Ethiopia - ትራምፕ ወደህዳሴው ግድብ ዞሩ፣ የትራምፕ የመጀመሪያው ጥቃትት፣ ጥቅ ማስፈታት ተቋረጠ፣ በኦሮሚ ያ ቁጣ የቀሰቀሰው ግድያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @getayeTegegne
    @getayeTegegne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ምንም ይሁን ምንም ይገጥሙናል ግድቡም ያፈርሱታል ኢትዮጵያንም ይመቷቷል ግን ያለቀው አልቆ እናሸንፋለን❤💪💪💪💪

    • @PhawlosNigussie
      @PhawlosNigussie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፈር ደቼ ብላ በአናትክ ተተከል እግዚአብሔር ያጥፋህ የውሻ ልጅ

    • @lilianeasternquin9649
      @lilianeasternquin9649 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ahya mechem ashenfe atawqem jubti. Yalchalk ethiopia tashenfalech maenn new mtashenfew

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወገን ለወገን እባካችሁ አንፈቃቀር አንተሣሠብ ይሕች ሕፃን በጣም ታሣዝናለች ይሔን የፈፀም ተፈልገሕ ሣይሆን ተፀፅተሕ እጅሕን ሥጥ

  • @Aersena
    @Aersena 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ህጻን የሚደፈርባት የሰይጣን አገር

    • @lilianeasternquin9649
      @lilianeasternquin9649 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hulum new midefret mida yetweta newvenji ende jignent new myayut hxan lij medfervleza new amalk miqetachew

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ኢትዮጲያ እዲህ ሁነሽ መቅረትሽ
    ህፃናቶች መደፈር ያሳዝናል ወጀላቺን በዛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ልጅ የኔ ቆጆ ቤተሰቦችሽን መስናናት ይስጣቸዉ አላህ አቺን የመሰለች ልጅ ይለግሳቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ተመረጠ ብላቹ ስታሽቋልጡ ነበር ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ስትሉ ነበር

  • @ZelalemGebrselasi
    @ZelalemGebrselasi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ግድቡ በተባለለት ጊዜ አልቆ ቢሆን ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር

    • @SA-gn7ie
      @SA-gn7ie ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትነው ያለኸው 98 በመቶ ደርሶ ውሀ እስከ አፍንጫው ደርሶ ኒኩለሩን የታጠቀ ሆኗል እኮ?

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ሴጣን አፈራሽ እህፃን የሜደፍር እርጉስ ጨካኝ 😢

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢንጂነር ስመኘው እንዳይጨርሰው የተገደለበት ግድብ ብልፅግናም አይጨርሰውም የፖለቲካ መጫወቻ ነው የመጨረሻው ሙሌት እያለ አመታት አለፈው

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግድቡ እራሱ አቶም ቦብ ነው ምንም አያመጡም ሱዳንን ግብፅንም ጠራርጎ ነው ባህር የሚያስገባቸው

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይለያል ዘንድሮ

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትራብ ስራው ሁሉ ህፃን ህፃን ነው የሚያጫዉተዉ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በግድቡ ጉዳይ ፕሬዚዳንቱ አያገባቸውም። አርፈው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል።
    አልሲሲ በቅርቡ ከስልጣናቸው ይባረራሉ።
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      What do you mean USA is a supper power ❗️

    • @sariyo6909
      @sariyo6909 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣትቀደድ! ፋኖን ማሸነፍ ኣትችልም፡ እንኳን ኣሜርካ።

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Fikru1948😂😂😂😂🇷🇺🇨🇳

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 53 นาทีที่ผ่านมา

      ante wend kehonk aksum mesgid serteh siged
      enji chin shermuta hiv ethiopea mulu be mulu tifersalech

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትራፕ የጀጀው ሁሌም ነው የሚነገራው ህደሴ ግድብ የእትዬጵያ ነው

