ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላዛር በማርያም ከአጠገባ አትራቅ እኔ ግርብ ቀን ሀገር እገባለው ሰገባ የሄነ ገዳም እወስዳታለው ማርያምን እስከዛ አትራቃት በእመበተ❤❤
❤ብትክክል በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መወሰድ ኣልባት
ደምርኝ የኔ ውድ❤
እኔ ከእሷ ተሽዬ አይደለም ግን ልክ ብለሻል እህቴ ያስፈልጋታል እኔም ሃሳቤ ፀበል ነዉ
Good Mysis ❤
ደሚርኝ❤
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሒ ወሠለም
ደምሪኝ🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ደምሩን እሰቲ
ሄሉን 100k እናስገባት ሌላቦታ ከምታጨበጪቡ ሄሉየ ጀግናዋ በርችልኝ 😢😢
እሺ የኔ ዉድ❤❤
Awo btikikil
ደምሩኝ,,በቅንነት
ደምረኝ❤😢
@maryamdawood5052 ደመሩኩሸ መልሰልኝ❤
ሄሉየ ሄሉሻ የእኔ የዋህ የእውነት ጀግና ናት አላዛር የእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አሁንም በጎኗ ሁንላት
አምላኬ ሆይ ሄሉዬ አይዞሽልኝ😢😢 አላዛር ምንም ብትላችሁ አትራቆት
ደምርኝ❤
💔💔💔😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭💔💔💔
አላዛር እባክህ ሄሉ የስነልቦና ዶክተር ያስፈልጋታል ዉሰዳት
እሥቲ አጨብጫቢ ላለው ከማጨብጨብ ሄሉየን አበርታታት እባካችሁ እምትሣደቡሠወች ደሞእረፉ ያለባት ህመም ይበቃታል አትጨምሩባት ምንአለ ጥሩቃላት ብትናገሩ እይከፈልበት በአላህምይወደዳል የከፋውን ማፅናናት የኔጀግናሤት አይዞሽ 😢😢😢😢ታልፊውአለሽ ካላህጋር አላዛርየ አደራ አላህይገዝህና ደሥታዋንመልሡላት ከላህጋር😢😢😢😢😢😢😢
አትራቋት ለትንሽ ታገሱዋት😢😢ሄሉዬ አይዞሽልኝ የኔ ጠካራ😢
@@ሂዊቾ ደምሪኝ 🙏🏻
እፍፍፍ ሄሉየ ሌሎቹማ በሷ ተረማምዴው አድስ ህይወት እየጄመሩነው 😭😭😭😭😭😭
ልመርቃችሁ አሜን በሉ ያልታሰበ እጀራ ደስታን በረከትን ፍቅርን አድነትን ይዞ ይግባ❤❤😂😢
አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰
አሜን
አሜን. አሜን. አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤
Amen.amen.amen
ሴት መሆን ምነኛ ፈተና ነው🥺🥺ሄሉዬ አይዞሽ የኔ እናት ስከፋሽ አልወድም😭🥺
@@kidistdawit3114 ደምሪኝ🙏🏻
አላዘር ምንም ብትልህ እባክህ አትራቃት ስትረጋጋ አብራችሁ ትሆናላችሁ ተረዳት😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭
ምንድነው ስትረጋጋ አብራችሁ ትሆናላችሁ ማለት ይሄ እኮ ሳክስ ነው ዶላር ስራ ነው እሱ የራሱ ህይወት አለው እናንተ ጂሎች ጉዋደኛሞች. ናቸው
ኡፍፍፍ ሄሉዬ እንደው ምን ይሻላል😢😢ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን ሙሉ ደስታሺን ይመልስልሽ😢🙏
ሄሉ እዲከፋት የማይፈልግ እስኪ👍👍
ሄለን ሳቅ ውስጥ ያላስተዋላችሁት ነገር ቢኖር ይሄንን ችግሯን ነው ሄሉን በሶሻል ሚድያ ካዬኋት ካወኳት ኦልሞስት ሁለት አመት እዬሆነኝ ነው ግን አንድም ቀን ከሀዘን የፀዳ ሳቅ ስቃ ተጫውታ አታውቅም ብቻ አላህ ያበርታት 😢😢😢ስሜቷን እኔም እዬኖርኩ ነው
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን❤
አሚን❤
አሚን
Ameneeee
አሜን ❤🙏❤
ሄሉን የተረዳት የለምጅ ተጎድታለች😢😢😢😢
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ጭንቀት አለው😔 ሄሉዬ አይዞሽ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይቅደምልሽ😔😥
አተ ውሻ በጣም ታሰጠላናለህ
@@DaniRoyal-v2o ደምረኝ 🥰
@@Embelulu ደምሪኝ 🙏🏻
ዳኒዬ እስኪ ከፅግሺ ጋ ሁኑና አግኟትና አብሺሪ በሏት
ከፈኝ በጣም
ለምን በሳቤት አለቅላትም 100k እድገባ አዋ ሄሉዬካ በጣም የተጎዳች ልጅ ነች ሰው ግን አልተረዳትምጂ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ሄሉየ የኔ ሚስኪን ከጎኖ ሁንላት አደራ ምንም ብትልህ አተለያት የምትሉ
