ከአንበሳ መንጋጋ በተደጋጋሚ አምልጫለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት ክፍል 1....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አንበሶች እየላሱ ገፍተው ጣሉኝ::

ความคิดเห็น • 131

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 7 หลายเดือนก่อน +23

    ወይ የሰው ልጅ ጭካኔ እነሰሳ እንኳን ሲራራ ሰው ምነው ማስተዋል /ማዘን ተሳነው

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 7 หลายเดือนก่อน +14

    ወይ ጉድ ከሰው ልጅ የዱር እንስሳት በለጡን የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 หลายเดือนก่อน +45

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @alimuhammadalimuhammad6984
      @alimuhammadalimuhammad6984 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኣሜንኣሜንኣሜን🙏🙏🙏

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
      @ኢኩነኝ-የ6ቨ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ውዷ ደምሪኝ🎉

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @gafat
      @gafat 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 7 หลายเดือนก่อน +6

    የዳንኤል ከምላክ አንችንም ከአበሶች አፍ አድኖሻል ፈጣር ይችላል በርች አይዞሽ❤❤❤❤

  • @meseretabebe71
    @meseretabebe71 7 หลายเดือนก่อน +4

    ገነት ታሪክ ስታቀርቢ በጣም ባጭሩ ትቆራርጫለሽ ለምን ?

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 7 หลายเดือนก่อน +11

    የሰው ልጅ ጨክኖ እንሰሳ የሚራራበት ዘመን💔

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 7 หลายเดือนก่อน +2

    የውሸት ነው ምትሉ ሰዎች ግን ዳንኤልን ከአንበሳ ያዳነ አምላክ ዛሪም ማይሰራ ይመስላቹሀል?

  • @tobisha4703
    @tobisha4703 7 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልል ከአንበሳ መንጋጋ ያተረፈሽ እግዚያብሄር ይመስገን አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤

  • @mamamulu
    @mamamulu 7 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርምታሪክ ነው ግን የእንጀራ አናቷ በጣም መጥፎ ናት እሷ ግን ፈጣሪ ነው የጠበቃት አባት ግን የሥራህን ይስጥህ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይባርክሽም

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሱብሃንአሏህ የነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ጎዱኞች ለጦርነት ሲሄዱ መንገድላይ እረፍት አድርገው ሲሄዱ እንደ ተኝቶ ብቻውን ቀአምበሳው መንድዱን መራው ጎደኞቹ ወዳሉበች አመላከቱት

  • @TigistDegefa-p2n
    @TigistDegefa-p2n 7 หลายเดือนก่อน +11

    ምናይነት ታርክ ነው በፈጣሪ 😢😢😢😢

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 7 หลายเดือนก่อน +2

    በናዝሬቱ ኢየሱስ😢😢😢😢
    ሰው ሲከፍብን እግዚአብሔር አራዊትን ያራራል የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው የሆነ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው የኔ ቆንጆ ስታምሪ😘😘

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በፈጠራችሁ ሴቶች እራሳችሁንና የምታመጡትን ልጅ የምታስተዳድሩበት ሳይኖራችሁ እግራችሁን አታንሱ በእናንተ ኃጢያት ልጆች አይሰቃዩ ዉይ አሁንስ በዛ።ሰዉ የምታሰቃዩ ሰዎችም ትሞታላችሁ እሺ ከተገባ የማይወጣበት ምነዉ ድንጋይ ሆኜ በተፈጠርኩ የሚያስብል ቦታ አለ ሰዉን ልትበድሉ ስትሉ የዘለአለም መኖሪያችሁን አስታዉሱት።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእግዚአብሔር ስም ስሜቴ ድብልቅልቅ አለ ላልቅስ ውስጤ ተረበሸ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባት እንደት አንድ ነገር አይልም ልጁን እንደዚህ እስከምኮን በወለደችኝ እናቴኳ አባቴ ተግባራችን ምን እንደሁ ያያል ይቆጣጠራል አልሀምድሊላህ

