ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሚስቱን ለኡምራ ልኮ ስትመለስ ያጋጠማትን ተመልከት || ከእንደዚህ አይነት ወንድ ይጠብቃችሁ እህቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2022
  • ሚስቱን ለኡምራ ልኮ ስትመለስ ያጋጠማትን ተመልከት || ከእንደዚህ አይነት ወንድ ይጠብቃችሁ እህቶች
    የወንዶች ጉድ
    የባለጌ ወንዶች ገመና ሲጋለጥ
    ሴቶች ተጠንቀቁ
    ቪዲዮ ስትለቅ ማሳወቂያ አልመጣ አለን ለምትሉኝ ቤተሰቦቼ
    ሰብስክራይብ ካረጋችሁኝ አንሱት እና በድጋሚ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደውል ምልክቷን ተጫኑ
    ሰበር መረጃ
    ልዩ ፕሮግራም ሰያ ቱብ
    አዲስ ነሺዳ ተከታታይ
    ሰበር ዜና ኮሜዲ ኢትዮጲያ
    አብይ አህመድ
    ፕራክ አዲስ ፕራንክ
    ትረካ
    #ሰያ ቲዩብ
    የቤትስብ
    ጨዋታ
    እረኛዬ ክፍል ቲዩብ መስገድ ተከለከለ
    ተማሪዎች
    ማሳጅ ቤቶች የሚሰሩት ግን ለምን
    በ አዲስ አበባ ውስጥ ዋና ዋና የመንግስት ሀላፊዎች መንግስት እርምጃ
    መሳጭ ኣሪክ መሳጭ ትረካዎች
    Breaking information
    Special Program
    New Nashida Series
    Breaking News Comedy Ethiopia
    Abi Ahmed
    Prank New Prank
    Narrative
    #seya Tube

ความคิดเห็น • 601

  • @amirulove6196
    @amirulove6196 2 ปีที่แล้ว +43

    አይይይይ ሰይድ ዛሬስ የተናገርከው ታሪክ የኔን ታሪክ መሰለኝ ከነዚህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን አላህ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅርን ይስጠን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +48

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    👍👍👍👍✅✅

    • @user-hf2gx1kj2o
      @user-hf2gx1kj2o 2 ปีที่แล้ว

      صلي الله علية وسلم♥

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +47

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

    • @umumerwa4066
      @umumerwa4066 2 ปีที่แล้ว +1

      ቁራአን በተጅዊድ ሚቅራበት አስገቡን ጅዛክላአላህ

    • @munit9547
      @munit9547 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብብብብ

    • @erukyakedirseid5063
      @erukyakedirseid5063 2 ปีที่แล้ว

      እኔምቁርአንመቅራትእፈልጋለሑ

    • @erukyakedirseid5063
      @erukyakedirseid5063 2 ปีที่แล้ว

      እኔምቁርአንመቅራትእፈልጋለሑ

    • @user-hd1bf9he4x
      @user-hd1bf9he4x 2 ปีที่แล้ว

      አህለን እህቴ ጠይብ በወይት እንምጣ ለመማር

  • @fafiwolloywatube5405
    @fafiwolloywatube5405 2 ปีที่แล้ว +31

    ሱበሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ።አሏህ ሆይ መልካሙን ይወፍቀን የመዳም ቅመሞች ዱዓ አድርጉ ረቢ ይወፍቀን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 ปีที่แล้ว +43

    አላህ እኔንም እናንተንም ከዚህ አይነት ሙሲባ ይሰውረን አኡዙ ቢላህ!!

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ቢንት ሁሴን

    • @Fatima-fh5xs
      @Fatima-fh5xs 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ቢረህመትክ ያአላህ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 หลายเดือนก่อน

    ያራሂም በጣም ሚገርም ተሪክነዉ አላህ ተመኝ የድርገን ተመኝ የሆነንም ይስጠን ምንም ይፈጠር ምን ከልበችን አላሃን ጋደኛ ከደራግን ሀቁን የሰየነል ጀዛክ አላህ ኻይር ወንድማችን ጀሊሉ ይጣብቅክ❤❤❤