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 13 นาทีที่ผ่านมา

    የአህያ ባል ከልብ አያድንም እኛም አስዋን እንመታለን ተያይዘው ጉዞ ዴትራሊያን ባህር

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይሄ ትራፕ አያርፍም ወይ ስቱ ደሀ ጉረሮዉን እየዘጋ የተሰራ ግድብ አይኑን እዛዉ አረገሳ ይደብ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በገዛ ውሐችን ማንሞ አይመለከተውም ግብፅ አልተነካሽም ግድብ መሥራት በኛ አልተጀመረም ውኃውን እየተጠቀምሽ ነው ደለሉ ነወ ያወራጨሽ ደለሉን በርከን እንቆጣጠር ችግኝ ተከላው ለርከን እንዲረዳን በወንዞች ዳርዳር ይተከል ደለላችንነው ግብፅን ያንገበጠባት ይታሰብበት
    ድሕነትን ለማጥፋት ሌላ አገር ከማየት ይሕን ትኩስ በማሰልጠን ወደ ሥራ መጀመርያ ግብርናበዶማ የጧጧፍ ወደ ውጭ ማንጋጠጡ ይቅር የአሣ ምግብ መሆን ይብቃ ፈታ ዴሊሕ አሰተላልፍልኝ

  • @esra240
    @esra240 20 นาทีที่ผ่านมา

    በሴቶችና በወንዾች እና በሴቶች ህፃናት ታዻጊ የህግ ከለላ ስጪ እካል መንግሥት ጠበቅ አዽርጏ ካላቋቋመ ካልተቇጣጠረ ነገም ይደገማል ጥቃቱ ምክንያቱም የትላንቱ በቂ ቅጣት ስላልነበረ ይሄው ዛሬ ተደገመ እኔ ብሆን አንድ ዓይን እንዲወጣ አንድ እጅ እንዲቇረጥ አደርግና እኔን ያየ ይቀጣ ብሎ ለህዝብ በሚዲያ እ ንዲናዘዝ አቀርባለሁ ሀገሬ የሚያስፈልጋት እንዲህ ያለ መሪ ነው ያለበለዛ ነገም ይቀጥላል ህግ ሆይ ወዴት አለሽ እባክህ አምላካችን ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ያለበት -----አይችልም። ሀገር ለሀገር መወዳጀታቸዉ የአመሪካና የግብጽ መብታቸዉ ነዉ።

  • @SirajMohammed-e5f
    @SirajMohammed-e5f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምንአገባቸው በገዛ ውሀችን

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 48 นาทีที่ผ่านมา

    Tultulaaaaaa Turinaafaaaa Awurtooo Aderoch!! 💀💀😭

  • @misganawayele
    @misganawayele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበለጠ አንድ ያደርጋናል

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 42 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አልስስ የአገሩንና የህዝቡ ጥቅ አሣልፎ ላለመሥጠትና ጥቅማቸው ለማሥከበር ነው በትጋት ኢየሠራ ያለው። ጀግና ነው!

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    FANO for Ethiopian freedom 💯%

    • @brightfortomorrow19
      @brightfortomorrow19 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Fando yibda egna yemanekew fando newu yihen zerif budin newu

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ 2,2,25📌

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@brightfortomorrow19 stupid uneducated person

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Fano malet jawisa yalseletene mehaym segete ye rasiuin hizb mender le mender yiezore yemiasekay yemizerfina yemigedil tera shifts malet new

  • @Baze-se6be
    @Baze-se6be 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመሸ ሊያጠፋ መጣ

  • @SeidGerfa-j1l
    @SeidGerfa-j1l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደናግሮት ነው እዬቃዠ ነው

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኔን አፈር ልብላ እረ ወገን ምነው አንዳንድ ወንዶች ሕሊና አጣችሁ ምን አሠከራችሁ ባንድ በኩል አገር መበጥበጥ አገር ሰበጠበጥ ሕገወጥነት ችግሮች እዛው ሕዝብ ውሥጥ ያሉ ሑከት ፈጣሪው ሲሆን መንግሥት ይወገዛል ሕዝብ ሆይ ባጠገብሕ ያለውን በሚሥጥር አጋልጥ መንግሥትም ጠቆማው ተከታትሎ በጥባጩን ይቆጣጠር ነገሮች በሐቅ ይሁን እንሕ ያለ ሕገወጥነት በማንኛውም በኩል ሰላም አይመጣም ይታሰብበት

  • @hulege
    @hulege 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጦቹ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብይ አህመድ ጥሩ አማካሪ ካለው ዶናልድ ትረምፕን መቋቋም የሚችለው በቢኒያም ኔታንያሁ፣ ቲቦር ናጂ እና ማርኮ ሩቢዮ በኩል ትረምፕን በመቅረብ ነው። አሁን ትረምፕ ለነገሩ አሜሪካን ከካናዳ፣ ሜክሲኮ ጋርም አጣልቷል