  • @ManeGebere
    @ManeGebere 7 หลายเดือนก่อน

    ገኒ የልቤ እዉነት ላይ የምታቀርቢያቸዉ ታሪኮች የሚገርሙ ናቸዉ እንደዉ በዉስጤ አንድ ነገር አሰብኩ በእዉነት እዚህች አገር ላይ በዚህ መልኩ የሚፈፀሙ ግፎች ለአገሪቱስ መቅሰፍት አይሆንም? በርግጥ ግለሰቦቹ በፈፀሙት ግፍ ልክ መድሐኒዓለም የዘሩትን ማሳጨዱ ባይቀርም የተፈፀመዉ ግፍ ግን አገሪቷ ላይ ዋጋ እያስከፈለ ነዉ ባይ ነኝ።

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 7 หลายเดือนก่อน +8

    እማማ ጨቤን ትመስላለች የዛሬይቱ እግዳ ጆሮ አይሠማዉ የለ እስኪ ልስማ❤በስመአብ ህልም ህልም ነዉ የሚመስለዉ የአባትየዉም ችልተኝነት ደሞ ለገዛልጁ 😢😢😢

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጀራ እናትሺ አፈር ትብላ በልጆቿ ዋጋዋ ይድረሣት😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ አታልቅሺ እግዚአብሔር የዛሬ ቀን አሥቦልሽነው ዳኔኤል በአንበሣ ጎድጓድ ያተረፈው ጌታኢየሡሥ አንቼም በደሙ ሸፍኖሻል

  • @saraha5240
    @saraha5240 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ ከቻልሽ የጨነቃችሁ አትበይጭንቀትን የሚያስጠላ ጌታ ብቻ ስለሆነ ይህ ወርድ አትየቀሚ🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሰማሁ ብቻ የኔ ልብ በፍጥነት ይመታ ጀመር

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 7 หลายเดือนก่อน +2

    Lrmamen yemikebd tarik new wellahi😮 ye Allah sira ajib new...

  • @birhanebirhane-z6g
    @birhanebirhane-z6g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ታሪክ ምን ልኮምት ግራገባኝ አግዙኝ እስቲ

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነበር እህ ስታሳዝንን😢😢😢

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንስሳ ከሰው የተሻለበት ጊዜ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምፋቅርአድነትለሀገርለወገንአይየሴትልጂፋተናአላህመጨውዘመንሴቶችከፋተና።ተሰቃይየሚወጡበትዘመንያርግልንበተለይየናትና።አባትጠብበጣምየማለቅጠባሳአለቅምአልሀምዱሊላህብዙሰቃይአለፋ።መጨረሻየንአላህእድአሳምርልኝፀልዩድአርጉልኝ።የባልናሚሰትጠብ።በጣምከባድ

    • @Arsemayee21
      @Arsemayee21 7 หลายเดือนก่อน +2

      አራት ነጥብ ብቻ ነው እንዴ ምታቂው እስፔስ የሚባል ነገርስ መንገድ አረግሽው

    • @kidisttamerat2509
      @kidisttamerat2509 7 หลายเดือนก่อน

      ​ @mafigdey21 🤣🤣🤣🤣

    • @Amane-oc4nj
      @Amane-oc4nj 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Arsemayee21

    • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
      @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 7 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ወገን የየት ሀገር ቃንቋ ነው 😂😂😂

    • @senaitabay5152
      @senaitabay5152 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 7 หลายเดือนก่อน +4

    You are a chosen one ✨️

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
    @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ታሪኳ ሲያሳዝን የኔ ጠንካራ አብሽሪ ያልፋል አልፏልም

  • @TikdemMaru
    @TikdemMaru 7 หลายเดือนก่อน

    ለካ ለዚህ ነው አሁን ዋጋ የምንከፍለሁ 😭😭 እኔ ታመምኩ ገኒ ይቅርታ ከዚህ በኃላ ያንችን ፕሮግራም አልከታተልም ለልጆቼ ትንሽ ልኑር 😭😭😭😭

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከይቅርታ ጋር ይህ ታሪክ አላሳመነኝም አበሳ ላሰኝ እኔ አላመንኩም

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ሊሆን ይችላል

    • @birtukanGirma-wc4ku
      @birtukanGirma-wc4ku 7 หลายเดือนก่อน

      ምንድን ነው ውሸት የሚመስል ናዝሪት ይሁን ሀረር አላውቅም ግን ጅቦች ሰዎቹ ያበሏቸው የለ እዴ ሰው የለመዱ ሊሆኑ ይችላሉ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 7 หลายเดือนก่อน +1