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b 2 ปีที่แล้ว +20

    አጂብ የሆነ ታሪክ ነው
    ከደዚህ አይነቱ አሏህ ይጠብቀን
    አሏህ ፊት ቁሞ ከማፈር አሏህ ይጠብቀን
    ወንድማችን ሰየዋ ጀዛኪሏህ ኸይረን ወድሜ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 ปีที่แล้ว +18

    ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣችሁ በተለይ በኛ በሰለምቴዎች ላይ ብዙ ግፍ ሰርተዋል ቤተሰቦቻችን ክርስትያን ስለሆኑ እነሱን አምነን እነቀርባቸዋለን ልጅ አስይዘው ዘወር ነው ሚሉት ዲን አለን የሚሉት እራሱ ይሄ ትልቅ ዙልም ነው ልጅስ ተይዞ ክርስቲያን ቤት እንዴት ይገፋል አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል

    • @rabibintendris8675
      @rabibintendris8675 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪልኝ የኔ ውድ ስንት ክፉ አለ አላህ ያግዝሽ ሁሉንም ነገር

    • @user-gs5he5sv9h
      @user-gs5he5sv9h 2 ปีที่แล้ว +2

      ማማየ በሰለምቴወች ላይ ብቻ አይደለም በነባር ሙስሊሞችም ላይ ነው እባክሽ እንድህ አትበይ

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ ዉድ አላህ ከአንቺ ጋር ነው

    • @emuzakiremuzakir5306
      @emuzakiremuzakir5306 2 ปีที่แล้ว

      አብሽር በዳይ መቼም ቢሆን የስራው አያጣም

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ዉዴ እኛ በአላህን እንጂ በሙስሊሞች አይደለም የምንመካዉ አላህ አለን

  • @jemila5679
    @jemila5679 2 ปีที่แล้ว +19

    ሡብአን አላህ አጀብ ነዉ አሥተማሪነዉ ወድማ አላህ ይጨምራልህ በርታ

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 ปีที่แล้ว +5

    ያስጨነቀንና የከበደን ነገር ሁሉ ወንጀላችንን ጠርጎልን ይሄዳል።
    ይህንንም እያሰባችሁ
    አልሐምዱ ሊላህ በ

  • @drsami762
    @drsami762 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሀን አላህ ከሚስቱ ይልቅ አላህን ቢፈራ ነሮ ምንኛ በታደለ ነበር።ይሄን ጉድ አንብቡት!
    በምኖርበት ሀገር አንዲት እህት ፂም ብቻ ያቀፈን ወንድ ታገባለች! ቤተሰቦቿም በዲኑ ጠንካራ ስለሆነ እሱን ማግባት አለብሽ ተብላ ታገባለች!ባትወደውም አገባችው ሴት ልጅም ወለደችለት!እሷን የምታርሳት በጣም የምትወዳት ጓደኛዋ ነበረች!ልጇን ወደ ሀገር ከላከች ቡኃላ ስራ መስራት ጀመረች! አንድ ቀን ከስራ ስትመለስ የምትወዳት ጓደኛዋ ሀላሏን በገዛ አልጋዋ ላይ ስታንደፋድፈው ደረሰችባት!ምንም ሳትል ቤቱን ለቃላቸው ወጣች !እሱ ግን እባክሽን ይቅር በይኝ የሚል ቃል ያሰማ ነበር ምናለበት ይቅር ባዩን አላህን ቢፈራው !ውድ እህቶቼ ፂም ብቻ እያያችሁ ዲነኛ ነው በማለት አትነከሩ! ይሄው እሷም ፍታኝ ስትለው በሀገራችን ስምንት መቶ ሺ ስጭኝ ልፍታሽ አላት እሽ ብላ ተስማምታ ሰጠች ግን ኣልፈታሽም አላት !ሀገርም ገባ ወላጅ አባቷን ልጅህ ምንም ሳልበድላት ፍታኝ እያለችኝ ነው ሲለው አባትም ልጁን ማንን አፍቅረሽ ነው ፍታኝ የምትይው?የኔ ልጅ ይሄ ነበር ለኔ ውሌታሽ አላትኝ።
    እሷም ሲባልግ አገኘሁት እንዳትለው ማን ሊያምናት ምክንያቱም ሰውየው በዲን ላይ ቀላጅ የመስጂድ ኢማም ነኝ ባይ ነውና!አላህ ሲያዋርደው የልጅቷንም ዱአ ረበል አለሚን ሲሰማት አባቷ ከሌላ ሴት ጋ እጅ ከፈንጅ ፈጠረቀው! አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቼ !እኛንም መልካም ባል እናንተንም መልካም ሚስት አላህ ያድርገን።

