CHAMPIONS! በ መንሱር አብዱልቀኒ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @TsSt777
    @TsSt777  4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተስ ምን ትዝታ ምን ትውስታስ አልዎት?

    • @abdu4725
      @abdu4725 4 ปีที่แล้ว

      እጃቸው ግብቷሎየአሁንዋንጫው

    • @onthetakeofallahwollo8732
      @onthetakeofallahwollo8732 4 ปีที่แล้ว

      የ15 አመት ይመስለኛል የሊበርፑሉን አምፐል የጀራርድን ስም ከልብሴ ከጀርባው ላይ ፅፌ ኳስ ለመከታተል ከኛ ሰፈር ወደ ሌላ ሰፈር ከጓደኞቸ ጋር ሄድኩኝ ጀራርድ እሚለውን ፁሁፍ ያዩ ሁላ አንተ ትልቅ ሰው ነህ እንደ የሊቤ ደጋፊ የሆከው እያሉ ሲያበሽቁኝ ልብሱን ገለብጨ ለበስከት

    • @abdu4725
      @abdu4725 4 ปีที่แล้ว

      osman osman አያሳፈሩም አይዞህ ይዘገያል እንጅ

  • @yitbarekkidane7180
    @yitbarekkidane7180 4 ปีที่แล้ว +1

    መንሡሬ ሀገር ቤት እያለው ቀንደኛ የአርሠናል ደጋፊና የቬንገር አድናቂ ነበርኩ አሁን ማየው ሀይ ላይት ነው አሜሪካ ለዚህ አይመችም ሊቨርፑል ቻምፒየን በመሆኑ ደስ ብሎኛል የጆን ባርነስና የኢያን ረሽ ጥምረት ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ሳያመጣ ይህ ቡድን በረጅም ርቀት ዋንጫውን አመጣ ደሰ ይላል በነገራችን ላይ የቂርቆስ ልጅ አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ሚድ ናይት አልፎ ዩ ቱ ዩብ ስፈትሽ የአንተን ድምፅ በመስማቴ ይበልጥ ደስተኛ ሆንኩ

  • @omerali3617
    @omerali3617 4 ปีที่แล้ว

    መንሱሬ በእውነቱ በጣም ደስ ብሎኛል ye klopp era ብዙ ነገር ያሳየናል የሚል እምነት አለኝ

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278 4 ปีที่แล้ว +2

    መንሱር ስለ ሊቨርፑል ውጤት በቀላሉ ለማውራት በጣም ይከብዳል እንዴት ልንገርህ አንድ የጠበቅከው ነገር ያንተ ሆኖ ስታገኘው የሚሰማህ ደስታ እርሱን አስበው መንሱር ለመግለጽ ቃላት የለንም እኛ በተለይ Liverpool Liverpool Liverpool 😁😁😁😁😁😁😁😁 አሁን እየሳቅን ነው😁😁😁😁 ዋው ዋው መጠበቅ እንደ ሊቨርፑል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🥅

  • @shemsuheyru9007
    @shemsuheyru9007 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም እቺን ዘመን በትግስት ጠበኳት ምርጫዬም ልክ ነበር እግር ኳስ በፍቅር በፅናት መደገፍ እንጂ በስሜት እንዳልሆነ ከሊቬ ተምራለው ፍቅር ውስጥክ ካለ ትታገሳለክ ከታገስክ ጣፋጩን ፍሬ ትበላለህ ለ17 አመታት በፍቅር መታገሴ በፍቅር ከሊቬጋር በመሆኔ ለትላንቷ ጣፋጭ ምሽት በቅቻለው
    ምርጫዬ ትክክል ነበር
    መንሱሬ ያንተን ድንቅ ትንተና ከሊቬ ምርጥ ብቃት ጋር ተዳምሮ 2019/20 ልዩ የውድድር ዘመን አሳልፈናል

    • @TsSt777
      @TsSt777  4 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለህ ወንድም

  • @onthetakeofallahwollo8732
    @onthetakeofallahwollo8732 4 ปีที่แล้ว +1

    liverpool መከታተል ከጀመርኩ 20 አመቴ ቡዙ ግዜ ጨጓራ ነው ሲሰጡኝ የከረሙት በፒሪሜርሊጉ ዋንጫ ያለፈው አመት እና ዘድሮ ሌላ ሊበርፑል ነበሩ በጣም አስደስተውናል ደስታውን እኛም እያጣጣም ነው never walk alone ከሁሉም በላይ ደጋፊወቹ ወደ ሜዳ ገብተው አፊልድን በዛ ምርጥ ግጥማቸው ሲያዜሙት ቀኑ ናፍቆኛል ሊበርፑል በዝህ ሶስት አመት በጣም ቡዙ መሻሻል አሳይተዋል

    • @yonasnigatu578
      @yonasnigatu578 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ይገባናል ብዙ ታግሰናል

  • @mihretabzewde4697
    @mihretabzewde4697 4 ปีที่แล้ว +1

    Merci

  • @Nur-rw2sl
    @Nur-rw2sl 4 ปีที่แล้ว +1

    የመኪናውድምጽ ሴኔቴግዜ ከቤት እደወጣሁ ወደኔ እየመሰለኝ ለማንኛውም አሪፍነው በርቱ

  • @mengistubelayneh1811
    @mengistubelayneh1811 3 ปีที่แล้ว

    Kloop big boss. I love him

  • @eyobaraya
    @eyobaraya 4 ปีที่แล้ว +1

    #YNWA Enkwan dese alen Liverpoolawiyan

  • @seidfasil8968
    @seidfasil8968 4 ปีที่แล้ว

    wow arif akerareb nw man utd forever

  • @abiygetachew1515
    @abiygetachew1515 4 ปีที่แล้ว +1

    Klopp changed us from doubters to believers. A lot of victories is gonna come to Anfield. We are Liverpool. YNWA

  • @husulfc4981
    @husulfc4981 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @dejenuyetsedawmoges5958
    @dejenuyetsedawmoges5958 4 ปีที่แล้ว +1

    Congra liverpool fun

  • @jonytadese8137
    @jonytadese8137 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow kloop

  • @jemi577
    @jemi577 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ብሎኛል

  • @henoktesfay5163
    @henoktesfay5163 4 ปีที่แล้ว +1

    Our state is Liverpool Our Language is football