ሄሉዬ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጭቅሽን ሁሉ ያርቅልሽ ደስታሽን ያሳየኝ አላአዛር የናቱ ልጅ ልቦናክን አይቀይረው አደራ በምድር በሰማይ እዳትርቃት ሁልዬም ከጎኖ ሁን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ይድረስላት በእውነት
ሄሉ ላይ ኣይፈረድባትም በውስጧ ብዙ ህመም ይዛለች ልጅትዋ ፀበል ያስፈልጋታል የሚወስዳት ሰው ቢኖር ጥሩ ነው 😢ኣልኣዛርዬ ኣንተም ጥሩ ሰው ይህ🙏
አላዛር አንተ ጥሩ ሰው ነህ በናትህ እዳትርቃት ሄሉን ትንሽ ጊዜ😢😢😢የኔ ውድ በፊት አብረዋት የነበሩ ዛሬ የሉም አስመሳይ ናቸው
ኤሉዬ ጀግና ናት የምትሉ ❤❤❤❤🎉🎉
ደምሩኝ,በቅንነት
እፍፍፍ አይዞሽ ሔሉ አላዛር አብረሀት ሁን ብቸዋት አትተዋት 😢😢😢
የኔ ፍልቅል የኔ ሙሉ ሴት የኔ ቁስለኛ በምን ልግለፀሽ አላዘር የኔ ወንድሜ አሁን አደራ ከጎና ሁን በምንም ታምር ቢቻዋን እዳትሆን ከወንድማ ዊና ያለባቸዉ ችግር ፍታላቸዉ እኔ ወላሂ የሳ ነገር ተናግሬዉ አይወጣልኝም ለምን እንደሆነ አላቅም ቢቻ አላህ ችግራ በቃሽ ይበላት ኢሻኧላ አንድ ቀን በቤተሰቦቻ ታጅቢ ማይበት ቀን ናፈቀኝ አይቀርም አንድ ቀን እና ኮሜተሮች አደራ ያልሆን ነገር አትፂፉ የሌላም ስም አትስጣት ምንም የማይወጣላት ወተት የሆነች ልጅና ሀቂቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MuliNursedas ደምሪኝ 🙏🏻
Ewunti lanim ende hona alakim batam nu yetazazino esani sayi enbayi yikadimali uuuuffff heluye yene konjo 😭😭😭😭
በጣም ታሳዝነኛለች 🥺💔🥺🥺🥺💔
አላዛር እባክህ ወንድሜ የስነልቦና አማካሪ ያስፈልጋታል በጣም ታሳዝነኝ አለች ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ በርች እህቴ አንች ጀግናነሽ እህቴ💔😢😢😢😢💔💔😢😢😢
የኔ እናት እኔኮ ስታሳዝነኝ አላህ ሆይ አበርታት የትላቱንም አስረሳት የወደፊቱን ካለፈው የተሻለ አድርግላት 😢
ወላህ እኔ ከውስጤ ነዉ የምያዚናት 😢😢😢😢 አላህ ሁሉም ያስታካክክላት ያራብ
አሚን ያረብ🤲🤲ወላሂ እደት እደምታሣዝነኝ አሏህ የተሻለ ነገር ይሥጣት😢
አሚንንንእኔምካጀቴነውእምታሳዝነኝ😢😢😢
እውነት በሄሉ ላይ ያሰለፍችው ፍተና ከባድ ነው አሁንም ከጎኖ አትራቅ አላዘር አንተም ምርጥ ስው ነህ 😢❤❤❤❤
አላዛረዬ የኔ አስታዋይ የቻልከውን አደገሀል።👌 ሄሉም ፈጣሪ ደደስታዋን ይመልስላት🥺♥️🙏
አላህ ያበርታት ያጠክራት ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም ከአላህ በታች ከጎኗ ሁንላት ወድሜ
ጌታ ሆይ ሄለን አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፈል አላዘር እዳ ትርቃት😢😢😢
አላዘርየ የኔ አስታዋይ ሄልየን እናበረታታት የኔቆጆ ጠካራሁኒ🎉🎉🎉
ሄሉ የኔ ማር የልብሽን ስብራት ጌታ ይጠግንልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@mhsenailmhsenail2098 ደምሪኝ 🙏🏻
አላዛርየ የኛ ውድ ወድም እደው ነገም ዛሬም አደራ እማበዛብክ ነገር ቢኖር ሄሉየ ምንም ብትልክ ካጠገቧ እዳትርቅ😢😢ሄሉየ ልቧ ተሠብራል ስቱን አስመሳይ ጎድቷታል 😢ሄሉየ የኔጀግና ጠካራ ኑኝ💔💔😢😢
እኔ በእናተ ብዙ የስፋ ነበረኝ አላዘር አተ ጥሩ ሰው ነህ ብቻ እሳንም ያረጋጋት😢
የምን ተስፋ 😂😂😂 ተጣምራችሁ እንዳትሉ ያገኛችሁትን ማጋባት ነው ስራችሁ ይሄ ዶላር ስራ ነው እሱ የራሱ ህይወት አለው
@@Zehara-z6t ደምሪኝ 🙏🏻
በጌታ በኢየሱስ ሰም ሰለሙሃ ይመለስ ከሰለፋችበትና ከለችበት ጌታ ኢየሱስ ያወጣት የብዙች ህይወት እንዴዚ ነው ስለዚ ሁሉን የምያስራሰ ጌታ ነው
አላዘር አንተ ምርጥ ልጅ ነህ አስተዋይ ነህ አብራችሁ ብትሆኑ ለእሷም አሪፍ ነበር ያልፋል ሁሉም ሄሌን ጠንከር በይ ሁሉም ይፈተናል በሂወታችን ፈተናው ቢለያይ እንጅ አይዞሽ
ሄሉዬ.አይዞሽ.ሁሉም.መገር.ያልፋል.አላዛር.ወንድማችን.ከጎና.አትረቃት😢😢😢 1:34
አላዛር ከጎኗ ሁን እንዳትከፋባት ❤❤
ወይኔ ሄሉዬ የኔ እናት ምን ልሁንልሺ ግራ ገባኝ ጌታ ሆይ የሄሉዬን ደሰታ መልሰልን😢😢😢😢😢እባክክ አትራቃት እባክክ አላዞር😢😢😢😢