    • @user-ws4lw4os7j
      @user-ws4lw4os7j 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን. ያረብ. ግን ውሸት. ለጊዜው. እንጂ. አያዘልቅም. አጠይባቱል. ሊጠይባት. መልካምየሁኑ. ሴቶች. መልካም. ለሆኑ. ወንዶች. የተገቡናቸ. አላህዬ. መልካሞቺ. ያድርገን. ።

    • @user-ws4lw4os7j
      @user-ws4lw4os7j 2 ปีที่แล้ว

      ግን ይህ. ፅሁፍ. ትምርት. አዘል ነው. እውነት

    • @AaAa-ci3jc
      @AaAa-ci3jc 2 ปีที่แล้ว

      امين يارب العالمين

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ሱበሀን አላህ

    • @user-zp4ky5dc4l
      @user-zp4ky5dc4l 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ws4lw4os7jወላሂ እኛ ብቻ ለአላህ ብለን እንታመን እንጂ ወንዶች ለጊዜው በውሸት ከኛጋር ቢኖሩም ኡነቱ ይገለጣል አላህዋ ከመጥፎ ወንዶች ከውሸታም አንተው ጠብቀን

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ከእንደዚህ አንይነት ፈተና አንተ ጠብቀን ያረብ

  • @user-bm3kl3wl9w
    @user-bm3kl3wl9w 2 ปีที่แล้ว +6

    የኡመተል ሙሀመድ ዱአ አርጉልኝ ያሳብሽን ያሳካልሽ ብላችሁ

    • @user-kk3zg4cu2c
      @user-kk3zg4cu2c 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህያሣካልሽእህት ካሠብሽውበላይመልካምነገርን ይጨምርልሽ

    • @user-hr9pp2ti5s
      @user-hr9pp2ti5s 2 ปีที่แล้ว

      አብሽር ያሰብሹ ከአሰብሽ በላይ አላህ የሰከልሽ እህቴ

    • @user-eo8gx8ho9w
      @user-eo8gx8ho9w 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳካልሽ እህቴ

  • @LuluLulu-gz8dq
    @LuluLulu-gz8dq 2 ปีที่แล้ว +34

    💔😭እድህ እምታረጉ ወዶች አላህ አይወፍቃችሁ

    • @user-ft3rn3sb3z
      @user-ft3rn3sb3z 2 ปีที่แล้ว

      አህለን ሰያ

    • @user-et5vy9ib9o
      @user-et5vy9ib9o 2 ปีที่แล้ว

      ዱአ ብናደርግላቸው አይሻልም

    • @user-et5vy9ib9o
      @user-et5vy9ib9o 2 ปีที่แล้ว

      ግን ደም ያፈላሉ ህይወት ያበላሻሉ ቢሆንም ከምንረግም ብየ ነው ማአሌሽ ክክክ

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd 2 ปีที่แล้ว

      ሀቢባ ወለየዋ በቻናሌ ነይ እሲ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭ሱበሃን አላህ አላህዬ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p 2 ปีที่แล้ว +9

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሱባሀን አላህ አላህ ለሷም መልካምባልይወፋቃት. በሰውሂውትላይ ጣልቃእምትገቡእህቶች አላህ ሂድያይስጣችሁ ያርብ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ትክክለኛ የአላህ ባሪያናት አላህ ሀቁን አወጣለት። ጀዛከላህ ኸይረን በጣም መሳጭ ዳእዋ ነው

  • @user-up2gm7vl3g
    @user-up2gm7vl3g 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቀን ያረብብብ አላህ መልካሙን ስጠን እኛንም መልካም አድርገን ያረብብብብብ

