እሱን መፀለይ ከጀመርኩ በወአላ ሰላም አገኝቻለው ገን አንተ የመትጠቅሳቸውን ክፍሎች የአለቱን ለሚፀልዩም ነው ወይስ ከነ አካቴው ፀሎት ለማይፀልዩ ነው
ሰላም እንዴት ነህ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
በጣም በፀሎት መበርታት እፈልጋለው ደሞም ፀሎት ሳደርግ ብዙ ነገር ይስተካከልልኛል አሁን ከወለድኩ በኃላ ግን አቁሚያለሁ በጣም እንቅልፍ ይጫጫነኛል ለራሴ ብዙ ምክንያት እሰጠዋለሁ በተለይ ጠዋት መነሳት መፀለይ እፈልጋለሁ ግን መነሳት ይከብደኛል እባክህን መልስልኝ አመሰግናለሁ !
🙏🙏🙏
❤
መዝሙረ ዳዊት ምግብ ተበልቶ ይፀለያል እንዴ? እባክህ መልስልኝ
ሰላም ራፋቶኤል በጣም ደስ የሚል ነገር እያስተማርከን ነው ያለው እና ወንድሜ የመዝሙረ ዳዊት pdfን እባክህን ላክልኝ።ስልክህን ማግኘት ስላልቻልኩኝ ነው።
Ebakeh lije lelit tersua yenkerachechal men laderg university letheba new kesew gar metegnat atchelem sew betam yerebshal ebakeh men larg mefthe kaleh ebakeh erdagn
Mfeligewn jegna aschegrogn neber ahunma wegawt
Welcome back brother
ወንድ ማችን ስ ልክ ቁጥር ብሰጠን ብዙ ችግር አለ ማማከር ነው
❤❤❤❤
መፅሀፉ በአማርኛ ይሆናል??
Leayna tela, please
ቴሌ ግራም አለህ እንዴ❤❤
ወንድሜ ባንተ ምክር ተጠቅሜያለሁ በተለይ መዝሙር 7 በቀን 3ጊዜ🙏🙏🙏
lmn gudayi nw mezmure 7
@@just_j12to be protected from insecurities of an Enemy's attack
እረ እኔ እየኮሰኮሰኝ ነዉ ጭንቅላቴ ጋ
ዉርር ያደርገኛል በቃ ቁጭ ስል ሰላም የለኝም
ፆም
ፀሎት
ስግደት
መዝሙረዳዊት
berta wendmcen lelocem negroce tolo tolo eymta betsaweken
ሰላም ላንተ ይሁን ራፋቱኤል ወንድም የምትሰጣቸው የመንፈሳዊ የጤና በረከቶች በጣም ዕንቁ ናቸው እናመሰግናለን ።በተቻለ መጠን ግን መዝሙር 11 ካልክ አድህኸነኒ የሚለው ሲጨመር ቃሉ ብዙ አንቸገርምና ከቁጥሩ በተጨማሪ ብትገልፅ ጥሩ ነው
Mezmure dawit big tselot new behiwot wust hulu I'm tiyak yimelsal
ግን ሁሉንም ስሠማቸው የእየለቱን ማድረስ አይሻልም መምህር
56 ማለት? 56/57? የትኛውን
Maregn abetu maregn yemilew
please የtelegram usernameህን
ንገረኝ ላናግርህ እፈልጋለው እባክህ
🙏🙏🙏
❤❤