እኔን የምትወዱ ላይክ እኔስ ምንያሰኛል😂😂❤❤ሸቃሊት እወዳችኋለሁ😂❤❤❤
ምንም አያስሽም ውዴ😂😂😂😂
❤❤❤
ምንም የኔዋ መሳቅ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤
እኘሸቀሊቶች እየለቀስንም እየሰቅነምእንኖረለን😢❤😂
የተመታሽ ሸቃሊት አላልሽም😂😂😂😂😂
ሁሉም ሠዉ ብዙ ፈተና መከራ ስቃይ ያሣለፈ ነዉ ሔሉ ጠንክሪ አላዛር አብሽሩ ተስፋ አትቁረጥ
100kእናስገባት ሔሉን 😢
አይ የኔ ልዩ 😢😢😢😢Helu😭😭😭😭😭😭Ayizoshhh hulum yalifal🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
ኣላዛር ወንድሜ ❤❤ሄሉዬ የኔ ከርታታ ኣይዞሽ ይሄም ቀን ያልፍል 😢😢😢😢ሁሉ ነገር ትተሽ ወደ ፀበል ወደ ሰዉርዋ ማርያም ደብረ ብርሃን ሂዲ ሄሉዬ ለሰዋ ሁሉ ነገር ንገርያት እስዋ ሁሉ ነገር ትፈታለች 😢😢😢
ማናት እሷ😂😂😂😂😂😂😂 አረ ያንቺስ ከፋ እሷን የፈጠሬ አንድ አላህን መፍትሄ ጠይቁ ታገኛላቹ ወላሂ ማንንም አታጋሩ 😢
😂😂😂😂😂😂😂@@fufuilu1212
@@fufuilu1212😘😘😘😘😘😘
@@fufuilu1212ወደ ፀበል ነዉ እኮ የልሻት 😂😂😂😂
ሄሉዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ህይወትሽን ደስታሽን ያምጣልሽ አላዛ ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ አሁንም አደራህ ሁሌም ከጎኗ ሁንላት😢❤❤
አላዛር ወድሜ አሁንም እንዳትርቃት ወላሂ ሄሉ በጣም ብዙ ብሶት አለባት አላህ ከጭንቀት ያውጣት እህቴ በናተ ተስፋ ነበረኝ ብቻ ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አትራቃት,,አላዛርደምሪኝ😊😊
የኔ ውድ እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው🙏ሂወት በራሷ ፈተና ናት😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢የኔ ውድ የልብ ስብራትን እና በአምሮ ላይ ያለ ጠባሳ የታፈነ ጬኸት በጣም ነው የሚያመው🙏የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው😢😢😢ወንድማችን አላዛር ከጎኗ ጉን ደስተዋን ለመመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏
አላዛርዬ የኔ ወንድም እባክህ አትራቃት ተስፉ አትቁርጥ ሄሉዬ የኔ ውድ በማርያም የት ቦታ አትሂጅ ነገርን ቀለል አርገሽ አስቢ የኔ ውድ😢😢😢
ወለሂ የዳረሳበት የዉቃወል መንንም አልቃርብም ስትል ኡፍፍፍ እኔ የወህነቴጋዳለኝ ዳከመኝ ሰዉ መማን ጋዳለኝበሰዉ ቤት ስራ መስረት አቅቶኛልዱአ አድርጉል ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላዘር ምረጥ ሠው😢😢ሄሉ የኔወረቅ😢😢
ትክክል ብለሀል ደስታ የሚያመጣዉ ባለቤቱ ብቻ ነዉ ሁላችንም ያጋጥመናል ራስዋን ለማዳመጥ ለብቻ መምረጧ ትክክል ነዉ ስለዚህ ስለተረዳሃት እናመሰግናለን
ከምር ጀግና ነሽ በርቺ ሄሉዬ ፈጣሪ ለበጎ ነዉ የሚፈትነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አላዘር አንተም ምርጥ ስው ነህ ከሄሉዬ ከጎኑዋ ሁን 😊❤
ሠላም ለሠው ዘረ በሙሉ ሁላችንም ከያለንበት ጭንቀት አላህ ያውጣን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔም እደሷ ነኝ ኢትዮ ያሳለፍኩት ሂውቴ ተከትሎኝ መቶል 13 አመቴ በስደት ግን ስስቅ ደስተኛ እመስላለሁ ስስቅ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ግን የምጓጓው ነገር ቢኖር የቀሩኝን ቤተሰቦቸን አገር ገብቸ ባይ እስኩ የመዳም ቅመሞክ ዱአ አርጉልኝ ደከመኝ ሰለቸኝ አንዲ አይነት ሂወት ሁልግዜ
አይዞሽ የኔ ውድ በርታ በይ
አሁን አላዘር አንተ ጥሩ ወንድም ነህ ሁሉም ለቦጎ ነው አትራቃት ተስፋ
አይይሄሉዬ ብዙ ብሶት አለባት😢 አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ🎉
እፉፉፉፉ ሄሉየ የኔ ሴት😢😢😢ይህም ያልፋል አይዞሽ እናቴ😢😢አላዛር ምርጥ ሰዉ አሁንም እንዳትርቃት ወንድሜ😢
ሄሉ ትላንት የሰልፍሽ ፈጠራ ለነገም አለ😭😭😭❤❤❤ለመልካም ነዉ ሁሉም ነገር ፈጠራ ከአንቺ ጋር ይሁን