    ካኩን ካሁን በሉዋት ብየ ልቤ ቀጥ ልትል ውይ አባትየው ግን አይለፉልህ 😢😢

  • @genetniguse-h1p
    @genetniguse-h1p 7 หลายเดือนก่อน +2

    anchima setwa danieal nesh

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan 7 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከአውሬ የባሰ ሰይጣን

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት.እደዛሬ.አልቅሸ.አላቅም

  • @hananhassen-h3i
    @hananhassen-h3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    were is part 2 Geniye

  • @EttRtty
    @EttRtty 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኳንም ተረፍሽ የኔ ደርባባ

  • @filoadam97
    @filoadam97 7 หลายเดือนก่อน

    እንስሳ ልብ ገዝቶ ሰው እያዳነ እናት ተብየው ደሞ የአንበሶቹ ትንሽ መማር ነበረባት እስዋን ከአንበሶቹ መሃል ማስቀመጥ ነበር ጥሩ አርጋ እንድትማር።

  • @maahiteshome3859
    @maahiteshome3859 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yefetari sira gin yigermal sew ehen yahil chekagn sihon amlak gin litebkih sifelg be asferii ensesa yastebikihal bzi wst ye amlaken tebakinet new yayewbet fetari yimesgen are and and sewoch gin ke ensesa enkuwan yanese amelekaket ena chikane yalachi amlak libona yistachu

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 7 หลายเดือนก่อน

    ከሰው እስሳ የተሸለበት ጌዜ እግዜኦ

  • @hayathusin305
    @hayathusin305 7 หลายเดือนก่อน +1

    sorry enea alamenikum

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 7 หลายเดือนก่อน +1

    😊😊😊😊

  • @Yemariyamlij-u6f
    @Yemariyamlij-u6f 7 หลายเดือนก่อน +1

    syi sew lsew mot anesew yemibalew ngere ewnetem lsew mot yansewal ensesa enkwan ksew belay lsew yaznal tarikun fetsamewin lmayet btam new yechekolkut yne enat enkwan ftari lzarewa ken aderesesh ayizosh❤❤❤❤❤

  • @user-bemin
    @user-bemin 7 หลายเดือนก่อน +10

    😭😭😭😭 የኔ ምስኪን እውነት አንበሶቹ ከጅቦቹ አዳኗት

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢

  • @AyshsaMuhammed
    @AyshsaMuhammed 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋአም አባ አትም ጨካኝ

  • @biniyamtemesgen1532
    @biniyamtemesgen1532 7 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ግን ግራ ገባኚ

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm 7 หลายเดือนก่อน

    ምነው እግዚአብሔር ማሳደግ ለማይችል ሰው ልጅ ባይሰጥ😢😢😢

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 7 หลายเดือนก่อน

    ያማል ሀበሻ ክ ፉ አባብ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 หลายเดือนก่อน

    አይዙሽ የኔውድድድ❤

  • @FqoKo
    @FqoKo 7 หลายเดือนก่อน

    ስታዛዝን err ክፍል 2 አስክደርስ chokolkugn😢

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጭካኔ 😢😢😢😢 የኔ እናት በዚ እድሜሽ መከራሽ ኡፍፍፍ😢

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልበ ወለድ ይመስላል ወይ ጉድ እግዚአብሔር ከአንበሶች መንጋጋ ያወጣል

  • @Joellemaamari1962
    @Joellemaamari1962 7 หลายเดือนก่อน

    Anegageruwa tarikuwa sigerm🤔fetary kele miknyat alfeterenm😢 anjeten belachinyi😢😢😢
    Yakoyeshin amlak yimesgen🙏

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አስለቀሽኝ አለፈ አይዞሽ ውይ የሰው ልጅ መከራ ብዛቱ።እኔን ውይ

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnt ayemslem tariku

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ እንጀራ እናት አንዳንዶቹ ሰዎች ግፍቸው

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 7 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሄር ምክንያት አለው ከስሳት ላይ አስቶ እሰውላይ አረገው ጭካኔው

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 7 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ነው በላኝ ከአንበሳ ጋር ግብ ግብ 😭😭😭💔💔💔 ኧረ ምን ጉድ

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልኮም እናት ገኔ ሽ አመት ኑሪልኝ የኔ መልካም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SenaitYosef
    @SenaitYosef 7 หลายเดือนก่อน

    የኔታሪክ መሠለኝ ወይ የእንጀራ እናት

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 7 หลายเดือนก่อน +1

    Geniye swedsh

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 7 หลายเดือนก่อน

    ፊልም የመሰለ ታሪክ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid 7 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ስለሆነች ፈጣሪ የጠበቃት

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 7 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ እናትሽ በህይወት አለች?

