yemtilekachewn videos hulem ayalehu yimechih!!! gin ye 1 sew or endaydewlbn yemnfelgewn sew bicha maged yichalal wey??? maletm ke black list wuch behone menged...
Nop, you're fooling the ppl when you forwarded, the call will forwarded to the number that you entered 😡 silly. guy don't use this your call Wil forward to other number
ትምህርቶችህን በጣም ነው ምወድልህ ከዚህ በፊት ባስተማርከን መሠረት ይሄ ኮድ ስልካችን እንዲጠለፍ መፍቀድ ነው ብለህ ነበር ሙሄ
ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን
እናመሰግናለን ወንድማችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተባረክ አቦ🙏🙏 አንድ ተከሲስ ሰልክ እየቀያየረ ሰራ አላሰራ ብሎኝ ነበረ😂ገላገልከኝ
በጣም እናመሰግናለን አሁን የምጠይቅህን መልስልኝ የሚቀላቅል ሸርሀ ስቀላቅል ኮንቢተር እንዳያጮህ ለማድርግ ወይም አንድ ስዉ እያወራን በማህል ስልክ ቢገባ ሲነሳ ኮንቢተር እንዳይጮህ ለማድርግ❤
ወንዱምየ እኔ ሱዑዲ እየ ዘለኩ
ኢትጵያ ያሉ እየደወሉ አስቸግረኛል
እና እንዳ ደዉሉልኝ ነዉ የምፈልገዉ ሱዑዲ ለሱዑዲ ግን መስራት አለበት እባክህን
Thank you bro it is very important info. በርታልን
Thanks berta abate❤❤❤❤
Yene silk yetele phone mekfyawu gize alfal eyale enbalegn bekod lela sewu asrobgn meselegn ena endet larg
በጣም አመሰግናለው ተባረክ
ለዱባይ ይሰራል ወይ😢😢😢
ይመችህ
ከም ንፈል ነው ሠው ውጪ ሌላ ሰዉ እንዳይደውል ለማድረግስ
ተመለሠልሽ
Wow This is so informative. Thanks for sharing!
‘ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን’
th-cam.com/video/QsKwBU5SGmM/w-d-xo.html
ኒቶርኩ የታሰረስ ሲም እንደት እንፈታለን ምልስልኝ በፈጠረህ
ሲደውሉ አይሰራም ግን ሸሪሀየ አልተቆረጠም መፍትሄ ንገሩኝ በማሪያም
ዘግተነው የተደወለውን ለማወቅስ?
እባክህ ስልኬ የሌላ ሰው ሲም ካርድ አይቀበልም ይህ አንድ ወቅት ስልካችሁ ቢጠፋ ሌላ ሰው እንዳይጠቀም ለማድረግ ከፈለጋችሁ የሆነ የሆነ ቀጥር አስገብቼ Lock አድጌዋለሁ አሁን ስልኩን መቀየር ፈልጌ እንዴት ማጥፋት እንዳለብኝ Lock ማጥፊያውን አላውቀውም
እባክህ እስቲ የዚህ መፍትሄ አንተ ካለ በዚሁ youtube አድራሻዬ inbox አድርግልኝ አመሰግናለሁ
አረ ለኔ አሳየኝ ቀጥታ ስልኬ ሰዉ ሲደዉልአይሰራም
ስልካችን ወደሰው ታሕዊል እንዳይሰራ የምታውቅ ከሆነ በናትሕ ንገረኝ
ዳይበርት የተደረገውን በደት ፈታት የቻላል
ወድሜ በአላህ እዳታልፈእኝ የዱባይ ንገረኝ😢😢😢
ሰላም ሰው ወደኔ ሲደዉሉ ቢዚ እያላቸዉ ነዉ ባለሞያም መክፈት አልቻለም ምን ማድረግ አለብኝ ?እባክህ
ኦረ ወንድሜ ተባበረኝ ሲብ ያላደረኩት ቁጥር ሲደወል ቢዚ እያላችው ስልኪ እቢ አለ እንዴት ማስተካከል ይቻላል
ማን ማን እደደወለ ሪሳላ የሚያመጣውን ንገረን
*21*955# ማን እንደደወለ መሴጅ ይልክልናል የሚደውለውን ስውየ ካርድ ይቆርጦዋል
@@barakbarak3166 እ
እኔም አድ ነገር ልጠይቅህ እስኪ ስልኪ ተጠግት ስከፈት እሪሳላ አይወረድልኝም መፍቴ ካለህ
ውንድሜ እባክህን ተባበረኝ ሲቲንግ ገብቼ ሳላውቅ ሲሜን ቆለፍኩት ልለሰራም አለኝ ምን ላድርግ
እኔ ስደዉል የሚሰራ ሲደወለልኝ ጭራሽ የማይሰራ በምን ላስራዉ ወንድሜ
የማንፈልገው ሠው እንዳይደውልብን ለማድረግ መፍትሄው
Sidewl txt endigeba endat nw yemidergew
❤❤❤❤❤ወድሜ አመሰግን አለሁ
ስልክ እያወራሁበት ከሆነ አይሰራም ለሚደዉሉት መሽቁልነዉ የሚለዉ ካላወሪ ሁበት ይሰራል የታሰረ እዳለዉ ከቻልክ በአላህ እዳታልፈኝ🥺🥺
ስልክ ስደወልልኝ ድምፅ አይስጠኝም፤ መፍተው ምንድነው ወንይመ?
