It's not professional, he has to investigate how the system works. I have used the system and the system cannot be tricked without paying, the system makes your request active once you pay on telebirr. how can it be changed to paid without having proper transaction information.
I think they are making NGO business or family business...this is public service..is not for individuals... thanks fana broadcast corporation go forward find out more 👍👍
Yeah, find out more. more investigation and more details. The person being investigated cannot even speak Amharic, ask IT and Finance guys. He even didn't understand that you're accusing him.
How was the client's bank statement (260 transactions) from CBE obtained without proper authorization, such as consent or a court order? 🤔❓Further investigation into CBE's client confidentiality practices is warranted, regardless of whether the case was fraud or not. 🧐❗
Well done to Fana's investigation team for your wonderful outcome. Nonetheless, have you brought those responsible staff members to justice and what has happened to the money that went to wrong pockets. The victims should be reimbursed by the organisation regardless.
Every government school has splited in two sub school. One for afan Oromo, one for rest. The first get better service than the second. Please check this unequal and ... service
Unqualified Galla and Muslims is the new requirement of his gh position in tragic Ethiopia. From the finance minister to lower level you’re ok as long as you’re Galla and Muslim don’t worry everything is your;( That’s the reason this Galla extremists narrow minded regime will fall!
Amazing their is no privacy in Ethiopian financial services how can you check someone's bank account with out the owners consent or court order... you're also breaking the law you aren't different from them
ፋናዎች👍👍👍,እባካችሁ በየክፍለ ከተማው ሁሉም ዲፓርትመንት ያለውን ችግርና የተገልጋይ እሮሮ አጋልጡልን
Professional investigative journalist, Mollito Elias, may God bless you.
It's not professional, he has to investigate how the system works. I have used the system and the system cannot be tricked without paying, the system makes your request active once you pay on telebirr. how can it be changed to paid without having proper transaction information.
እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ይቀጥሉበት
I appreciate all of you and keep continuing.
You got the point
ፋና ማዲያ ኮርፖረሺን የምርመራ ጋዜጠኞች እዉነተኛ ጋዜጠኛ ባህሪህና ስነምግባር ያላቸዉ መሆኑን እያሳዩ ነዉ። ፋናዎች በርቱ ጠንክሩ በኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ መመርመር የምገባ ዉስብስብ ችግሮች አሉ። ቀጥሉበት!!
በቲክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካላወቁ ስራዎን ይልቀቁ! ፋናዎች የኢትዮጵያ መዥገሮችን ንቀሉላት። እናመሰግናለን!
ፋና እናመሰግናለን ሌቦችን ስለምታጋልጡል!!
ኦ ፋና በርቱ እሄ ለህዝብ ሚከፈል መሷት በርቱ❤
ፋና ምርመራ በርቱ ።
ፋና ምርመራ በርቱ ፖሊስ ባያግዛችሁም ለህዝብ ብላችሁ ቀጥሉበት።
በየመስሪያ ቤቱ ስንት ፈጣጣ አለ ወይ ጉድ
ለማንኛውም ፋና ምርመራ 👍👍👍
😅
ፋና እናመሰግናለን
your are good in making question that requiered from investigatory journalism.keep it up👋👋👋👋
ጎበዞች በርቱ ሀገራችን ኢትዮጽያ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን።ወደ ክልልም ብትወርዱ ለጆሮ የሚከብድ ነገር ትሰማላችሁ ብዬ እገምታለሁ።
ይሄ ነገር በየትኛውም የመንግስት መስሪያበት ያለ ጉድ ነው ፡፡ አዲስ ነገር አይደለም ግን እንደዚህ አይነት ምርመራ መኖሩ ግድ ነው ፋና በርቱልን፡፡
Fana የእውነት ሚድያ በሥራችሁ ኮርቻለሁ ቀጥሉበት ከጎናችሁ ነኝ።
በጣም ድንቅ የሆነ ፕሮግራም ነው። ለካ ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው የሚያስብል! ግን እውነት እነዚህ ሁለት ሶስት ወጣቶች በምን አቅም ነው ያን ሁሉ አይደለም ለማሳሳት በትክክለኛውም መንገድ የማያስኬደውን የኢትዮጵያ መንግስት መስሪያ ቤቶች ቢሮክራሲ አልፈው ይኽን ሊፈጽሙ የሚችሉት ? በበላይ ፈቃድ እንጅ! ብቻ የትንንሾቹ አሳዎች መጋለጥ ዋነኞቹን ትልልቆቹን አሳዎች ያስበረግግ ይሆናልና መልካም ነው! ቀጥሉበት!