    • @SAMUELNigatu-k1o
      @SAMUELNigatu-k1o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      right bro

    • @ermias4014
      @ermias4014 16 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂 I smell a poop 💩, and it is coming from Ethiopia. 😂😂

  • @MbalentleMaku
    @MbalentleMaku ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Batam yasazna getaa nabsuhan yadn

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብርዉ እምክ ይበሉ ምን ሲአርጉ ለአገር ግብፀ ለኛ ግፈ ስታሰብ እየዞርች ወደራስዋ ይዞራል አርፋ መቀመጥ አልቻለችም እና በግድ የሰዉ ቤት ላፈርሰ ተኮላኛ ሁሉ ዋጋ ይከፈላል

  • @saved1580
    @saved1580 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሉቃስ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ቃሉን ሁሉ በሕዝብ ጆሮዎች በጨረሰ ጊዜ ወደ ቅፍርናሆም ገባ።
    ² አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር።
    ³ ስለ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ የአይሁድን ሽማግሎች ወደ እርሱ ላከና መጥቶ ባሪያውን እንዲያድን ለመነው።
    ⁴ እነርሱም ወደ ኢየሱስ መጥተው፦ ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤
    ⁵ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት።
    ⁶ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ። አሁንም ወደ ቤቱ በቀረበ ጊዜ የመቶው አለቃ ወዳጆቹን ወደ እርሱ ላከ፤ አለውም፦ ጌታ ሆይ በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝምና አትድከም፤
    ⁷ ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል።
    ⁸ እኔ ደግሞ ከሌሎች በታች የምገዛ ሰው ነኝ፥ ከእኔም በታች ወታደሮች አሉኝ፥ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል።
    ⁹ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ በእርሱ ተደነቀ፥ ዘወርም ብሎ ለተከተሉት ሕዝብ፦ እላችኋለሁ፥ በእስራኤልስ እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም አላቸው።
    ¹⁰ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።
    ¹¹ በነገውም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ፥ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም ከእርሱ ጋር አብረው ሄዱ።
    ¹² ወደ ከተማይቱም በር በቀረበ ጊዜ፥ እነሆ፥ የሞተ ሰው ተሸክመው አወጡ፤ እርሱም ለእናቱ አንድ ልጅ ነበረ፥ እርስዋም መበለት ነበረች፥ ብዙም የከተማ ሕዝብ ከእርስዋ ጋር አብረው ነበሩ።
    ¹³ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት።
    ¹⁴ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም፦ አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ።
    ¹⁵ የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት።
    ¹⁶ ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
    ¹⁷ ይህም ዝና ስለ እርሱ በይሁዳ ሁሉ በዙሪያውም ባለች አገር ሁሉ ወጣ።
    ¹⁸ ደቀ መዛሙርቱም ለዮሐንስ እነዚህን ሁሉ አወሩ።
    ¹⁹ ዮሐንስም ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ወደ እርሱ ጠርቶ። የሚመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላውን እንጠብቅ? ብሎ ወደ ኢየሱስ ላከ።
    ²⁰ ሰዎቹም ወደ እርሱ መጥተው፦ መጥምቁ ዮሐንስ፦ የሚመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላውን እንጠብቅ? ብሎ ወደ አንተ ላከን አሉት።
