ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ ለዚህ ቻናል አድስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ሀሳብ አስተያየት እንድሁም ጥያቄ ካላቹህ ኮሜት ፃፉልኝ
የሸበካ መዚጊያ ታውቅ እደሁ የ20 ሪያል እየቆረጠብኝ ስሞላው
እናመሰግናል ወድምዬ❤
እወነቱን ስለተናገርክ በጣም አሪፍ ነህ
አመስግናለሁ ውንድሚ
በጣምእናመሰግናለን❤❤❤❤❤
የ8ቀን መጃን ይቆርጣል ያን ለማስተካከል እሪሳላዉን ሁሉ ዘግቸዉ አረፋኩ
Y15 መዝጊያውን ንገረኝ😢
ከዛው ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ
@@khalidApp1እስኪ ሊንኩን ላክልኝ
እናመሰግናለን ወንዲም
VB3 መዝጊያውን ነገረኝ ካሌዶ አስቸገረኝ እየመጀነብኝ ደግሜኮ 20ቀን ሰርቶ ይሰጋል ወር እንካ አያስጠቅመኝም
ከሸሪካው ላይ ደውል ንገራቸው ይዘጉታን
ዐሰላም ቤተሠብ ሠዋ ሸሪሀ በራሡ እየመጀነ አሥቸገረኝ መፉትሄ እንዳለህ በአላህ ንገረኝ
ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ
@@khalidApp1 ሸሪሀየ ሠዋ ነዉ ከላይ ያሣየኸን የዘይን ሸሪሀ ነዉ ለሠዋ ይሆናል ወንድም
ወንድሜ እኔ በፊት የ115 ብር ነበር የምሞላዉ አሁን በራሱ እየመጀነ አስቸገረኝ ካወክ ንገረኝ ሸሪሀየ ሰዋ ነዉ 😢😢
ዐራሡ የሚመጅንብሽ መፉትሄ ነግሮሽ ከህነ ንገሪኝ እህት በአላህ ለሣዉዲብቻ እየመጀነ አሥቸገረኝ
@@ማሽላኑርየ አልነገረኝም ኢንሽ አላህ እሚነግረኝ ካገኘሁ እነግርሀለሁ ወንድሜ የእኔም ለሳዉድ ብቻ ነዉ እየመጀነ ያስቸገረኝ
@@ማሽላኑርየ ግን የሰራዉን ቪደወ አይቸዉ ነበር ሜሴጅ ዉስጥ ከላ 800444 ብለህ ፃፍ ከታች D ብለህ ፅፈህ ላከዉ ከዚያ ሚሴጅ ይላክልሀል ያቋርጡታል ብሏል እኔም ልኬዉ ነበር ግን ካርድ ሞልቸ አልሞከርኩትም ቅርብ ቀን ስለነበር የሞላሁት ኢሽ አላህ ካቋረጠልህ ሞክረዉ
@@HawaHawa-n3x ይሄ ብር ለሚቆርጠዉ ነዉ ራሡ ለሣዉዲብቻ ለሚመጅን ነዉ እህት
የዘይን 20 ብር ሸበካ ሸብኬ በራሱ እየቆረጠ እቢ አለኝ ማስቆሚያ አስኪ ንገረኝ
በዚህ መልኩ ሞክር እንቢይ ካለ ቀጣይ ሌላ አማራጭ የሰራሁት ቪዲዮ አለ
ካሊዶ ስለመጣክ ደስስ ብሎኛል
እሙየዋ🍓
አሠላሙ አለይኩም እኔ ካርድ ስሞላ ሽበካ ያወርድብኛል እደት መዝጋት እቺላለሁ ወድማችን
ወንድም ኧረ የነ የ50ብር እየመጀነብኝ ነው 6ጅቢ ኢንተርኔትና 60ደቂቃ ነው የሚመጅንብኝ ወላሂ በጣም አስቸግሮኛል ንገረኝ
ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ይሱን አይተህ ዝጋው
@khalidApp1 እሽ
ሰላም አሊኩም ወድም ማሻአላ የምትለቃቸው ቢደወች ጠቃሚ ናቸው በርታ ወደም 30 ብር እየመጀነብኝ አቀተኝ ንገርኝ በአላህ
ወድሚ በአላህ 10ብር በራሱ ግዜ እየሞ አስቸገረኝ