  • @user-ro7lc9be5h
    @user-ro7lc9be5h 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏሁ ኸይር ወድሜ ሰኢዲ እኛንም ታማኝ አድርጎ ታማኙን የትዳር አጋር ይስጠን
    ግን ፎቶወችን አትለጥፍ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @easypc6706
    @easypc6706 2 ปีที่แล้ว +9

    ሱበሀነአላህ ወንዶች ወላ አላህ ልቡና ይስጣቸዉ 😥

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 ปีที่แล้ว +27

    የወሸት ውዴታ ነበረ ማለት ነው አላህ አጋለጠው በነፁህ ልቡ የሚወድ የሰጠን እንጂ ከባደ ነው

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +35

    ያመተል ሙሀመድ ሰብሰክራይብ አርጉኝ ሰወዳችሁ😢

    • @hayatyimer5230
      @hayatyimer5230 2 ปีที่แล้ว

      አረኩሽ ማር صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +3

    *_ወላሂ የሴት እንባ መችም ጠብ አይልም ግን ውንዶች አላህ ብላ ያውርድባቸው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥☝_*

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว

      እረ ተይ ማሪ 😜😭 እደዝህ እሚሰሩትን ያዉርድባቸው ልብስ ይሰብራል

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-fi5ll1zc1i ኪኪኪኪኪኪ ማሬ 🙆🙄🙄🙄✊

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ እሷ ምንኛ ሶብረኛናት ትክክለኛ ዱአም ነዉ ያደረገችዉ ሽዉዳ የለለበት ህይወት
    አላህ አንተ ጠብቀን ያረብ
    እዉነተኛ ህይወት ስጠን ያረብ

  • @rehmatacc9375
    @rehmatacc9375 2 ปีที่แล้ว +4

    ااسلام اايكم ورحمةالله وبركاته ውዲ በአለም ዳርቻ ያላችሁ የአላህ እዝነትና እርህራሄ በናንተ ላይ ይሁን ውዲ ወንዲሞቸ በእህቶቻችሁ ላይ እንዲደርሥ እማትፈልጉትን ነገር በሥልክ የምታወራቸውንም እንደህቶቻችሁ እሠቡ ሡብሀን አላህ ከአሥመሣይ ሠወች አላህ ይጠብቀን ሠያው አባትህንም ጤናቸውን መልሦላቸው በሠላም ላገርህ ያብቃህ እኒህ አሥተማሪ ታሪኮችህን ዳእዋህን እንደት እንደሚናፍቀኝ

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ከደዚህ አይነት ፊትና አላህ ይጠብቀን አላህ እኛንም ሳሊህ ያድርገንና ሳሊሁን አላህ የሚፈራው ይወፍቀን ያረብ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀስቢአላህ ወነአመልወኪል አላህ ምንአልባችጥሩነገር አይቶላትእናየልቧን ንፆህናአይቶነው ጀሊሎያጋለጠው አላህ ሂዳይስጠው አኡዙቢላ እባኳችሁ ሴትወች በሰውሂወት እየገባችሁ የሠውሂወትአታበላሹቢስኳሚስትእዳለው እያወቃችሁ እበልጣለውብላችሁ የምትገቡ ሴትወች ለመጀመሬ ያልሆነእህቴ ላችደነውየሚሆንሽ ይህተግባርባዳድእህቶችለይ ይታያል እስኪ የስንቱሂወትባዳድከቱ ሴትወችስቱንአስለቅሳችሃል ስመክሯቸውማ እኔምቸገረኝ ችግርስደርስያዙኝልቀቁኝ የምትሎስትወቻችሁናችሁ የሰውሂወትአታበላሹ ያችምእስኪመጣ ጠብቂተሰተሪየፈለገቢሆንወድልጅ ፊትካልሰጡትአይቀርብ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሆይ እኛንም ጥሩ አርገህ ከጥሩ ነገር ወፍቀን
    ያረበል አለሜን ደካማ ባሪወችህነን ከምንፈራው ሁሉ ጠብቀን ያረብ😥😥

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔም ህይወት ይሄዉነዉ ሴቶችዬ አላህ ብርታቱን ይስጠን እንጅ ወንዶች እጅግ ከፍተዋል

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 ปีที่แล้ว

    SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @zaramohammed9603
    @zaramohammed9603 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሐን አላህ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ እኛም ልቦና ይሰጠነን