    ²¹ በዚያች ሰዓት ከደዌና ከሥቃይ ከክፉዎች መናፍስትም ብዙዎችን ፈወሰ፥ ለብዙ ዕውሮችም ማየትን ሰጠ።
    ²² ኢየሱስም መልሶ፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ፥ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ፥ ደንቆሮዎችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ፥ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤
    ²³ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው አላቸው።
    ²⁴ የዮሐንስ መልክተኞችም ከሄዱ በኋላ፥ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ይናገር ጀመር እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ?
    ²⁵ ቀጭን ልብስ የለበሰውን ሰውን? እነሆ፥ ጌጠኛ ልብስ የሚለብሱና በቅምጥልነት የሚኖሩ በነገሥታት ቤት አሉ።
    ²⁶ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን።
    ²⁷ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነው።
    ²⁸ እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ በእግዚአብሔር መንግሥት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።
    ²⁹ የሰሙትም ሕዝብ ሁሉ ቀራጮች እንኳ ሳይቀሩ በዮሐንስ ጥምቀት ተጠምቀው እግዚአብሔርን አጸደቁ፤
    ³⁰ ፈሪሳውያንና ሕግ አዋቂዎች ግን በእርሱ ስለ አልተጠመቁ የእግዚአብሔርን ምክር ከራሳቸው ጣሉ።
    ³¹ እንግዲህ የዚችን ትውልድ ሰዎች በምን አስመስላቸዋለሁ? ማንንስ ይመስላሉ?
    ³² በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እርስ በርሳቸውም እየተጠራሩ፦ እንቢልታ ነፋንላችሁ አልዘፈናችሁምም፤ ሙሾ አወጣንላችሁ አላለቀሳችሁምም ይላል።
    ³³ መጥምቁ ዮሐንስ እንጀራ ሳይበላ የወይን ጠጅም ሳይጠጣ መጥቶ ነበርና፦ ጋኔን አለበት አላችሁት።
    ³⁴ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጥቶአልና፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ አላችሁት።
    ³⁵ ጥበብም ለልጆችዋ ሁሉ ጸደቀች።
    ³⁶ ከፈሪሳውያንም አንድ ከእርሱ ጋር ይበላ ዘንድ ለመነው፤ በፈሪሳዊው ቤትም ገብቶ በማዕድ ተቀመጠ።
    ³⁷ እነሆም በዚያች ከተማ ኃጢአተኛ የነበረች አንዲት ሴት፤ በፈሪሳዊው ቤት በማዕድ እንደ ተቀመጠ ባወቀች ጊዜ፥ ሽቱ የሞላበት የአልባስጥሮስ ቢልቃጥ አመጣች።
    ³⁸ በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባዋ እግሩን ታርስ ጀመረች፥ በራስ ጠጕርዋም ታብሰው እግሩንም ትስመው ሽቱም ትቀባው ነበረች።
    ³⁹ የጠራው ፈሪሳዊም አይቶ፦ ይህስ ነቢይ ቢሆን፥ ይህች የምትዳስሰው ሴት ማን እንደ ሆነች እንዴትስ እንደ ነበረች ባወቀ ነበር፥ ኃጢአተኛ ናትና ብሎ በልቡ አሰበ።
    ⁴⁰ ኢየሱስም መልሶ፦ ስምዖን ሆይ፥ የምነግርህ ነገር አለኝ አለው። እርሱም፦ መምህር ሆይ፥ ተናገር አለ።
    ⁴¹ ለአንድ አበዳሪ ሁለት ተበዳሪዎች ነበሩት በአንዱ አምስት መቶ ዲናር ነበረበት በሁለተኛውም አምሳ።
    ⁴² የሚከፍሉትም ቢያጡ ለሁለቱም ተወላቸው። እንግዲህ ከእነርሱ አብልጦ የሚወደው ማንኛው ነው?
    ⁴³ ስምዖንም መልሶ፦ ብዙ የተወለቱ ይመስለኛል አለ። እርሱም፦ በእውነት ፈረድህ አለው።
    ⁴⁴ ወደ ሴቲቱም ዘወር ብሎ ስምዖንን እንዲህ አለው፦ ይህችን ሴት ታያለህን? እኔ ወደ ቤትህ ገባሁ፥ ውኃ ስንኳ ለእግሬ አላቀረብህልኝም፤ እርስዋ ግን በእንባዋ እግሬን አራሰች በጠጕርዋም አበሰች።
    ⁴⁵ አንተ አልሳምኸኝም፤ እርስዋ ግን ከገባሁ ጀምራ እግሬን ከመሳም አላቋረጠችም።
    ⁴⁶ አንተ ራሴን ዘይት አልቀባኸኝም፤ እርስዋ ግን እግሬን ሽቱ ቀባች።
    ⁴⁷ ስለዚህ እልሃለሁ፥ እጅግ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢአትዋ ተሰርዮላታል፤ ጥቂት ግን የሚሰረይለት ጥቂት ይወዳል።
    ⁴⁸ እርስዋንም፦ ኃጢአትሽ ተሰርዮልሻል አላት።
    ⁴⁹ ከእርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጠው የነበሩት በልባቸው፦ ኃጢአትን እንኳ የሚያስተሰርይ ይህ ማን ነው? ይሉ ጀመር።
    ⁵⁰ ሴቲቱንም፦ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ አላት።