አችሥታዲለሺ እኔደሞራሤ እየሞላለሁ ሣልደዉልበትእየወሠደብኝአቃተኝካረዲመ ሙላትሠልችቸተዉኩት
የኔ 15ብር
እረበአላህ የ35እየወሰደብኝነው ለሶስትና ላአራትቀን የመሥመርም የሸበካም ደቂቃብቻነውየሚሠጠኝ እንደትነው😢😢
እናመስግናለንንንን❤
ሸበካ በራሱ እያሰረብኝነው NX2 እዴት ላቁመው መልስልኝ
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ
እናመሰግናለን
ሰላም ወሌኩም ያታስልክ ካኔስልክ አድ አይናት ናዉ ቢላስቶሪ ያሚሳራልሃ ካሆና ኢዴት እዳሚራ ኔጋራኝ ያኔ አይራም
ፕላስቶሪይ አይሰራም የራሱ አፕ አለው
እባክህ ውድሜ መልስልኝ እሄንን (VB1) እንዴት ላቆም አስቸገረኝ እርሱ ይማጅናል
እሽ ቀጣይ ቪዲዮ አሳያለሁ
@@khalidApp1 እሺ
ወድሜ የ65 ብርሥሞላ እራሡ እየመጀነ አሥቸግሮኛል ሣዋ ነዉ ሢሜ መላ እዳለህ
Stc አፕ አውርደህ እዛ ላይ ዝጋው
ወድሜ የ12 ብሩ ሸበካ እጠቀም ነበረ እንደት ልዝጋው ??????????????????????
ወላሂ እኔምነኝ ምንእደማረገው ግራገብቶኛል😢
ወድሜ ሸሪሀየ ተሠርቆብኚ ነበር እና ለመዝጋት ፈልጌነበር እዳታልፈኚ በአላህ ንገረኚ
በኢቃማ ከሆነ ከሸሪካው ደውለህ ማዘጋት ትችላለህ ያለ ኢቃማ ከሆነ ማዘጋት አይቻልም
ጃውይ የቀረንን ደቂቃ ለማወቅ ሥት ሥትነው
ጃዊ ሸሪሀ ይዠ አላቅም እስኪ ጠይቄ እነግርሽ አለሁ
NX2 መዝጋት እንዴት ነው ንገረኝ አሁን ካርድ ላስገባው ነው እብክህ 😢😢😢
ለዘጠኝ ሀምሳ ዘጠኝ stopunsube ብለው ይላኩ
አልገባኝም@@khalidApp1
1GB በ15ብር ለሰባትቀን 404መጂኘ ብሬን እየቆረጠ አቃተኝ ፕሊስ እዳየኸው መልስልኝ መጃን ማሰር አልቻልኩም
እኔሞክሬዉነበር አላሥቆመልኝምግን አልዘጋዉም መጀነብኝ በራሡግዜ
ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ሌላ
ወድሜ ዘንነበረኝ መጃን አያወርድም ካወቅ ንገረኝ በናትህ
ሜሴጅ ካልመጣ አይመጅንም
እናመሰግናለን 👏
የዘይን Nxየሠበቀመዘጋ ሸበካ
የሸበካውን ማሥቆሚያ ሥራልን ወድሜ
ወንድሜ ዘይን ሴም ካራድ ነው ያለኝ ግን በመጃን ሰው ማገናኝት አይችል እዚህ ለዚህ እንደት እንደሆነ አሳየኝ ከይቅርታ ጋ❤❤
አድስ ከሆነ አያገናኝም
ወድሜ ሳየሐን ለኔ አላመጣ አለኝ VB1👈 የዚህ እራሱ እየመጀነ በጣም አስቸግሮኛል እዴት እዳይመጅን ላድርገው አትለፈኝ በአላህ
ከዛው ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ ሌላ
ሞባይሌዉ እቢ ብሏኛል
ዘይን 20 ብጣቃ አለሁ አልመጂንልኚ አለ ምን ላርግ መልስልኚ እየመለሰብኚ
እረ በናትሕ የአንድቀኑን መዝጊያ 😢😢😢😢 ንገረኝ በዘይን ወደየመን መጅኘ ነበር አሁን በምን ልዝጋው😢😢😢😢😢
Ws wr wb endat naw ya vois mazgat yamichilaw 30 ant endalakaw enbala
Vois እሚባል ሸሪሀ ነው
