ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
አምባሳደር እንኳን ደህና መጡ የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝብ አንድነት ሠላም ፍቅር ይጠንክር ሠላም ይስጠን ።
አሚን
እኛ የኢትዮጵያ ሰላም ነው የምንፈልገው
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋእትነት ይጠይቃል።" የአለም የሠላም ኖቤል ተሸላሚ ሎሬት ክቡር ጠ/ሚር አብይ አህመድ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ ወታደር እንኳን ለግብ ለመላው አፍሪካ ትበቃለች ከፈለጉ ጣሊያንን የጠይቁት ግብፆች ስለዚህ አፍሪካ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ብቻ ብትተው ይመረጣል ብዬ
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይስጣት
እንመታለን አንታገስም 🇪🇹
Good morning Fetha Midya for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዜና መስማት ላቁም እንዴ እራሴን ታመመ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ህዝብህ ጠብቅ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአገሩና ለወገኑ እየሞተ መንግስት ከሕዝብ የሚደበቅ ዜና መኖሮ የለበትም።
ምን ይጠበሥ
ማንም ምንም አለ ከኤርትራውያን ወንድሞቻችን ጋር ዳግም አንዋጋም
እነሱ ግን መቼም መቼም እንዳንተ አያስቡም። የተጸጠሩትም የሚኖሩትም ኢትዮጵያን ለመጉዳት ነው!!! ኢትዮጵያዊ ሞኝነት አበቃ!!!!
የሚገርም ነገር ነው። ዘንድሮ መቼስ የምንሰማው የለ!!!
ትግራይና እውነት መታረቅ አለባቸው!
ድልለኢትዮፂያ፣ድልለፍኖ ድልለተገፍዉ አማራ
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
❤❤❤❤
Ay ፋኖ ሳርገኛ አግቶ ሙሹራይቱን ምን ልያራግ ነው 🤣
ፋኖ ወንድ ነው ዘርመተካተ አለበት ሸኔ ይተካ የለም
ደላላ ሆዳም አሊ አልሽባብ መስለህ ፋኖ እንኳን ስርገኛ የማረካቸውን የሚለቅ የአማራ ህዝብ ጀግና መከላኪያችን ነውአንተና አባትህ አብይ አህመድ አሊ በፋኖ ስለተሽነፈ ሆዳም አሳማዎችን ስብስቦ ይህን ግፍ እየፈፅመ ፋኖ እንደ አደረገ ፕርፖጋንዳ ይስራል እደአንተ አይነቱ ደግሞ ከአህያ የዋለች እንደተባለው ያላየህውን ትነፋለህ ጡሩምባ ሀራም ነህ::
@@ethiopia6721 ካብት ሁሉም እንዴ አተ ዶንቆሮ ማሳለህ እንዴ ፋኖ ሌባና ዳፋሪ ነው
ሃሃሃ ያልተጠበቀ ሚስጥር ሃሃሃሃሃ
Ethiopia ሰላማ ናፈቀኝ
ኤርትራውያን እኛ አንድ ነን ደግሞም እንወዳቸዋለን ታሪካችንም አንድ ነው የሚለየን የለም ችግሮችም ቢኖሩ እንነጋገር የሚያዋጣንም በጋራ መወያየት እንጂ ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው በተፈጥሮ ሀይል የለውም ስለዚህ እንደማመጥ ቆም ብለን የሚጠቅመንን ብቻ እናስብ ኤርትራውያን ሰው እንሁን ምንም ችግር ቢኖር ይህ ችግር ለልጆቻችን ማሳለፍ የለብንም ለሁላችን የሚበቃ ፈጣሪ በነጻ የሰጠን ምድር ይዘን እንዴት መኖር እንደሚገባን ማወቅ አቅቶን ነው እንጂ የጎደለብን የለም በውስጥ ችግሮቻችን እንወያይ እንፍታ ልጆቻችን ሰላም ያግኙ ይህ የኔ ሃሳብ ነው የእናንተንም የወንድሞቼን ልስማው ምንም ሆነ ምን በዚህ እተያየት በፍቅር እሰጠብቃለሁ
@@WondimuTabore ትክክል
How do you trust arbs? They are arbs
ኢትዮጵያዊ ሞኝነት ቢበቃስ????