Good work keep it up...... Thanks Fana.
ፋና ምርመራዎች እናመሰግናለን ግን ለምን ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለምን ብቅ አትሉላቸውም
የግዢና ፋይኖንስ ሀላፊው እጁ አለበት
ፋና ምርመራ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ገና ብዙ ጉድ ታሳዩን አላችሁ ነገር ግን እስከ መጨረሻው ድረስ ሂዱበት ፍርዱንም እንጠብቃለን ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ።።። ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤትና ተቋማት መገምገም አለባቸው ።።። እናመሰግናለን🎉🎉🎉
It's great program 👍
FANA TV
The best broadcast in #Ethiopia
Bravo FANA
እንደዚህ ተዋርደህ ተልከስክሳችሁ ከምትበሉ ብትሞቱ ይሻላል። ፋናን እና ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም 👍
❤❤❤
ቀጥሉበት
የፋይናንስ ሀላፊው ግን???
ይህ የምርመራ ውጤት ሲስተሙ ያለበትን ክፍተት ለመሙላት እንደ ግብአት ይጠቅማል። ወጣት ባለሙያዎቹንም በሥነምግባር ተከታታይ ሥልጠናና ተሃድሶ በመስጠት የተሻሉ የህዝብ አገልጋይ ማድረግ የተሻለ ይመስለኛል። ከሥራ ማባረርና እስከ አሁን ሲሰጡት የነበረውን መልካም አገልግሎት ከግምት ውስጥ ያላስገባ የማያንፅ ቅጣት ለተተኪዎችም ጥሩ አይመስለኝም።
ወንድ ከሆነቹ እስኪ የመንግሥት አካላትን ጠይቁ ህዝቡ ብዙ ጥያቄ አለዉ
I think they are making NGO business or family business...this is public service..is not for individuals... thanks fana broadcast corporation go forward find out more 👍👍
Yeah, find out more. more investigation and more details. The person being investigated cannot even speak Amharic, ask IT and Finance guys. He even didn't understand that you're accusing him.
thank you fana bc
ምርመራው ጥሩ ነው። እኔን ያሳሰበኝ ግን ፋና በምን ህጋዊ መሠረት ነው በተጠርጣሪ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ የገባውን ገንዘብ ማረጋገጥ የቻላችሁት። ከግለሰቦቹ እውቅና ወይም ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያገኛሁት እንዳይሆን። ይህ ካልሆነ ግን ከግለሰቦቹ ጥፋት ይልቅ የእንነተና የንግድ ባንክ ጥፋት የከፋ ነው።
እኔ እኮ ብዙ የሰረቁ መስሎኝ ነበር ።ይሄ እኮ የዋህነት ማገዝ ሙስና አይደለም ።
Antem lebenet tedegefaleh malet new?
Please ask them how the system handle the payment. Did the system provide service without checking the payment.
ጋዜጠኛው ባየመጣ ዘላለም አያዩም ማለት ነው፡፡
ስንት የሚዘገንን የተደራጀ ሙስናና ወንጀል በሚሰራበት ሀገር እነዚህ ምስኪኖች ላይ አንዲህ ማድረግ ምን ማለት ነው? እስቲ ከባብድ ነገሮች ላይ ስሩ ::
ተወደደን ተጠላ ሙስና እና ሌብነት በግሩፕ ምናልባትም ሙሉ መስሪያ ቤቱ ነው የሚሰሩት:: እነዚህ ሰዎች ደግሞ መንግስት ሳይሆኑ ከህዝቡ የወጡ ሰዎች ናቸው😊
50 ብር በአካውንት ተቀበላችሁ እያልክ እንደትልቅ ነገር ከምታወራ ወንድ ከሆንክ ለሚ ኩራ ክፍለከተማ አትሄድም? በግልፅ የሚያስተናግዱህን የህዝብ ሸክሞች ታገኝ ነበር ፦50 ብር በጥሬው ወይስ በአካውንት እያልክ ከምትርመጠመጥ ማለቴ ነው።
ከላይ እስከታች ድረስ አንድም የሚናደድ ሰራተኛ አላየሁም:: ጭራሽ ጋዜጠኛውን ተጠያቂ ሊያርጉት 😂😂😂😂😂
ስራችን ትራንስፓረንት ነው 😂😂😂
ሰው እንዳይገላታ ወደ ግል ባንክ አካውንት ለጊዜው ያስገባሉ..... ደስ የምትል ምክኒያት...