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነዉ ከአንበሳ መንጋጋ ያወጣል

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 7 หลายเดือนก่อน

    የንጄራ እናትሽና አባትሽ የስራቸውን ይጨዱ

  • @የጃማልጂ
    @የጃማልጂ 7 หลายเดือนก่อน

    የዛሬዉ ደግም ጉድ ነው. ግን ውነተኛ ታርክ ነው

  • @bezayalu5469
    @bezayalu5469 7 หลายเดือนก่อน

    Ye Daniel Amilaki ke Abesa afi Adanesh simu buruki yihunu

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 7 หลายเดือนก่อน

    Yekrta argilge dedb abat nw yalsh sorry ...

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ገኒ ዛሬ አምሮብሻል 🎉🎉🎉

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ አበሳ አይቼ በድኒጋጤ ሙቻለው😢

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @TerefKebede-v9i
    @TerefKebede-v9i 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቀጣዩን ገኒ🙏🙏🙏

  • @HenokZerfu
    @HenokZerfu 7 หลายเดือนก่อน

    መተሀራ አንበሳ አለ?

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆሆሆሆሆ ድረሱልኝ

  • @TgA-sq4iz
    @TgA-sq4iz 7 หลายเดือนก่อน

    Ufffffffffff yena konjo

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 7 หลายเดือนก่อน

    እሰኪ እንደኔ እማማ ጨቤን የመሰለችው ይች ልጅ ፍንጭቷን ሳይቀር 🤔🤔

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 7 หลายเดือนก่อน

      አወ ትንሽ ትመሥላለች

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 หลายเดือนก่อน

    ደስምትል ልጅ

  • @nuraarsiiboqojjii3693
    @nuraarsiiboqojjii3693 7 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuuffff😢😢😢😢

  • @dfghdfgyu4604
    @dfghdfgyu4604 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢የሰዉ ልጂ ጭካኔዉ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 7 หลายเดือนก่อน

    የሰዉ ልጅ እኮ ይገርማል

  • @Yordanoshailu-j8y
    @Yordanoshailu-j8y 7 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ጌታ ሆይ ኡፍፍፍፍ

  • @user-bemin
    @user-bemin 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል😮😮

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 7 หลายเดือนก่อน

    Yeene enate

  • @SoooHjooo
    @SoooHjooo 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤተን ማሪያም ብትወድሽ ነው በፈጣሪ ነገሪ ከሰው እስሳ የተሻለ ነው

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 7 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እናቶች ከባላችሁ ስትለያዩ የፈለገ ነገር ቢሆን ልጆቻችሁን ለእንጀራ እናት አሳልፋችሁ አትስጡ ቀን ያልፋል ዋጋ ከፍላችሁ የወለዳችሁትን ልጆች አሳድጉ ወልዳችሁ ለስቃይ ልጆቻችሁን አትስጡ😢😢😢😢😢

  • @አሁንአሁን
    @አሁንአሁን 7 หลายเดือนก่อน

    ወደው አይስቁም ። ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው። ቆንጆ ድራማ ይወጣዋል በርቺ።

  • @MihertMercy-n5d
    @MihertMercy-n5d 7 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ የኔ መልካም ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናቴ❤❤❤

  • @SozanMd
    @SozanMd 7 หลายเดือนก่อน

    Abshr habit ahun hulum alefal

  • @mahi3934
    @mahi3934 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ህልም ነው በለኝ😳😳😳😳

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube1631 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጉድ ነው

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለሁላችን

  • @nathennegash5389
    @nathennegash5389 7 หลายเดือนก่อน

    ገነት እንዲህ አይነት ተረት ተረት ለህዝብ በማቅረብሽ ያሳዝናል