ሰላም ብዬአለው መሀመድ የኮምፒተር እስፒከር ሲበለሽብን እንዴት ማስተከከል እንዳለብን ቪዲዮ ብሰራልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለ ቴክኖ እና ለኢንፊኒክስ አይሰራም የሚሰራ ካለ
ምድነው የተጣደፈነገር በዛላይ አይሰማም
ወገኖቼ ተባበሩኝ እኔ በመስመር ስደዉል ይዘጋል ሲደወልልኝ ይሰራል መፍትሄ ንገሩኝ እዳነበባችሁ አትለፉኝ🙏
አረ የኔም ስልክ ሲደወልልኝ ማንሳት እጂ መደወል አልችልም ምንድ ነው ችግሩ
ኧረ የኔ በፈጣር አይሰራልኒም መደወልም ሲደውሉልኒም አይሰራምሰ😢😢
ሰደውልም አይሰራም ሲደወልብኝም አይሰራም መፍትሀው ምንድነው ወንድም
ምርጥ ልጅ አርፍ ነዉ
ስልኪ በራሱ ግዜ እያነሳ አስቸገረኝ
ere ymechik
ሠላም ወንድሜ እንደው ላስቼግርሕ ሸሪሐየ መደወልም አልችል ሲደውሉልኝም አይሰራ ሸሪሐው አልተቆረጠም ከቻልክ መልስልኝ
የኔም እቢ አለኝ
እኔም እቢ አለኝ ንገሩን
ድምፁ ይረዝሻል
አይሰራም ነዉ ለኢትዮጵያ ብቻ ነዉ ሚሰራዉ
ጂዳ ይሰራል
ቴክስት አይገባልኝም ለምን
እቢ አለኝ እኔን😢
ለማይሰራውስ
እኔደሞ ሥልክ ሳወራ አያሥገባልኝም ሌላ ሠው😊
❤❤❤❤
አይሰራም
እኔ መደወል አልችልም ሰው ግን ሲደውል ይሰራል ለዚህስ ምንትለኛለህ
ማን መጠየቅ እዳለብኝ ባላቅም የኔም ስልክ እደዚህ ሆኖብኛል መፍትሔ ይኖረው ይሆን
#1😊
Ayiseram
የኢትዮ ነው የሄማ
ሰላም ደወልከፉለግንሳ
አላስርልኝ አለ
አይሰራም ሳኡዲ ነበርሁ
ኢሞ ሀክ ለመረግ በረቃት ንጋረኚ ዉንድሜ በታረፈ በረታ
yemtilekachewn videos hulem ayalehu yimechih!!! gin ye 1 sew or endaydewlbn yemnfelgewn sew bicha maged yichalal wey??? maletm ke black list wuch behone menged...
ግንኮ መሴጅ አይመጣም
አወ
ማታቀውን ብትጠይቅ ዝም ብለህ ኮፒ ፔስት ከምታረግ
እረ በአላህ የሳውድ አሳዩኝ
ይህሜኮ ለሳዉድ ይሆናል
@@dgdg8803እርግጠኛ ነሽ
እኔጋ እየሰራ ኣደለም
ለኔም አልሰረ😊
*21#አይስራአለኝ።ሊላካለህእብክ
ዉሸታም መቼ ይሰራል
እባክህ ወንድሜ ስሞክረው አል ክፍት አለኝ
wshet nw😢
ኢሞስ
አይታህ መልስልኚ ዉንድሜ
‘ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን’
th-cam.com/video/QsKwBU5SGmM/w-d-xo.html
አፓ
Nop, you're fooling the ppl when you forwarded, the call will forwarded to the number that you entered 😡 silly. guy don't use this your call Wil forward to other number
ሙዚቃው ምንድነው? ከብት ሁላ
ውሸት ነው አይሰራም
YUP😢 Lier!
በደንብ ይሰራል እኔ ምስክር ነኝ
@@ymisrachdana atketakeri mama beteleyaye silk mokrewalew ayiseram weys lene bcha new slsera yalegn gud
ወድሜ እኔ ስደውል ይስራል ቤተስብ ሲደውሉ ቀጥታ አይስራም ጆርዳን መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ
❤❤❤❤❤❤