Nice to know
How&when
መቼም ቢሆን መንግስት መንግስት ነውና ማመን አይከፋም!
We are tired of hearing wars and rumours of wars. Let peace prevail In the world.
ይህ የጥላት አየር ብሎ ያለፈ ዘገባ አመት የሆነዉን መልሶ መዘገብ ለምን አስፈለገ ሁለተኛ ለጦርነት ቅስቀሳ እዳይሆን
❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደንበኛቹህ ነበርኩኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ ውሸቴም ስለሆናቹህ ከዛሬ ጀምሮ ተሰናበትኩዋቹህ
Hulem wushet tewat lelela tensh koyito lela 😅😅😅like argu eyalu meshekel becha Fake news
አሁን ከወያኔ እውነት ይጠበቃል?
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
የእገታ ክልል😢😢😢😢😢😢
Liked your extrapolation of a2year event with recent news.
I like feta Daily but atedegagemut please 5 time 6 times
እሰመጉ የሐሰት እርፖርት ነዉ የማቀርበው
ቀፋፊ የድሮ ወሬ እንደአዲስ ማቅረብ¡¡!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሪቱ ዬ 3 ሰዎች ነው እንዴ
በርቱ
መርዝ እንደበላ ውሻ ከሁሉየሚናከሥ ብልፅግናን እግዚእብህር ከኢትዮ ያ ጫንቃ ያላቅልን !!!!ደባሪዎች
ምን ለማለት ፈልገህ ነው አገር ባህር በር አያስፈልጋትም ነው የምትለው ደሞ የትኛው አካባቢ ጒረቤት ነው ለኢትዮጵያ የሚተኛው ለማንኛውም ደህነትህን ታቅፈህ እንድትኖር ነው የተፈለገው አልቀበልም እንደማለት የሚሰራ ሰው ትቃወማለህ።
ኤርትራዊ ነች ነቀዝ ወዲ አካር
የ ዛሬ 2 ዓመት ዜና 😆
የወሬ ድርቀት አለባችሁ ተነፉ
ምን እንልሃለን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሩ ወደፊት እንጅ ❤❤❤
ካርታዎችህላይ ፑንትላንድን ረስተሀል
🎉🎉
እኔ አዲስ ዜና መስሎኝ 😂😂 የቆየውን ወይ ፈታ አምታታ
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️Good Ethiopians are always the winners 🇪🇹☝️
ማፈሪያዎች የአየር ክልላችን ፈጽሞ ክፍት ነው ጉራና ወሬ ብቻ የአየር መቃወሚያ አቅም ዉሸት ነው በድሮው ጊዜ ከ300 ኪሎ ሜትር የጠላትን አየር የሚለይ የአየር መቃወሚያ በየድንበሩ ተጠምደው ነበር አሁን ጉራ ብቻ።።።
Korokonda denkoro memetatun adenk
ዋሽተዋል እያሱ ተስፋይ የኽ ሚስጥር የሚያውቀው ነገር ብፍፁም የለም ተራ ሰው ነው።እውነት እንዲህ አይነት የደረቁ ሰዎች ይዘን ነው ወድ ፊት የምንገሰግሰው ወደ ሓላም መሄድ አይቻልም። ነጭ ውሽት ነው።
ኣንቴ ጥሩ ሰው ነህ
ኢ ሰመኮ ምንም ሆነ ምንም ለኢትዮጵያዊያን ሞትና ጭፍጨፋ ተቆርቋሪ መሆን አይችልም ።
የገነተረ የቆየ ዜና እንዳዲስ በመናገር ልብ ለመስቀል የሄዳችሁበት መንገድ ያናድዳል። ከእናንተ እንዲህ አይነት ነገር አይጠበቅም። ትክክለኛ ዜና ብቻ አቅርቡ። ነገር አታንዛዙ
I not sure if you tilting (bending) towards the Fano… just curious.