  • @sofiajemal399
    @sofiajemal399 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አሏህ ጀዛክአሏህ ኸይር ባረክአሏሁ ፊክ ወንድሜ

  • @Nezihatube
    @Nezihatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወቡረካቱ ሰያ እንዴት ነህ ምታቀርናቸው ሁሉ ማሻ አላህ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ያረብ ከንደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ያአላህ ሀያታችን አንተን በምትፈልገው ነገር አርገን ያአላህ

  • @user-eu2cb9gt9h
    @user-eu2cb9gt9h 2 ปีที่แล้ว

    سبحان الله يارب ለኛም ኸይርኛዉ ወፈቀን ያርብ

  • @Halimatube59
    @Halimatube59 2 ปีที่แล้ว

    ላኢለሃ ኢለሏህ
    ምን አይነት ነገር ነው. ብቻ አላህ ህይወታችንን ያሳምርልን

  • @asiajemal1998
    @asiajemal1998 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ ወንዶች እኔ ማንንም አላምንም ማንንም ወንድ ቢቀርበኝ ምንም አላምን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว

    ሱባህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ኸይርን ነገር ወፈቀንንን ያረብ

  • @asaa9965
    @asaa9965 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Allah Yechemarelah Wendma

  • @user-ly6ow7bq5s
    @user-ly6ow7bq5s 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱባሀንአላህ አጃኢብ ታሪክ

  • @user-jo6xl2sz7p
    @user-jo6xl2sz7p 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህሆይከመሸወድምከመሸወድአተጠብቀንአሚን

  • @user-uk5mp3wg4y
    @user-uk5mp3wg4y 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀነክ አለህ ወለሂ ወዶቹ የስረቹ ይስጠቸዉ ወለህ በን ረሱ ደረሶብኝ ወይ የወዶቹ ነገረ ምን ይለለዉ ሠመይነ ምድረን ፀሐይቱኑ የዘረከዉ የአለምቱ አለህ ይፈረድበቸዉ ዉሸተቸዉ አነሳ ሴን ከምንም በለይ ቲደሩ ከከበች አድ ሙሉ እምነተወን ተመነለች ኡነት እመሰለተን ከት ከምንም በለይ ከበሉዋ ዉሸት አዱዱሙ እመኑኙ እች ሴት ሱበሀነክ አለህ ይገረመል

  • @ekramawil6325
    @ekramawil6325 2 ปีที่แล้ว

    ዎአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አላህ አባትህን ሙሉ አፊያ ያድረግልህ ያረብ

  • @user-su2fb8mj8h
    @user-su2fb8mj8h 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካሙን አላህ ነው የሚያውቀው አላህ መልካሙን ይወፍቀን

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ በጣም ይገርምል አላህ ይጠብቀን አላህ ከመጥፎ ይጠብቀን ያረብ

  • @user-hd1bf9he4x
    @user-hd1bf9he4x 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አላህ አይ ወዶች እድህ ናቸው😭😭አቃጠሉን

  • @user-ei2vz5mq9k
    @user-ei2vz5mq9k 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሒወበረካቱ አህለን
    መሻአላህ አስተማሪታሪክነው አለህ ይጨምርልህ

  • @user-fh5vb1og4u
    @user-fh5vb1og4u 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ ከዲህ አይነት ባልተቤት አላህ ይጠብቀን

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 2 ปีที่แล้ว +1

    Wa alykum asalmwrwb wrwb ya sobahan Allah

  • @user-du4bo5eb2e
    @user-du4bo5eb2e 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቀን

  • @sadaseada4606
    @sadaseada4606 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ህይረን በጣም አስተማሪ ነው

  • @fatimaa4895
    @fatimaa4895 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጨምርልህለሶምመልካሙንይወፋቃት

  • @tube703
    @tube703 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሡበሃን አሏህ እንድህ አይነት አመል ያላችሁ ሰወች አላህ ካላችሁበት መጥፎ ነገር ያውጣችሁ አላህ ሂዲያ ይስጣቹ ወንዶች ልባችሁን ሰብሰብ አድርጉ ከሚስታችሁ ውጭ አትዩ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ከነደዚህ አይነት ወንዲ ይጠብቀን ያረብ