አልዘር አባክህ ከ ሄል አጠግብ ሁን 😢😢😢
ደምረኝ ዉድ
እባከህ አላዛርየ የስነልቦና አኮ ጥሩጥሩ ምክር ነው አባክህ አትተዋት አባክህ ላተም አይምሮህ ያርፈል አባክህ ሜስኬን የዋህ ናት በፈጠረህ አትተዋት ከጎኖ ሁን
አላዛርዬዬዬ እባክህን በቻልከዉ አቅም ከጎኗ ሁን ፈጣሪ ከጎንህ ይሆናል ላንተም
Yene Wd ewnethin new lesew lij mnm himemhin bitagaraw ayzok kemalet wchi bebotak noro himemihn letamemlih aychil heluye yene enat satnegriw yemerdash yemin gizem amlakish kanchi ga silehone mnm tesfa atkurechi eshi alazarye demo mnm bitlih kalechbet hunetaantsar mnm endatkefabat bekitib riketim behon kategebwa hun ebkih ayzoshlign yne adteway😢❤❤❤❤
በናታችሁ(በሰላምለሀገርሽያብቃሽበሉኝ🙏🙏
በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት
ሄሉዬ አይዞሽ አላዛር አትራቋት 😢😢😢
እኽ እኔ ሄለን በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ነገሮችን ያስተካክልላት በእዉነት😢😢
አላዛረየ አንተ ምረጥ ሰው ነህ የምለው በምክንያት ነው😢😢😢😢በዚህ ሰአት የሰውን ስሜት መረዳት ቀላል አደለም አንተግን በቶሎ መረዳትህ አስተዋይ ነህ ❤❤❤❤❤አሁንም ሁሌም ከጎኗ ሁን ❤❤❤❤ሄሉየ አብሽሪ እማ ሂወት የምትወደውን ሰው ትፈትናለች እና ስላለፈው ሂወትሽ እረስተሽ ካሁን በኋላ ለሚመጡት ነገሮች ጠንካራ እና ቆራጥ ሴት ሁነሽ ለመገኘት ሞክሪ ውዴ በተረፈፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፊ የኔ እናት አላህ ብርታቱ ይስጥሽ በቃ የኔ እናት ባለፈዉን መማር እንጂ ዱጋሜ መመለስ መያስፈልግም አይዞሽ ቢቻ ከባድ ነዉ አላህ ይድረስልሽ😢😢😢😢
ትክክል ነክ ሄሉን የተርዳት የለም ሁሉም ነገር ሲያስጠላን ከሁሉም መራቅ ነው የምንፈልገው እኔ ሄለን አንጀቴን ነው የምትበላኝ እሰከምትርጋጋ ምንም ብትልክ እንዳትቀየማት አላዛርዬ😢😢😢😢እየደከመች እየደከመች ስትመጣ ስበዛ ህመም የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@@MesiTube1 ደምሪኝ 🙏🏻
እኔም በጣም ነው ምተሰዝናኝ አላህ ይርደት
@@MedhintKfamilyTH-cam esh
እንግድህ አንት ስለአላስከፋሀት እይክፍህ እግዝሀቤር ይደግፋት የሱ ይበልጣል ሁሉም ለበጎነው ምን ይሁን ስው መሆን እራሱ ፍትነነው ❤
በትክክል,,አላህ,,ሰላሙን,,ይመልስላት
@maryamdawood5052 አሜን
አለዘር ሄለንን ከእናታ ከቤታሰቦቻ የጋነኘት የምትሉ ለይክ
ዎይና አገናኛታለው ብሎዋታል
@ethiopiaafikari2113 እሱ ተይው በክሽ ማች ዬታለች ብሎ ፈለጋት በአውን ሰአት አትውደቂ እንጂ የሚየነሰ ዬለም
አደራ አላዛር ብሶት ያለበት ሰው ብዙ ይናገራል ታገሳት ከጎኗሁን ታስፈልጋት አለህ
ደምሪኝ,,አው,ባይለያት🎉🎉
በትናንትናዉ ቪዲዮ ፊታን አይቸ ወፊራብኛለች ግን መዲሀኒታ ነዉ ብዬ ነዉ አንጀትዬ ተንሰፈሰፈ ጌታ ይርዳሽ
አላዘርምንምብትል አትራቃት ብዙ ነገር አለ በውስጧ❤❤❤❤
በእውነት ሄሌን በጣም ጠንካራ ናት ስንት ችግር ኣላት በማስ ሚድያ ሳይሆን ብወስጥዋ ስንት ቆስል ያላት ሴት ናት😢
በጣም የምር ግን የሠድቧታ ዝብለዉ የምር ሠደቧትፐእጅ
@@Hereya-zz7jiእሀህህህህህህየትላንትነው ሰድብአይ ብቻ ይሁን😢😢😢😢😢
ኡፍፍ😢😢እስኪ ለኔም ዱአ አዲርጉልኝ ከአቅሜ በላይ እየሆነብኝ ነዉ ሁሉም ነገር አንዳደየ የምር እራስሽን አጥፊ እያለኝ ነዉ ዝብርቅርቅ ያለህይወት😢😢
ኧረ ጥሩ አይደለም
አብሽሪ ማማየ ለህይርነው ኢንሸአላህ ሁሉም ያልፍል
አይዞሽ ሁሉም ያልፈል
እረ አይዞሽ ሁላችንም በስደት ያለን እህቶች ብዙ ጭቀት አለብን ወላሂ እኔ አመት ሊሆነኘ ነዉ የባሌ እህት ታማ እዚህ ሣሥታምም አገር መግባት አልችል ብላ በጣም ብዙ መካራ አለብኘ ግን አልሀምዲሊላ
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ 😢