እዉነት
ይሄ አጋሰስ ሁሉ ህዝቡን እየፈጀ መከላከያ ነኝ ይላል እናንተም በተለይ ይህ ሚዲያ ስንት እንደተከፈላችሁ ባይታወቅም ሰሞኑን ብዙ ማሽቃበጥ አበዛችሁ ድሮም የካድሬ ነገር ይሀው ነው በበላበት ይጮሃል ለሆዱ እንጅ ለህሊናው አይገዛም!
የማን አውሮፕላን ነው?
የሱዳን አየር ኃይል አውሮፕላን ከገብፅ የተሰጡ የጦር መሣሪያዎችን ይዞ።
❗️Sergegna meta,Berberie Qenxisu‼️Ayee - Marshall Julaa ❓️
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ✊️👊💪💪💪Afar 😮😮
😂😂
@@sarajoh313 🇪🇹 Afar ✊️✊️✊️🫵
አፋር የሠው ዘር ጀግናናቹሁኮ
የግብጽ.ፕሌን.ነው.በትክክል
19:49
እንዴ እንደ አዲስ ዜና ብለህ ታቀርባለህ ? መርዳሳ ያለበት ፊልም ሰርተዉ አሳይተዉን የለ እንዴ አዉሮፕላኑ ተመታ ብለዉ 😂😂😂
No need to look after
ደል ል ኢትዮጵያ
መረጃውን የነገራችሁት እናንተው ናችሁ
Ye FANO tegel mechershaw sergegna mafen hono arefew??
ያሣዝናል ወዳጄ!
መዝሙር 68:1-3እግዚአብሔር ይነሣ፤ ጠላቶቹ ይበተኑ፤የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።ጢስ እንደሚበንን፣ድል ለምድሬእንዲሁ አብንናቸው።ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣ክፉዎችም እንዲሁ ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤
አታጋን ሰለ አውሮፕላኑ መመታት በወቅቱ ነፃ ፕሬስ ዘግቦታል ባንዳ ማጋነን ይወዳል ለብልፅግና ታሽቃብጣለህ
የብልፅግና የማፊያ ወንበዴ ቡድን ከአማራ ክልል ካልፀዳ ሰላም አናገኝም አጋች አሳጋች የብልፅግናው ቡድን ነው በደምብ እናውቃለን ።
ደስ ይላል 😂😂😂
ጌታቸው ረዳ በወቅቱ ፡ ስለተመታው አውሮፕላን " ሳይመታ ቢደርስልን ኖሮ ደስታውን አንችለውም ነበር " ብሎ ተናግሮ ነበር አይደል ? ይልቁንስ ምስጢር ሆኖ የቀረው ፡ አውሮፕላኖች ወደ ሽሬና መቀሌ የጦር መሣሪያ ሲያጓጕዙ ፡ አቢይ አኅመድ " እናውቃለን " ብሎ ቢገልጽም ፡ ለምን በዝምታ ይታለፉ መኖራቸውን ግን ሳይገለጽ መታለፉ ነው ።
ትክክል
የመቼዉን አምጥተህ ነዉ እንደአድስ ዛሬ የምታወራዉ የትግራይ ጦርነትጊዜእኮነዉ
እኮ
አጀንዳዎች አልቀውበት ነው ቁስላችን የሚያከው !!😢
መጀመሪያ videoውን እዩት
መተን ጣልን ብለዉ ፊልም ሁላ ሰርተዉ አሳይተዋል እኮ 😂😂
እውነቱን እራሳቸው ስላወጡት ንው የዘገበው
ሰላም ነዉ እነ ከተከታታዩቻችህ አንዱ ነኝ አፈ አብደላ እባላለሁ የሲምሲ 4 መኝታ ቤቶች detail information
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
is it news.