  • @zaynabzaynaba4505
    @zaynabzaynaba4505 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነሏህ አላሆይ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ሰዩ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡምራ አልሄድኩም እንጂ ግማሹ የኔ ጉድ ነው ሰረፕራይዝ ላርገው ብዬ በጠዋት እንቅለፌን ትቼ ያለበት አካባቢ ሆድኩኝ አገርሰላም ብዬ ስደርስም ደወልኩለት በጣም ብስጭት በሎ ነበረ የተቀበለኝ ቁጭ ብለን እያወራን እያለ መፋታት አለብን ብሎኝ አረፈው መቼም የማይረሳቀን ሰውን አሰደስታለው ብዬ ሄጄ ወሽመጤ ተቆርርጦ ቅስሜ ተሰብሩ ተመለስኩ አዳዴ ሳስብ መነው ዱዋ አላደረኩም ነበር እንዴ ጌታዬን የላወያየሁትም ነበር እንዴ እላለው ከተፉተን ድፍን አመታችን ኢማን አለው አላህን ይፈራል ብላቹ በምትሉት ሰው መጎዳት በጣም ያማል እዳላዝንበት እዳረግመው ካይምሮዬ እዲያወጣልኝ አላህን ብማፅንም ሊወጣግን አለቻለም ከባድ ነው

  • @saraali4196
    @saraali4196 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @feruzayimam2795
    @feruzayimam2795 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ ከእንደዚህአይነትባልይጠብቀን

  • @hayathassan1685
    @hayathassan1685 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ያማል ስባናላህ

  • @user-oq5rb5pd4z
    @user-oq5rb5pd4z 2 ปีที่แล้ว

    ያቀናበርከውን ፎቶ ግን አሳው! መልዕክቱ በጣም አስተመሪ ነው ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ ወንድማችን አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት አባትህ ተሻላቸዉ??

  • @user-sr1bo5vf9j
    @user-sr1bo5vf9j ปีที่แล้ว

    ሱበሀነ አለህ ሁለችንም ከንደዚ አይነት አስመሰይ አለህይጠብቀን

  • @user-gv6ww7jw9c
    @user-gv6ww7jw9c 2 ปีที่แล้ว

    Subhan Allah

  • @nogodexceptallah6091
    @nogodexceptallah6091 2 ปีที่แล้ว

    አሥተማሪነዉወንድምአላህይጨምርልህበርታ

  • @newlife7289
    @newlife7289 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስንቱ አለ ጀዛክ አላህ ኸር

  • @user-kv4nk2wu2m
    @user-kv4nk2wu2m 2 ปีที่แล้ว +3

    የአለህ። አንታው ጠብቃን

  • @mekiyatube9018
    @mekiyatube9018 2 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @user-bh2ew7od1b
    @user-bh2ew7od1b 2 ปีที่แล้ว

    سبحان الله وبحمده سبحان الله لعظيم አላህ አውዋን ሰምቱ ውነታውና አሳወቃት እኛ እዳሰብነው አይን ሁሉነገር

  • @semintube
    @semintube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ ትዳር ትግሥት ያሥፈልገዋል እባካችሁ ወዶች ሁሉ አይመራችሁ ልብ ግዙ የዱኒያ ደሥታ ጠፊናት

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራሆመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን ሱብሀን አሏህ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 ปีที่แล้ว

    سبحان الله ياربا ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️الله اكبر

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አለህ ቀልብይስጠቻዉ የሚወዱን እየማሰለን እድሜአችንን በከንቱ ጨራሱን አይ ወንዶች

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 2 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እንደኔ ወንዶችን ማመን ያቃተው የፈለገ ቢሆን እነሡን ማመን አቃተኝ 24 ስአት ቢያወሩኝ አላምንም ገና ወንድ ነኝ ሲሉኝ ነው ቀይ እምሠጣቸው

    • @user-wf4qp2pg4v
      @user-wf4qp2pg4v 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ልክ እዳች ነኝ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አበደን አላምንም

    • @momi8826
      @momi8826 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳችወነኝ በኛ ጨረሰወአግበተወ እኔግ ማመን አልችልም