የሄሉ ነገር እንደ እኔ ግራ የገበችሁ 😮ግን አለዛር ጥሩ ሰው ነህ👍👍
ጀግና እኮ ናት ሴት ልጅ ናት ጠንካራ ሆነሽ ለማየት ያብቃን እማምላክ እናቴ ታጥንክርሽ ሂሉ ክብራን አክባሪ ናት ጌትን
ሄለን መልካም ልጅ ነሽ ጨዋ ትእግስት ያለሽ ሰው ነሽ።ቆም ብለሽ ብታይ አንቺ ዘንድ የነበረው የሆነው በየቤቱ በአለም ዙሪያ እንደሚኖር እወቂ።በከባድ በቀላል መልኩም ቢሆን።እሱን የምትወጪው ወደ ፈጣሪ ከዛ በዘለለ የስነ ልቦና ማየት ነው ።አትጨነቂ አትፍሪ አትናደጅ ፀፀትን ትወጪዋለሽ። አንቺ ዘንድ ብቻ ያለ አይምሰልሽ ችግሩ።ቤቱ ይፍረደው።እና አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው።አንቺም ድነሽ ሌሎችን የምትረጂ አላህ ያርግሽ።ኢንሻአላህ አዲሷ ሄለን ትሆኛለሽ።❤❤❤🎉🎉🎉
እኛ የምናዉ ጥርስን ነው ሰዉ ብዙ ነገር ተሸኽሞ ነው የሚዞረዉ ከልብ የመነጨ ደስታ እግዚአብሔር ያድለን
እኳን ደህና መጣህ ወድሜ አላዘር እኔ ላተ ቃላት የለኝም በውነት አሁንም ከሄሉዬ ጎን ሁንላት እስከዛሬም ከጎኗ ነህ አሁንም ከጎኗ ሁን እሷ እደዛም ብትልህ አተ ተጎኗ ሁን ሄሉዬ የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም የኔ ጀግና እህት በምትሄጂበት ፣ባለሽበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤😢🙏
አላዛር የ የኔ መልካም ሰዉ በቃ ተዋት ❤ ማርያምን ፀበል መሀድ አለባት 😢
ባየነዉ ነዉ ትላት የፈረድነዉ ዉስጧን አላስረዳችነምብቻ😢😢😢አይዞሽ አሉየ አጠገቧ ሁን😢😢
አላዘር ሄሉ በጣም የተጎዳች ልጅ ነች እና አትከፋት ተጎና ሁን በርግጥ እሷ በጣም ተሰብራለች በቸዋን ታማለች እና ወደፀበል ቦታ ሄዳ እንድትረጋጋ ትሄድ ከእግዚአብሔር ውጭ የሚያበረታ ነገር የለም እና ወደገዳም ትሂት ወደሰሜነሽ ኪዳነ ምህረት ገዳም ትሂድ
የስነ፟ልቦና አማካሪ ጋ ብትሄድ እኮ በጣም ሀሪፍ ነው። ለምሳሌ ትዕግስት ዋልተንጉስ አለች አዲስ አበባ ሌሎችም ባለሙያዎች አሉ
እግዚአብሔር አንተ ከሦ ጋር ሁን የሠዉወ ልጂ ፈተና ይፈተናል በህይወቱ 😢😢💔💔
eiwunet haluye hulum yalfal aeyizoshe mariyamn betam new yalekeskut simatun aewukewalew😢😢😢😢❤
ንፁህልባች፣አዴየ፣አይቁስል፣መቼምአይሽርም፣ግዜይፍጄን
ሔሉዬ ውስጧ በጣም እንደተጓዳ ያስታውቃል ስቃ ወዲያው ነው ውስጧ የሚጨልመው ግን የተረዳት የለም እኔ በጣም ነው የምታሳዝነኝ የውስጧን ስቃይና ትኩሳት ካላወጣችው አሁንም ስቃዮ ይበሳል ሔሉዬ የኔ ቆንጆ ልዕልት የስነልቦና አማካሪ ጋር ሔደሽ ውስጥሽ ያለውን ነገር ሙልጭ አድርገሽ አውጪውና አዲስ ሰው ሆነሽ ቁሚ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ልዕልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለቹንም የየረሰቹን የሆነ ህመም አለ አይዞሺ የምለን ሰዉ አጥተን ቢቸ ሁሉንም ነገሪ ለፈጠሪ መሲጠት ነዉ ሄሉዬ አቢሺሪ አንቺ ጠንከሪ ሁኝ የልፈል😢😢😢😢😢😢😢
የምክር አገልግሎት እንድታገኝና ፀበል እንድሄድ አግዛት ወደራሳ እድትመለስ ጊዜ ስጧት የማያልፍ ቀን የለም ሄሉዬ ጠንካራ ሁኝ ያለፈ ታሪክሽን ለመርሳት ሞክሪ የበፊት ታሪክሽን የሚያስታዉስሽን ሠዉ ከህይወትሽ አስወጪ ጸልይ ያልፋል ዉዴ❤❤❤
አለዜር አንተ ምርጥ ሳዉ ናህ❤😢😢😢😢
እግዚአብሔር አለ ተስፋ እንዳትቆርጭ ወንድሜ የአንተስ በጣም እናመሰግናለን በእውነት ጥሩ ሰውነ ወንድምነት ማለት እግዚአብሔር እባርኪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
አብሽሪ ሔሉየ አቺ ጠካራ ጀግና ሴት ነሽ አሁንም ጠካራ መሆን አለብሽ የኔ ውድ😢😢😢
አላዛር በአላህ በአላህ አትራቃት አትስደዳት የሰው ነገር ሳትሰማ ተጎኖ ሁን አድቀን ልቦ ይመለሳል አባክህ ከጎኖ ሁን በአላህ በፈጠረህ ተጎድታለች ሰለተጎዳች ነውደግሞ አባክህ በፈጣሪ ይሁንበህ በናትህ አሁንም ከጎንሽ ነኝ በላት አትልቀቃት አድቀንያልፈል አደጨለመ አይቀርምና ይነጋልና አበክህ በናትህ
የጭንቂ አማላጄ ጠአርቻት ያማላፍርባት ድንግል ማርያም ካጭንቃት ታዉጠአሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ቤተሰቦች ሀሳብ ስትሰጡ እባካችሁ አንቾክል ከስድቡም እንቆጠብ።እንተዛዘን ባይሆን እንፀልይላት።አላህ ይርዳት።ከውስጧ ተናግራ እስታልተናገረች ይወጣላታልን መናገር በራሱ መዳን ነው ።አላህ አፊያ ያርጋት