ኢትዮ ፎረም አንደኛ ለኛ አባቴ አንተ ተከፈይ የሚዲያ ሰራዉት ነክ
Hegezaw hizbun yemiwash megist ende zare allalem
Atedegagemw Atedegagemw
በነካ እጃቸው እንደ ሴኩ ቱሪ ጦርነቱን እንዴት እንደጀመሩ ፣ መከላከያን ምን እንዳደረጉ በነገሩን ።
ሆዳም ዝም ብለህ አትዋሽ ምንም ጥላት የለነም ያው እናተ ናቹ የህዝብ ጥላት
ውግያ ብላቹ ከመፈከር ህዝባቹ በየወጣበት እየተገደለ እየታገተ ያለ ወታደሮቻቹ ሰብስባቹ ሰላም ፍጠሩላቸው ለህዝባቹ ዝምብላቹ ጉራ ብቻ
I heard this from.tolas long time ethiopian midea always laying they don't tell the truth
በሰላም ነው ???
ለሌላ ቁማር ተመልሶ እንዳይሆን???
Whenever I see Julia, I just can't control my giggling. Greatness can never be achieved by wish or lies . 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
የቆረፈደ ዜና ፣አዲስ ነገር የለም?
ለባ ልጼድቅ ያዎራል ተነቃቃን
The Tigray People have a right to defend from mercenaries and Facist .
ኢሰመኮ እናቱ
ጎበዝ ጫት ሳትቅሙ ወደዚህ ገጽ አትምጡ! ዛሬና ትናንት ይደበላለቁባችኋል!
ለምድን ነው የከረመ ዜና አሁን የምትነግረነ
ግብፅ ሲመጣ ሱማሌ ሲመጣ ኦሮሞ ደንግጦ ሲሆን ኢትዮጵያዊ ከመቃብር ሳቀ መለሰ ዜናዊ 😂😂😂😂
ለትዝብት:ይቀመጥ!!!ኢትዮጲያዊ:ነኝ:ብለህ:ግን:እንዳትናገር!!ኢትዮጲያዊነት:አይገባህምና!!!!!!ውሪ:አገር:ሻጭ:አባት:አስለቃሽ!!!!
Ke were beker ewuket yelemko t😅😅😅@@ibrahimabdo705
ስዬ አለ? ሰላም ነዉ?
አቤት ዉሸትነዉ😂😂😂
አሳየው ጡንቻህን የኢትዮጵያ መከላከያ።
ሆዱ ማን ረገጠው
ምንም የተመታ አዉሮፕላን የለም ሙቀት አይሰማህ የዛሬ ሁለት ዓመት ተወርቶ ዶክመንተሪ ሳይቀር የተሰራበትን የመንግስት ወሬ ዛሬ አምጥተህ አትዘባርቅ አሁንስ ምን ላዉራ አልክ ‼️
ኤርትራ ጋር እንዋጋ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂 ጀዝባ አቂም ሲኖርህ ነው የምትዋጋዉ
@@Yohanasenafe በቂ አቅም አለን ለኤርትሪ ብቻ ሳይሆን ከዛም ያለፈ
@@MuhmmadMuhmmad-u8n awo tinanitina yetewelede fano mewagat yalichaliki keritrea gari 🤣🤣
@MuhmmadMuhmmad-u8n ከሃይለ ስላሴ እስከ የበሻሻ 7 ንጉስ ተሞክረዋል ነገር ግን ቂጥህን ስትገረፍ ከመሸሽ ሌላ መንገድ የለም ፡እንግዲህ በዋይፋይ ካልሆነ እንዃንም ልትዋጋ ልትሞክርም ኣትችልም ፡ይልቁንም ቤንሻንጉል እና የጎንደር መሬት ማስመለስ ያልቻልክ የኣንበሳ ጎጆ መንካት ትፈልጋለህ ? ክክክክክክክክክ የት ሄጄ ልሳቅ ።
ወሬ ጠፋዴ ሞት ለብልፅግና ይሁን ሱማሌ ሆይ አይዞሽ 😂
አንተም እየደደብክ መጣህ ዘና ስታአጣ የሁለት አመት ዘና ይዘ መጣህ ቱ 🤔🤔🤔🤔🤔
ድል ለእናት ሀገራችን ሞትለጥላት
feta ye belgena parti asheker neh ::
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
አምባሳደር እንኳን ደህና መጡ የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝብ አንድነት ሠላም ፍቅር ይጠንክር ሠላም ይስጠን ።
