ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብቹ አላህ ይጠብቅህ!!! ጥራት ያለዉ ህይወት ለመላዉ ኢትዮጵያውያን ይገባቸዋል ብለህ ስለምታምን ነዉ እሄ በአጋጣሚ የመጣ ስብእና ሊሆን አይችልም!!! እንደ አቶ ዮናስ ያሉ ቅን ኢትዮጵያዉያንን በማስተባበር በዜጎች ህይወት ላይ እንዲህ ትርጉም ባለዉ መል ኩ አዎንታዊ ተፅእኖ ማምጣትህ በሃገሬ ነጌ ላይ ያለኝን ተስፋ ያለመልመዋል።
ሁሌም እግዚአብሔር አምላክህ ይቅደምህ። ወላጅ ቤተሰቦቼ የተሰጣቸው ያህል ነው የተሰማኝ።
በጎነት፣ መስጠት፣ ፍቅርና አንድነት ፥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አብይ እድሜ ይስጥህ የኔ መሪ
Amazing work!❤❤❤ 👏 👏 👏
Exceptional performance by the construction company that built this project!! Thank God for making this possible!! Our great leader, Dr.Abiy Ahmed , your heart is in the right place!! God bless you and your family!!
God bless ABICHU'YE ... God bless ETHIOPIA'YE !!!
God bless our great PM Abiy and shield you from so many envious enemies!
May Allah bless and steadfast you Dr Abiy. Your millions of people are with you.
አቢቹ የኔ መሪ ሺ አመት ምራን 🙏🇪🇹🤚
ማሻአላህ መሪያችን አላህ ይጨምርልህ እረጂም አመት ኢትዩን ግዛት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏
በሰዎቹ ጫማውስጥ ሁነን ካላየነው አይገባንም ።እንኳን ደስ ያላቹ 🙏🙏🙏
የአብቹ ማንነት በኛ በአዋሬዎች ላይ ባለው አቋም ያስታውቃል የመርህ ሰው ታሪክ ቀያሪ መሪ አላህም እኛ ደሃ ኢትዮጽያውያንም ከጎንህ ነን
የኔመሪ ቤት ገቢ እጂ ቤት አፍራሽ አየደለም ተገሱ ከፈጣሪጋ ሁሉንም ጠላቶቹን አሸንፍ እናንተንም እኛንም ያኮራናል አንቀን ፈጣሪ ረቶን አብረንህ እሰራለን እናም አብረንህ እቆማለን ባአላማህ እስከዛው በሩቁ እናደንቅሀለን አላህዬ ይጠብቅህ
💚💛❤🙏🙏
መረዳት ለሚችል ሁሉ እናት የሆነ መሪ ታድለናል
መንግስት የስልጣን እድሜ እንዲረዝም ከፈለገ ደሀዎችን ያግዝ ይንከባከብ