ጎበዝ ግን የመሬት ጉምሩክ ብድር የመሳሰሉት አካባቢ ተለቅ ብለው ያሉ ከባድ ዝርፍያ ብትከታተል መንግስትንም ህዝብ ታግዛለህ:: በርታ
ወይኔ ሀገሬ ማንም እየተነሳ የሚግጣት
የሚያኮራ የሕዝብ አይኖች ናችው
እርምጃውንስ ብታሳውቁን
ም/የዘርፍ ኃላፊው "" እኔ ኦዲተር አይደለሁም ማለት ምን ማለት ነው...ተቋም ለመምራት** ኦዲተር** መሆን ግድ ነው እንዴ???"""😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮
መጀመሪያ ሲይስተሙ እንደት እንደምሰራ ብታዉቁ ጥሩ ነው፣ ገንዘቡን ወዴ ግል አካዉንቱ ካስገቡ ቦኋላ ከግል አከዉንታችዉ ለአገልግሎት ስለሚከፍሉ ነው። ምክንያቱም አንዳንድ ተገልጋዮች ቴሌ ብርም CBE birr ም የላቸዉም ። ፕሮግራም ሰርታችሁ ሰዉን አታደነግሩ!!!
It’s very sad what’s happening in Ethiopia, but you have a big fish to catch.
የመንግስት ገንዘብ ለታለመለት አላማ ማዋል ሃጢያት የሆነባት አገር ያሳዝናል ስርነቀል የሆነ ለውጥ ያስፈልጋል መንግስት እርምጃ ይውሰድ።
ፎቅ በአደባባይ የተሰረቀው ላይ ምትላላቹ
Mollito betam new miwodih be fana radio tiyakena melsi new mawokih
ኢሚግሬሽን አትሄድም አህያውን ፈርቶ ዳውላውን
50 እና 100ብር ሰረቁ ብለህ እንደው ጊዜህን አባከንክ።በሚልየን የሚሰርቁትን፣ ትልልቆቹን ለምን አትሞክርም? ለነገሩ ተወው፣ ሰው ባለው ነው ሚሸናው፣ እንደ አቂሚቲ ሞክረሀል
ተፈራ እና ፍቄ
ፍቃዱ ቅርብ ዘመዶች ይመስላሉ።😅😅
How was the client's bank statement (260 transactions) from CBE obtained without proper authorization, such as consent or a court order? 🤔❓Further investigation into CBE's client confidentiality practices is warranted, regardless of whether the case was fraud or not. 🧐❗
እንደኔ ሀሳብ
ጋዜጠኛና ሚዲያ እንዲህ ሀላፊነታቸውን ከተወጡ የህግ አካሉም የራሱን ሚዲያ አዘጋጅቶ ምርመራውንና ውጤቱን እኛ ህዝቦች የምናውቅበት መንገድ ቢፈጠር መልካም ነው ::ለግልፅ አመራርም ለሌሎች መማሪያም ጥሩ መንገድ ነው::
የፋና ምርመራ ቡድን ብዙ ጆሮን ጭው የሚያደርጉ ሀገር በዝባዥ ግለሰቦችን አጋልጧል አሳይቶናል::
ከዚያስ?