ሄሉየ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እባክህ ወንድሟንም ፈልገህ ፀበል ውይም የስነ ልቦና እንድታይ አድርጉ።እኛ ሀበሻዎች ግልጽ ሆኖ መናገር ይከብደናል።አላህ ያለችበትን ከነጤናዋ ጠብቃት።
አላዛር በማርያም ከአጠገባ አትራቅ እኔ ግርብ ቀን ሀገር እገባለው ሰገባ የሄነ ገዳም እወስዳታለው ማርያምን እስከዛ አትራቃት በእመበተ❤❤
❤ብትክክል በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መወሰድ ኣልባት
ደምርኝ የኔ ውድ❤
እኔ ከእሷ ተሽዬ አይደለም ግን ልክ ብለሻል እህቴ ያስፈልጋታል እኔም ሃሳቤ ፀበል ነዉ
Good Mysis ❤
ደሚርኝ❤
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw
ስለላህአለይሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሒ ወሠለም
ደምሪኝ🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ደምሩን እሰቲ
ሄሉን 100k እናስገባት ሌላቦታ ከምታጨበጪቡ ሄሉየ ጀግናዋ በርችልኝ 😢😢
እሺ የኔ ዉድ❤❤
Awo btikikil
ደምሩኝ,,በቅንነት
ደምረኝ❤😢
@maryamdawood5052 ደመሩኩሸ መልሰልኝ❤
ሄሉየ ሄሉሻ የእኔ የዋህ የእውነት ጀግና ናት አላዛር የእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አሁንም በጎኗ ሁንላት
አምላኬ ሆይ ሄሉዬ አይዞሽልኝ😢😢 አላዛር ምንም ብትላችሁ አትራቆት
ደምርኝ❤
💔💔💔😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
😭😭😭💔💔💔
አላዛር እባክህ ሄሉ የስነልቦና ዶክተር ያስፈልጋታል ዉሰዳት
እሥቲ አጨብጫቢ ላለው ከማጨብጨብ ሄሉየን አበርታታት እባካችሁ እምትሣደቡሠወች ደሞእረፉ ያለባት ህመም ይበቃታል አትጨምሩባት ምንአለ ጥሩቃላት ብትናገሩ እይከፈልበት በአላህምይወደዳል የከፋውን ማፅናናት የኔጀግናሤት አይዞሽ 😢😢😢😢ታልፊውአለሽ ካላህጋር አላዛርየ አደራ አላህይገዝህና ደሥታዋንመልሡላት ከላህጋር😢😢😢😢😢😢😢
አትራቋት ለትንሽ ታገሱዋት😢😢ሄሉዬ አይዞሽልኝ የኔ ጠካራ😢
@@ሂዊቾ ደምሪኝ 🙏🏻
እፍፍፍ ሄሉየ ሌሎቹማ በሷ ተረማምዴው አድስ ህይወት እየጄመሩነው 😭😭😭😭😭😭
ልመርቃችሁ አሜን በሉ ያልታሰበ እጀራ ደስታን በረከትን ፍቅርን አድነትን ይዞ ይግባ❤❤😂😢
አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰
አሜን
አሜን. አሜን. አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤
Amen.amen.amen
ሴት መሆን ምነኛ ፈተና ነው🥺🥺
ሄሉዬ አይዞሽ የኔ እናት ስከፋሽ አልወድም😭🥺
@@kidistdawit3114 ደምሪኝ🙏🏻
አላዘር ምንም ብትልህ እባክህ አትራቃት ስትረጋጋ አብራችሁ ትሆናላችሁ ተረዳት😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭
ምንድነው ስትረጋጋ አብራችሁ ትሆናላችሁ ማለት ይሄ እኮ ሳክስ ነው ዶላር ስራ ነው እሱ የራሱ ህይወት አለው እናንተ ጂሎች ጉዋደኛሞች. ናቸው
ኡፍፍፍ ሄሉዬ እንደው ምን ይሻላል😢😢ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን ሙሉ ደስታሺን ይመልስልሽ😢🙏
ሄሉ እዲከፋት የማይፈልግ እስኪ👍👍
ሄለን ሳቅ ውስጥ ያላስተዋላችሁት ነገር ቢኖር ይሄንን ችግሯን ነው ሄሉን በሶሻል ሚድያ ካዬኋት ካወኳት ኦልሞስት ሁለት አመት እዬሆነኝ ነው ግን አንድም ቀን ከሀዘን የፀዳ ሳቅ ስቃ ተጫውታ አታውቅም ብቻ አላህ ያበርታት 😢😢😢ስሜቷን እኔም እዬኖርኩ ነው
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን❤
አሚን❤
አሚን
Ameneeee
አሜን ❤🙏❤
ሄሉን የተረዳት የለምጅ ተጎድታለች😢😢😢😢
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ጭንቀት አለው😔 ሄሉዬ አይዞሽ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይቅደምልሽ😔😥