@@khalidApp1 ya Zain war yamimajinaw ba salsa riyal barasu gize yemajinal
ከልድ ሰለምነክ የዜን ሸሪየ የስራአምስት ሪየል የ24 ሰኣት ደተ መጀን ለመቆም 😢ቢልስ እንደተልፈኝ😢
ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ መጀመራ ላይ
ወድሜ የኔ 13ብር እየመጀነ አስቸግሮኛል እባክን መዝጊያ እዳለው ንገርኝ ነጋ ነጋ ሰለቸኝ😢
እናማሳግናላን ዋድማችን እስቲ ያሳዋንም ብታሳያን እያቆራጣ ኣዛ ኣርጎኛል
ዘይን 20 ብጣቃ አለሁ አልመጂንልኚ አለ ምን ላርግ መልስልኚ
Y15መዝጋ ሥትነዉ
ወድሜ በአላህ ንገረኝ መጃኑ እያለ ዘግቸው በዛው አልመጅን አለኝ አትለፈኝ
ያነንው AC1006 ብለሽ ላኪው ይመጅናን
NX2 ማቋረጫውን በአላህ ታቀው እደሆ ልቀቀው
ዛሬ ማታ አድስ ቪዲዮ እለቃለሁ
ለዳታማ ቆሚያ ካወቃችሁንገርኝ
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ካርድ ከተሞላ ብኋላ ኮከብ አንድ ስድስት እና ስደየስት መሰላል ብለን ነው የምንጠይቀው ከዛ ይሳባችን እናወቀዋለን አደል እኔ አልመጣልሽም ብሎኛአል ወንድሜ አስረዳ ለምሳሌ ከደወልኩ ብኋላ ስጠይቅ አይመጣልኛም የብሩ መጠን በእግሊዚኛ ፁፍ ይመጣልኛአላ እስቲ አስረዳኝ
እስኪ ነይ በውስጥ ቴሌ ግራም Khalid app በይ
@@khalidApp1 ፒሊሥ አሁን ይሠራል ወይ ማሥቆምያው
ዋይ Y25አብሊ ኪሽን አሣየኚ ሚሤጂ ልኮልኛል በአላህ❤❤
HA tunnel
ሳላውቅ መጃኑ እያለ ተጠቅሜው ዘጋብኝ ምን ላድርግ
ወድም እስኪ ሽሪችን ታስሮብነ ነው እደት እሚፈታ ንገርን ካወክ😥😥😥
ሲደውልበት ምልስ ነው የሚያረገው
ነይ በውስጥ ካሊድ አፕ ብለሽ ሰርች አርጊይ እና ነይ ፌስቡክ
ያሳየኸን የዘይን ነዉ በአላህ የሰዋ አሳየን
የዘይን ነው ከላይም ሌላ ቪዲዮ አለ
@@khalidApp1 በአላህ የሰዋን አሳየን
አረ ሀቢቢ Y15 እደት ነው እማስቆመው እራሱ እየመጀነብኝ ነው ሳልፈልገው እደው ተባበረኝ
እሽ መርሀባ
እኔደሞበየሳምቱ5ብርእየቆርጠብኝአስቸገርኝመልስልኝ
ሸበካ እያለው በላዩላይ ያወርዳል ድጋሚ መልስልኝ ቶሎ የ25ብር ሸበካ አለኝ ብሞላ መልሶ ያወርድ ይሆን
ኖ ሳያልቅ አይሞላም
አህለን
ዘይን ካርድ አልሞላልኝ አለ መፍትሔ ካለዉ😢
ዘጥኝ አምስት ዘጠኝ ላይ ደውለሽ ሙይ
@@khalidApp1 እሽ አመሠግናለሁ
እረ ለኔ አትለፈኝ መጅኘ የተረፈዉን ብር አላገኘዉም እየወሰደብኝ ነዉ😢😢
አረ ወንድሜ ሞባይሌ ሸሪሀዬ በየቀኑ 2ብር ይቆርጥብኝል ደሞ ኢትዮ ለመላክ ፈልጌ እንደዱሮው አይልክም እባክ አንድ በለኝ እመጅናለሁ ብዬ ሳስብ ከወዲህ ባዶ ሆኖ አገኘዋለሁ 😢😢😢😢
እሽ ቀጣይ ቪዲዮ
የራስን ኮሚቴ እድት አርጊ እደምከፍተው አሳየኝ የዘን ስሚ መቁርጡን አያቆምም
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዎ
ዋለይኩምሠላምአህለንንንወድም?????አለኝላይክአልታይሢልእደትአርጎነውእድታይየሚደረገውወወወ
ምን አልሽኝ እህት አልገባኝም አባባልሽ
👍ላይኩአልታየኝአለነውያልኩህወድምጀዛኩሙላሂኸይር
ይሄ ልጅ ያለውን መጃን ከሞከርኩ በኋላ ይሄው የቆረጠብኝ ነው
ቀጣይ ቪዲዮ አለ ብዙ አይነት ነው መዝጋው
የዘጋነዉን እደት ነዉ መፍታት የምንችለዉ
አረ የኔም ዘግቸው ኣሁን ኣልመጅንም ኣለኝ መፍተሄ ካገኘሽ ንገረኝ 🥺
ኧረ አድ ጥያቂ ልጠይቅህ በናትህ አኔ በዘይን ሸበካ ሸብካ እቢ አለኝ የመጀኩት VB3T ብየ ነው
HA tunnelይሰራን
የሰዋ ካለህ አሳየን 🥰🥰🥰
እዛው ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ
ኧረ ወንድሜ የ20ቀረ አሳየኝ ወረደ ከሞላ 20 ይወስዲብኛል😢
ቀጣይ ቪዲዮ አለ የሰራሁት ይሱን አይተው ይዝጉት
ወንድም Y15ማቋረጫንገረኝ
እረ የወሩን ንገረን በአላህ
እኔ እንቢ አለኝ ወንድም
እኔ ሰላሳብርነው እሚሞላብኝ
የስዋስ እዴት ነው ወድሜ
ከላይ አለ
@@khalidApp1 ላ በመቶ አስራ አምስት ሞልቼ ሁሌ ይመጅንብኛል ወላሂ አሁንም ካርድ ይዤ አልሞላሁም አትለፈኝ ስራልኝ ቪድዎ
@@ራቢይዪቱብነኝየረሱልወዳጅ የንስት ልትሞይ ፈልገሽ ነው ታዳ
@@khalidApp1 እንዳይመጅን መዝጊያ ንገረኝ መመጀን አልፈልግም
የኔ ዳታው አልሰራ ብሎኛል እባክህ ንገረኝ
ቴሌ ግራም ላይ Khalid app ብለሽ ሰርች አርጊ እና ነይ
❤❤
የ 40 እባክህ እየቆረጠ ኣስቸገረኝ
የአርባ እስኪ ቆይ አይቸ ቪዲዮ እሰራለሁ
መፈቻዉነገረኚ
ከዚሁ ቀጥሎ አለ
እረ የዳታውን ንገረን
የሞባይሌውን አሳየን
የ20 ንም ኣሳየን ወንድም
አይዘጋም ሞክሬዋለሁ
ተሸግርአለሁልሞክረውእስቲ
የዳታውስ ስትስትነው
አለሂሳብማረግበዘይን
አንድ ሀያ አንድ በኮኮብ አጥረሽ
@@khalidApp1 እሸ
መጃንሥፈልግሥወድሜአሠየኝ
የዋይ 15 ንገረኝ
ከላይ መጀመራ ቪዲዮ ላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ
Wawrwb
መፍቻውስ
እኔእቢአለኝ
ሌላ አማራጭ አለ የሰራሁት ቪዲዎ ከላይ
@@khalidApp1 አመሰግናለሁ ሁቢቢ
ስታስረዳ አታስረዝም 😡
እሽ ይቅርታ
CA1006
ዘይን 20 ብጣቃ አለሁ አልመጂንልኚ አለ ምን ላርግ መልስልኚ እየመለሰብኚ ነዉ ንገረኚ
ተቆርጦ እንዳይሆን
ካሊድ አፕ ብለሽ ነይ በፌስቡክ ሜሴንጀር የሀያብር ምን አይነት መጃን ነው አልገባኝም ነይ በውቅጥ

ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ
ካርድ ከተሞላ ብኋላ ኮከብ አንድ ስድስት እና ስደየስት መሰላል ብለን ነው የምንጠይቀው ከዛ ይሳባችን እናወቀዋለን አደል እኔ አልመጣልሽም ብሎኛአል ወንድሜ አስረዳ ለምሳሌ ከደወልኩ ብኋላ ስጠይቅ አይመጣልኛም የብሩ መጠን በእግሊዚኛ ፁፍ ይመጣልኛአላ እስቲ አስረዳኝ