አሚን
እኛ የኢትዮጵያ ሰላም ነው የምንፈልገው
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
"ሰላም ከጦርነት በላይ መስዋእትነት ይጠይቃል።" የአለም የሠላም ኖቤል ተሸላሚ ሎሬት ክቡር ጠ/ሚር አብይ አህመድ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ ወታደር እንኳን ለግብ ለመላው አፍሪካ ትበቃለች ከፈለጉ ጣሊያንን የጠይቁት ግብፆች ስለዚህ አፍሪካ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ብቻ ብትተው ይመረጣል ብዬ
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ይስጣት
እንመታለን አንታገስም 🇪🇹
Good morning Fetha Midya for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዜና መስማት ላቁም እንዴ እራሴን ታመመ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ህዝብህ ጠብቅ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአገሩና ለወገኑ እየሞተ መንግስት ከሕዝብ የሚደበቅ ዜና መኖሮ የለበትም።
ምን ይጠበሥ
ማንም ምንም አለ ከኤርትራውያን ወንድሞቻችን ጋር ዳግም አንዋጋም
እነሱ ግን መቼም መቼም እንዳንተ አያስቡም። የተጸጠሩትም የሚኖሩትም ኢትዮጵያን ለመጉዳት ነው!!! ኢትዮጵያዊ ሞኝነት አበቃ!!!!
የሚገርም ነገር ነው። ዘንድሮ መቼስ የምንሰማው የለ!!!
ትግራይና እውነት መታረቅ አለባቸው!
ድልለኢትዮፂያ፣ድልለፍኖ ድልለተገፍዉ አማራ
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
❤❤❤❤
Ay ፋኖ ሳርገኛ አግቶ ሙሹራይቱን ምን ልያራግ ነው 🤣
ፋኖ ወንድ ነው ዘርመተካተ አለበት ሸኔ ይተካ የለም
ደላላ ሆዳም አሊ አልሽባብ መስለህ ፋኖ እንኳን ስርገኛ የማረካቸውን የሚለቅ የአማራ ህዝብ ጀግና መከላኪያችን ነውአንተና አባትህ አብይ አህመድ አሊ በፋኖ ስለተሽነፈ ሆዳም አሳማዎችን ስብስቦ ይህን ግፍ እየፈፅመ ፋኖ እንደ አደረገ ፕርፖጋንዳ ይስራል እደአንተ አይነቱ ደግሞ ከአህያ የዋለች እንደተባለው ያላየህውን ትነፋለህ ጡሩምባ ሀራም ነህ::
@@ethiopia6721 ካብት ሁሉም እንዴ አተ ዶንቆሮ ማሳለህ እንዴ ፋኖ ሌባና ዳፋሪ ነው
ሃሃሃ ያልተጠበቀ ሚስጥር ሃሃሃሃሃ
Ethiopia ሰላማ ናፈቀኝ
ኤርትራውያን እኛ አንድ ነን ደግሞም እንወዳቸዋለን ታሪካችንም አንድ ነው የሚለየን የለም ችግሮችም ቢኖሩ እንነጋገር የሚያዋጣንም በጋራ መወያየት እንጂ ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው በተፈጥሮ ሀይል የለውም ስለዚህ እንደማመጥ ቆም ብለን የሚጠቅመንን ብቻ እናስብ ኤርትራውያን ሰው እንሁን ምንም ችግር ቢኖር ይህ ችግር ለልጆቻችን ማሳለፍ የለብንም ለሁላችን የሚበቃ ፈጣሪ በነጻ የሰጠን ምድር ይዘን እንዴት መኖር እንደሚገባን ማወቅ አቅቶን ነው እንጂ የጎደለብን የለም በውስጥ ችግሮቻችን እንወያይ እንፍታ ልጆቻችን ሰላም ያግኙ ይህ የኔ ሃሳብ ነው የእናንተንም የወንድሞቼን ልስማው ምንም ሆነ ምን በዚህ እተያየት በፍቅር እሰጠብቃለሁ
@@WondimuTabore ትክክል
How do you trust arbs? They are arbs
ኢትዮጵያዊ ሞኝነት ቢበቃስ????