    • @momi8826
      @momi8826 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ኸይሩን ይወፈቀን ግን አሁንበጣም ከባድነወ ሰወ ለማመን በእህቶቻችን ላይ የሚሰራወ ግፍ እየሠማን

    • @user-os2mf2xd6m
      @user-os2mf2xd6m 2 ปีที่แล้ว

      @@momi8826 አሚን በጣም ነው እሚገርመው ደግሞ እሚገርመው አገር ቤት ያሉትም ወንዶች ያው ናቸው

  • @tamkenmuhammad9601
    @tamkenmuhammad9601 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነ አሏህ ከደዚ አነት ወድ አሏህ ይጠብቀን

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ከድህ አይነት ሙሲባ አላህ ይጠብቀን ያረብ ስታሳዝን አላህ ስለሚወዳት ነው የገላገላት እፍ አላህን የሚፈራውን ይወፍቀን ያረብ

  • @user-kg9xc5fr9p
    @user-kg9xc5fr9p 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሃናአሏህ አሏህ ይጠብቀን

  • @NaimaNaima-rb2wd
    @NaimaNaima-rb2wd 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ ያአላህ አላሁ አክበር

  • @user-rj6wq4ud7m
    @user-rj6wq4ud7m 2 ปีที่แล้ว

    የአለህ አለሁ አክበር

  • @user-ou1xv6ei6s
    @user-ou1xv6ei6s 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀንአላህየኔናትአላህንፁህልቧንአይቶ አጋለጠላት አላሕከአስመሣያወንድይጠብቀን

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀና አላህ በጣም እሚገርም ነው አላህ ልቦና ይሰጠን ያረብ ሰያ ጀዛክ አላሁ ሀይር

  • @user-yq5fr1nm6t
    @user-yq5fr1nm6t 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነክ ያረህማን

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ደግሞ እረመዳን 25 ኡምራ ሄጄ ካእባ ላይ መልካም ባል ስጠኝ ብዬ ዱአ አድርጌ በአመቱ ረመዳን 24 አግብቼ በ25 ከባሌ ጋ ኡምራ ሄድኩኝ ሱባሀን አላህ የዛሬ 7 አመት አልሀምዱሊላህ የልብ መሻት ሁሉ አላህ ይወፍቀን

  • @madena1330
    @madena1330 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን እንደዝህ አይነት ልክስክስ ባህሪ ያላችው ወንዶችም ሆኑ ሴቶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን በትዳር ላይ ታማኝነት መታመን ከሌለ ትዳር አርጥምም ያረብ አደራህን በትዳራችን አትፈትነን

  • @umtube4668
    @umtube4668 2 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያረብ በዚች ምድር ማን እንመን ያረብ መጨረሻዬ አሣምርልኝ

  • @muniramm7832
    @muniramm7832 2 ปีที่แล้ว

    Allah yesaweran yarb

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 2 ปีที่แล้ว

    Allah yitabiken

  • @madinaaniss3393
    @madinaaniss3393 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካአላህኸይር

  • @habibahabiba6723
    @habibahabiba6723 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይር

  • @meriemmamo4608
    @meriemmamo4608 2 ปีที่แล้ว +1

    Waleykum selam warahmtulahi weberkathu allah yetbkene

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላዉንዴሜአላህይጠብቅህ

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሃንአላህ መጀመሪያው አስዳስቶኝ ነበር አላህይጠብቀን

  • @FatimaFatima-cj7zm
    @FatimaFatima-cj7zm 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ስት አለ እደኔ የተበደለ የለም እያልኩ አስብ ነበር ግን እድህም አለ ግንያህን እያየን እኔግን ሀለትኛ ወደትዳር አለም ለመመለስ አልቻልኩም በጣም ልቤተሰብራል ግን አላህ ያውቃል

  • @user-bx7pr6pe8n
    @user-bx7pr6pe8n 2 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ በጣም ይገርማል

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀናላህ።ያማል

  • @user-mh3ep7bg8s
    @user-mh3ep7bg8s 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አለህ ከደዝ አይነት ነገር አለህ ይጣብቃን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +1

    አጂብ አለህ ሙስተአን