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ባሕር ማውራት ተውከው አኮ የት ደርስክ የ ሶማሊላንድ ነገር ስ የት ደረሰ የ ኣሰብ የት ደረሰ ቱቱላ ኢትይፕያ ተርገምች ኣገር ህጻን ደፋሪ

  • @wewe5688
    @wewe5688 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልሲሲ ተገናኑ ከተባለ ምነው ተቕማጥ የሚይዛቹ የግብጽ ፎብያ አላቹ ልበል፡ አብይም ህዶ ትራንፕ ይገናኝ

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተበላ እቁብ ላይ መላላጥ ካልሆነ ለመጋጋጥ ምንም አያመጡም። ደግሞ አንተ አታሽቃብጥ እነሱ በፈሱ ቁጥር አንተ የፈሳቸው ሽታ ይህን ይመስላል እያልክ አትዘግብ።

  • @HabtamuTebeje-d6h
    @HabtamuTebeje-d6h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Foxy president of America.

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 59 นาทีที่ผ่านมา

    ኣብይ ኣገልጋይ ኢሮፓና ኣመሪካ ኣገልጋያቸው ናቁት ለማኝኛ ኣገልጋይ የሚወደው የለም😂😂😂

  • @ZIZOCHNNEL
    @ZIZOCHNNEL 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @KalebKaleb-s4d
    @KalebKaleb-s4d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትራፊ ምንም አታ መጣም 😡😡

  • @Nunubirh
    @Nunubirh 46 นาทีที่ผ่านมา

    Weshaw yechohal gemelu yehedal chawww😂😂

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አየመጣም አትንበጫበጭ ምን ልያዉራ ነገር ናህ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሥራ ፈት
    ህዳሴ ግድብ የተበላ እቁብ ነው
    ትራምፕ እንዴ እናንተ በተበላበት አያክትም
    የፅንፈኛ ሚዲያ ግማቱ ልክ የለም

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ትዉደም

  • @Ketema-o4m
    @Ketema-o4m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yekoye video tasayaleh

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 8 นาทีที่ผ่านมา

    የዚህ ፔጅ ባለቤት ኤርትራዊ ነህ ወይስ ለሽቀላ ነው እንደዚህ የሙያደርግ ? 😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    OHODED - didn't comment on the matter. 👎👎

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ግብፅን እደግፋሎሁ

    • @tegona1992
      @tegona1992 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      tew bakih...Ewnet bl eski 😂😂😂

    • @MeskeremMeskerem-l6t
      @MeskeremMeskerem-l6t ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የማትረባ ባንዳ

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tnish atafrum huli hxan lij tfefralachu. Shame on you Ethiopia

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ የበሰበሰ ሽማግሌ ምነው አፈላ

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    America yane yahel asfelagi hager adelechem ba ahunu gizaa ba wehachen kemanem ga anederaderm

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😊😅😮😢🎉😂

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ ከዶክተር እስህፃን ከሀይማኖት አባት እስከበሬ በኮሮሞማ እየተጨፈጨፈ ስላንዲት ኦሮሞ ህፃን ታወራለህ ግብፅም ታፈንዳዉ ማን እየሞተ እየወደመ ማን ሊለማ

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትራምፕ የአሜሪካ እንጂ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አይደለም አባይም ያለው ኢትዮጵያ እንጂ አሜሪካ ወይም ግብጽ አይደለም ከፈራህ ተመለስ

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Esun setegeref tawerawaleh

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤aleqelish. Ethiopia❤ soon. Be bom. Mafendat new

    • @tegona1992
      @tegona1992 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      hodih yifenda...Denkoro...

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fano mujale

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 55 นาทีที่ผ่านมา

    YCHIN SHERMUTA HIV YEHONECH ETHIOPIA 🇪🇹 BEWNET MULU BE MULU KE KARTA TFAQALECH

  • @Thomas-h2u
    @Thomas-h2u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia doesn't have a leader because Abiy Ahmed is foolishness corrupting person in Ethiopia.

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወገን ለወገን እባካችሁ አንፈቃቀር አንተሣሠብ ይሕች ሕፃን በጣም ታሣዝናለች ይሔን የፈፀም ተፈልገሕ ሣይሆን ተፀፅተሕ እጅሕን ሥጥ

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሮሚያ ክልል አራት ክልል ማከፋፈል ያለባት ክልል ነው ይህ ጉደኛ ክልል