Nice to know
How&when
መቼም ቢሆን መንግስት መንግስት ነውና ማመን አይከፋም!
We are tired of hearing wars and rumours of wars. Let peace prevail In the world.
ይህ የጥላት አየር ብሎ ያለፈ ዘገባ አመት የሆነዉን መልሶ መዘገብ ለምን አስፈለገ ሁለተኛ ለጦርነት ቅስቀሳ እዳይሆን
❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደንበኛቹህ ነበርኩኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ ውሸቴም ስለሆናቹህ ከዛሬ ጀምሮ ተሰናበትኩዋቹህ
Hulem wushet tewat lelela tensh koyito lela 😅😅😅like argu eyalu meshekel becha Fake news
አሁን ከወያኔ እውነት ይጠበቃል?
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
የእገታ ክልል😢😢😢😢😢😢
Liked your extrapolation of a2year event with recent news.
I like feta Daily but atedegagemut please 5 time 6 times
እሰመጉ የሐሰት እርፖርት ነዉ የማቀርበው
ቀፋፊ የድሮ ወሬ እንደአዲስ ማቅረብ¡¡!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አገሪቱ ዬ 3 ሰዎች ነው እንዴ
በርቱ
መርዝ እንደበላ ውሻ ከሁሉየሚናከሥ ብልፅግናን እግዚእብህር ከኢትዮ ያ ጫንቃ ያላቅልን !!!!ደባሪዎች
ምን ለማለት ፈልገህ ነው አገር ባህር በር አያስፈልጋትም ነው የምትለው ደሞ የትኛው አካባቢ ጒረቤት ነው ለኢትዮጵያ የሚተኛው ለማንኛውም ደህነትህን ታቅፈህ እንድትኖር ነው የተፈለገው አልቀበልም እንደማለት የሚሰራ ሰው ትቃወማለህ።
ኤርትራዊ ነች ነቀዝ ወዲ አካር
የ ዛሬ 2 ዓመት ዜና 😆
የወሬ ድርቀት አለባችሁ ተነፉ
ምን እንልሃለን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሩ ወደፊት እንጅ ❤❤❤
ካርታዎችህላይ ፑንትላንድን ረስተሀል
🎉🎉
እኔ አዲስ ዜና መስሎኝ 😂😂 የቆየውን ወይ ፈታ አምታታ
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️
Good Ethiopians are always the winners 🇪🇹☝️
ማፈሪያዎች የአየር ክልላችን ፈጽሞ ክፍት ነው ጉራና ወሬ ብቻ የአየር መቃወሚያ አቅም ዉሸት ነው በድሮው ጊዜ ከ300 ኪሎ ሜትር የጠላትን አየር የሚለይ የአየር መቃወሚያ በየድንበሩ ተጠምደው ነበር አሁን ጉራ ብቻ።።።
Korokonda denkoro memetatun adenk
ዋሽተዋል እያሱ ተስፋይ የኽ ሚስጥር የሚያውቀው ነገር ብፍፁም የለም ተራ ሰው ነው።እውነት እንዲህ አይነት የደረቁ ሰዎች ይዘን ነው ወድ ፊት የምንገሰግሰው ወደ ሓላም መሄድ አይቻልም። ነጭ ውሽት ነው።
ኣንቴ ጥሩ ሰው ነህ
ኢ ሰመኮ ምንም ሆነ ምንም ለኢትዮጵያዊያን ሞትና ጭፍጨፋ ተቆርቋሪ መሆን አይችልም ።
የገነተረ የቆየ ዜና እንዳዲስ በመናገር ልብ ለመስቀል የሄዳችሁበት መንገድ ያናድዳል። ከእናንተ እንዲህ አይነት ነገር አይጠበቅም። ትክክለኛ ዜና ብቻ አቅርቡ። ነገር አታንዛዙ
I not sure if you tilting (bending) towards the Fano… just curious.