አተ ውሻ በጣም ታሰጠላናለህ
@@DaniRoyal-v2o ደምረኝ 🥰
@@Embelulu ደምሪኝ 🙏🏻
ዳኒዬ እስኪ ከፅግሺ ጋ ሁኑና አግኟትና አብሺሪ በሏት
ከፈኝ በጣም
ለምን በሳቤት አለቅላትም 100k እድገባ አዋ ሄሉዬካ በጣም የተጎዳች ልጅ ነች ሰው ግን አልተረዳትምጂ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
ሄሉየ የኔ ሚስኪን ከጎኖ ሁንላት አደራ ምንም ብትልህ አተለያት የምትሉ
ሄሉዬ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጭቅሽን ሁሉ ያርቅልሽ ደስታሽን ያሳየኝ አላአዛር የናቱ ልጅ ልቦናክን አይቀይረው አደራ በምድር በሰማይ እዳትርቃት ሁልዬም ከጎኖ ሁን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ይድረስላት በእውነት
ሄሉ ላይ ኣይፈረድባትም በውስጧ ብዙ ህመም ይዛለች ልጅትዋ ፀበል ያስፈልጋታል የሚወስዳት ሰው ቢኖር ጥሩ ነው 😢ኣልኣዛርዬ ኣንተም ጥሩ ሰው ይህ🙏
አላዛር አንተ ጥሩ ሰው ነህ በናትህ እዳትርቃት ሄሉን ትንሽ ጊዜ😢😢😢የኔ ውድ በፊት አብረዋት የነበሩ ዛሬ የሉም አስመሳይ ናቸው
ኤሉዬ ጀግና ናት የምትሉ ❤❤❤❤🎉🎉
ደምሩኝ,በቅንነት
እፍፍፍ አይዞሽ ሔሉ አላዛር አብረሀት ሁን ብቸዋት አትተዋት 😢😢😢
የኔ ፍልቅል የኔ ሙሉ ሴት የኔ ቁስለኛ በምን ልግለፀሽ አላዘር የኔ ወንድሜ አሁን አደራ ከጎና ሁን በምንም ታምር ቢቻዋን እዳትሆን ከወንድማ ዊና ያለባቸዉ ችግር ፍታላቸዉ እኔ ወላሂ የሳ ነገር ተናግሬዉ አይወጣልኝም ለምን እንደሆነ አላቅም ቢቻ አላህ ችግራ በቃሽ ይበላት ኢሻኧላ አንድ ቀን በቤተሰቦቻ ታጅቢ ማይበት ቀን ናፈቀኝ አይቀርም አንድ ቀን እና ኮሜተሮች አደራ ያልሆን ነገር አትፂፉ የሌላም ስም አትስጣት ምንም የማይወጣላት ወተት የሆነች ልጅና ሀቂቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@MuliNursedas ደምሪኝ 🙏🏻
Ewunti lanim ende hona alakim batam nu yetazazino esani sayi enbayi yikadimali uuuuffff heluye yene konjo 😭😭😭😭
በጣም ታሳዝነኛለች 🥺💔🥺🥺🥺💔
አላዛር እባክህ ወንድሜ የስነልቦና አማካሪ ያስፈልጋታል በጣም ታሳዝነኝ አለች ሄሉየ የኔ እህት አይዞሽ በርች እህቴ አንች ጀግናነሽ እህቴ💔😢😢😢😢💔💔😢😢😢
የኔ እናት እኔኮ ስታሳዝነኝ አላህ ሆይ አበርታት የትላቱንም አስረሳት የወደፊቱን ካለፈው የተሻለ አድርግላት 😢
ወላህ እኔ ከውስጤ ነዉ የምያዚናት 😢😢😢😢 አላህ ሁሉም ያስታካክክላት ያራብ
አሚን ያረብ🤲🤲ወላሂ እደት እደምታሣዝነኝ አሏህ የተሻለ ነገር ይሥጣት😢
አሚንንንእኔምካጀቴነውእምታሳዝነኝ😢😢😢
እውነት በሄሉ ላይ ያሰለፍችው ፍተና ከባድ ነው አሁንም ከጎኖ አትራቅ አላዘር አንተም ምርጥ ስው ነህ 😢❤❤❤❤
አላዛረዬ የኔ አስታዋይ የቻልከውን አደገሀል።👌 ሄሉም ፈጣሪ ደደስታዋን ይመልስላት🥺♥️🙏
አላህ ያበርታት ያጠክራት ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም ከአላህ በታች ከጎኗ ሁንላት ወድሜ
ጌታ ሆይ ሄለን አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፈል አላዘር እዳ ትርቃት😢😢😢
አላዘርየ የኔ አስታዋይ ሄልየን እናበረታታት የኔቆጆ ጠካራሁኒ🎉🎉🎉
ሄሉ የኔ ማር የልብሽን ስብራት ጌታ ይጠግንልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@mhsenailmhsenail2098 ደምሪኝ 🙏🏻
አላዛርየ የኛ ውድ ወድም እደው ነገም ዛሬም አደራ እማበዛብክ ነገር ቢኖር ሄሉየ ምንም ብትልክ ካጠገቧ እዳትርቅ😢😢ሄሉየ ልቧ ተሠብራል ስቱን አስመሳይ ጎድቷታል 😢ሄሉየ የኔጀግና ጠካራ ኑኝ💔💔😢😢
እኔ በእናተ ብዙ የስፋ ነበረኝ አላዘር አተ ጥሩ ሰው ነህ ብቻ እሳንም ያረጋጋት😢
የምን ተስፋ 😂😂😂 ተጣምራችሁ እንዳትሉ ያገኛችሁትን ማጋባት ነው ስራችሁ ይሄ ዶላር ስራ ነው እሱ የራሱ ህይወት አለው
@@Zehara-z6t ደምሪኝ 🙏🏻
በጌታ በኢየሱስ ሰም ሰለሙሃ ይመለስ ከሰለፋችበትና ከለችበት ጌታ ኢየሱስ ያወጣት የብዙች ህይወት እንዴዚ ነው ስለዚ ሁሉን የምያስራሰ ጌታ ነው