ምንም አልሰማንም ስለውጤቱ ::
ጃል የምርመራና የህግ ቡድን አስቡበት አሰሙን አሳውቁን::
አለበለዚያ ውሀ ቢወቅጡት እምቦጭ ነው::
ፋና ምርመራ ቡድንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
ቴሌ ብር ለሌላቸው በ20 ብር ኮሚሺን መተባበራቸው ነው ወይስ ሌላ የሰሩት ነገር አለ? አልገባኝም።
😢😢😢😢
Well done to Fana's investigation team for your wonderful outcome. Nonetheless, have you brought those responsible staff members to justice and what has happened to the money that went to wrong pockets. The victims should be reimbursed by the organisation regardless.
ጥቅሙ ምንድ ነው የምርመራው ለምሳሌ በደቡብ ክልል እና በአዲስ አበባ በርካታ ሙስናዎች ተዘገበዋል ውጤት የለም
wowuuu er lebenet hageritun ceresaaattee
ምን ያረጋል በዚህ አቀጥሉማ
ቀበሌ አትሄድም መሬት አስተዳደር አትሄድም
social minamin kirakinbo ለምን አስፈለገ ሲጀምር?
የነበረውን ትርምስ ያረጋጋል ከሚል ነበር ነገር ግን አሰሪዎቹ እውቀት አልባ ሆኑና ሌባ ቀጥረው ይኽው አየነዋ😮
Every government school has splited in two sub school. One for afan Oromo, one for rest. The first get better service than the second. Please check this unequal and ... service
አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ😊
የፌድራል ተቋም ላይ እንዲህ ከሆነ እንግዲህ የታችኛው መዋቅሮች ላይ ስልት እንግዲህ
Yasazinal sint yihone yeshekelute
ያሳዝናል ስራ ሰራን ካልን ታድያ ምንድን ነው?ይኸ እኮ ስራ ሳይሆን ጥፋት ነው😥
The Miktlu director is arrogant and he lacks the basic knowledge of leading an institution
50 ብር አስገባህ በለህ ሙስና አይክበደም
They Thought the system was God , plus it is a new system so it is expected that some will try to take advantage
እደዚ ስጋት ፍጠሩባቸው ልበ ነው ቅቤ የጠጣው የምር
Ye tederaje zerefiya nw
Hagere be corruption alikalech
አቦ አንበሳ ጋዜጠኛ ነበርክ። ፋና አይገባህም ነበር
What a joke. How do they go operational without control???
ሲጀመር ያልተማረ ነው እንዴ የምታገለግሉት እናንተ ሲስተም የምታሳዮት ማድረግ ያለበትን መስፈርት በመለጠፍ እና ቴሌግራም ገፃቹህ ላይ ሲመጣ አሟልቶ መምጣት ያለበትን አንብቦ ይረዳል እኮ
You/ your program consistently pursue petty corruption while giving grand corruption ( unless and otherwise it is politically motivated )a blind eye.
🙄🙄🙄🙄 finally ??
Anchi mert sew
Jail
enazeh sewoch erasechw mefeten alebechew mekaneyatum yemetakamuten system ba agebabu admin maderg kabadechew.....
Unqualified Galla and Muslims is the new requirement of his gh position in tragic Ethiopia. From the finance minister to lower level you’re ok as long as you’re Galla and Muslim don’t worry everything is your;(
That’s the reason this Galla extremists narrow minded regime will fall!
I see that inferiority complex in your comment and don’t be stupid enough bro
Keyboard warrior.
Leba new sewyew erasu
ዛሬ ህዝብን እንዲህ የሚበሉትን ከመታገል ታማኙን መሪ የመዋጋት ክፋት አብይን ከምትዋጋ እነዚህን ተዋጋ
No yeteset yetimihirt masreja (aglglot) ke gebi ga balance odit madreg neberebachew Hulum lieboch nachew share slemiadergu enji “it is simple mathimatics
Amazing their is no privacy in Ethiopian financial services how can you check someone's bank account with out the owners consent or court order... you're also breaking the law you aren't different from them
How do you known whether he has legal letter to do so, you are also one of them
አዲስ አበባን ያክል ትልቅ ከተማ በሰገጤ ሰራተኛና ሀላፊ ተብዬ አግመሙት - ነቄው የአዲስ አበባ ልጅ የት ሄዶ ነው????