እዉነት
ይሄ አጋሰስ ሁሉ ህዝቡን እየፈጀ መከላከያ ነኝ ይላል እናንተም በተለይ ይህ ሚዲያ ስንት እንደተከፈላችሁ ባይታወቅም ሰሞኑን ብዙ ማሽቃበጥ አበዛችሁ ድሮም የካድሬ ነገር ይሀው ነው በበላበት ይጮሃል ለሆዱ እንጅ ለህሊናው አይገዛም!
የማን አውሮፕላን ነው?
የሱዳን አየር ኃይል አውሮፕላን ከገብፅ የተሰጡ የጦር መሣሪያዎችን ይዞ።
❗️Sergegna meta,
Berberie Qenxisu‼️
Ayee - Marshall Julaa ❓️
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ✊️👊💪💪💪Afar 😮😮
😂😂
@@sarajoh313 🇪🇹 Afar ✊️✊️✊️🫵
አፋር የሠው ዘር ጀግናናቹሁኮ
የግብጽ.ፕሌን.ነው.በትክክል
19:49
እንዴ እንደ አዲስ ዜና ብለህ ታቀርባለህ ? መርዳሳ ያለበት ፊልም ሰርተዉ አሳይተዉን የለ እንዴ አዉሮፕላኑ ተመታ ብለዉ 😂😂😂
No need to look after
ደል ል ኢትዮጵያ
መረጃውን የነገራችሁት እናንተው ናችሁ
Ye FANO tegel mechershaw sergegna mafen hono arefew??
ያሣዝናል ወዳጄ!
መዝሙር 68:1-3
እግዚአብሔር ይነሣ፤ ጠላቶቹ ይበተኑ፤
የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።
ጢስ እንደሚበንን፣
ድል ለምድሬ
እንዲሁ አብንናቸው።
ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፣
ክፉዎችም እንዲሁ ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።
ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፤
አታጋን ሰለ አውሮፕላኑ መመታት በወቅቱ ነፃ ፕሬስ ዘግቦታል ባንዳ ማጋነን ይወዳል ለብልፅግና ታሽቃብጣለህ
የብልፅግና የማፊያ ወንበዴ ቡድን ከአማራ ክልል ካልፀዳ ሰላም አናገኝም አጋች አሳጋች የብልፅግናው ቡድን ነው በደምብ እናውቃለን ።
ደስ ይላል 😂😂😂
ጌታቸው ረዳ በወቅቱ ፡ ስለተመታው አውሮፕላን " ሳይመታ ቢደርስልን ኖሮ ደስታውን አንችለውም ነበር " ብሎ ተናግሮ ነበር አይደል ?
ይልቁንስ ምስጢር ሆኖ የቀረው ፡ አውሮፕላኖች ወደ ሽሬና መቀሌ የጦር መሣሪያ ሲያጓጕዙ ፡ አቢይ አኅመድ " እናውቃለን " ብሎ ቢገልጽም ፡ ለምን በዝምታ ይታለፉ መኖራቸውን ግን ሳይገለጽ መታለፉ ነው ።