አላዘር አንተ ምርጥ ልጅ ነህ አስተዋይ ነህ አብራችሁ ብትሆኑ ለእሷም አሪፍ ነበር ያልፋል ሁሉም ሄሌን ጠንከር በይ ሁሉም ይፈተናል በሂወታችን ፈተናው ቢለያይ እንጅ አይዞሽ
ሄሉዬ.አይዞሽ.ሁሉም.መገር.ያልፋል.አላዛር.ወንድማችን.ከጎና.አትረቃት😢😢😢 1:34
አላዛር ከጎኗ ሁን እንዳትከፋባት ❤❤
ወይኔ ሄሉዬ የኔ እናት ምን ልሁንልሺ ግራ ገባኝ ጌታ ሆይ የሄሉዬን ደሰታ መልሰልን😢😢😢😢😢እባክክ አትራቃት እባክክ አላዞር😢😢😢😢
እኔን የምትወዱ ላይክ እኔስ ምንያሰኛል😂😂❤❤ሸቃሊት እወዳችኋለሁ😂❤❤❤
ምንም አያስሽም ውዴ😂😂😂😂
❤❤❤
ምንም የኔዋ መሳቅ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤
እኘሸቀሊቶች እየለቀስንም እየሰቅነምእንኖረለን😢❤😂
የተመታሽ ሸቃሊት አላልሽም😂😂😂😂😂
ሁሉም ሠዉ ብዙ ፈተና መከራ ስቃይ ያሣለፈ ነዉ ሔሉ ጠንክሪ አላዛር አብሽሩ ተስፋ አትቁረጥ
100kእናስገባት ሔሉን 😢
አይ የኔ ልዩ 😢😢😢😢Helu😭😭😭😭😭😭Ayizoshhh hulum yalifal🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
ኣላዛር ወንድሜ ❤❤ሄሉዬ የኔ ከርታታ ኣይዞሽ ይሄም ቀን ያልፍል 😢😢😢😢ሁሉ ነገር ትተሽ ወደ ፀበል ወደ ሰዉርዋ ማርያም ደብረ ብርሃን ሂዲ ሄሉዬ ለሰዋ ሁሉ ነገር ንገርያት እስዋ ሁሉ ነገር ትፈታለች 😢😢😢
ማናት እሷ😂😂😂😂😂😂😂 አረ ያንቺስ ከፋ እሷን የፈጠሬ አንድ አላህን መፍትሄ ጠይቁ ታገኛላቹ ወላሂ ማንንም አታጋሩ 😢
😂😂😂😂😂😂😂@@fufuilu1212
@@fufuilu1212😘😘😘😘😘😘
@@fufuilu1212ወደ ፀበል ነዉ እኮ የልሻት 😂😂😂😂
ሄሉዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ህይወትሽን ደስታሽን ያምጣልሽ አላዛ ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ አሁንም አደራህ ሁሌም ከጎኗ ሁንላት😢❤❤
አላዛር ወድሜ አሁንም እንዳትርቃት ወላሂ ሄሉ በጣም ብዙ ብሶት አለባት አላህ ከጭንቀት ያውጣት እህቴ በናተ ተስፋ ነበረኝ ብቻ ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አትራቃት,,አላዛር
ደምሪኝ😊😊
የኔ ውድ እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው🙏ሂወት በራሷ ፈተና ናት😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢የኔ ውድ የልብ ስብራትን እና በአምሮ ላይ ያለ ጠባሳ የታፈነ ጬኸት በጣም ነው የሚያመው🙏የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው😢😢😢
ወንድማችን አላዛር ከጎኗ ጉን ደስተዋን ለመመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏
አላዛርዬ የኔ ወንድም እባክህ አትራቃት ተስፉ አትቁርጥ ሄሉዬ የኔ ውድ በማርያም የት ቦታ አትሂጅ ነገርን ቀለል አርገሽ አስቢ የኔ ውድ😢😢😢
ወለሂ የዳረሳበት የዉቃወል መንንም አልቃርብም ስትል ኡፍፍፍ እኔ የወህነቴ
ጋዳለኝ ዳከመኝ ሰዉ መማን ጋዳለኝ
በሰዉ ቤት ስራ መስረት አቅቶኛል
ዱአ አድርጉል ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላዘር ምረጥ ሠው😢😢ሄሉ የኔወረቅ😢😢
ትክክል ብለሀል ደስታ የሚያመጣዉ ባለቤቱ ብቻ ነዉ ሁላችንም ያጋጥመናል ራስዋን ለማዳመጥ ለብቻ መምረጧ ትክክል ነዉ ስለዚህ ስለተረዳሃት እናመሰግናለን
ከምር ጀግና ነሽ በርቺ ሄሉዬ ፈጣሪ ለበጎ ነዉ የሚፈትነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን አላዘር አንተም ምርጥ ስው ነህ ከሄሉዬ ከጎኑዋ ሁን 😊❤
ሠላም ለሠው ዘረ በሙሉ ሁላችንም ከያለንበት ጭንቀት አላህ ያውጣን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኔም እደሷ ነኝ ኢትዮ ያሳለፍኩት ሂውቴ ተከትሎኝ መቶል 13 አመቴ በስደት ግን ስስቅ ደስተኛ እመስላለሁ ስስቅ ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ግን የምጓጓው ነገር ቢኖር የቀሩኝን ቤተሰቦቸን አገር ገብቸ ባይ
እስኩ የመዳም ቅመሞክ ዱአ አርጉልኝ ደከመኝ ሰለቸኝ አንዲ አይነት ሂወት ሁልግዜ