🌟አሚር እና ናዱ❤️፡ አሚር ፍቅር ያዘኝ አለ😳😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 292

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 2 หลายเดือนก่อน +58

    ኧረ ናዱ ግን ይደብራል ኤንዲ ታሞ አንቺ እንዲህ ስትሆኚ ደስ አይለም ከጎኑ መሆን ነው ያለብሽ 😢😢😢😢😢😢

    • @Bggzb
      @Bggzb 2 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ትክክክል አይደብራትም 😢

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r 2 หลายเดือนก่อน +3

      @FggZcvb ጓደኛ ከተባለ በጥሩም በክፉም አብሮሽ ሲሆን ነው ካልሆነ አስመሳይ ማለት ነው

    • @nebanebati4742
      @nebanebati4742 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አዉ ኤንዲ ሚስኪን ነዉ

    • @SusuHussen-x3d
      @SusuHussen-x3d 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም የጥቅም ሰው ነው እኮ በችግር ግዜ የሚገኝ የለም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 หลายเดือนก่อน

      @@GgHb-e4r አፈቀርኩት እየለች የለችዉ እሱ ነዉ እኮ

  • @HiHi-w1t9z
    @HiHi-w1t9z 2 หลายเดือนก่อน +61

    አሚር ካገባ አብሮ አደግ ዙዙን አግባ ግን አትነካኩ ሀላል አርጉት በረሡል ሡና ተጋቡ ትዳራቹ በረካ ይኖረዋል ፍቅር ፍቅር በኢሥላም ቦታ ዬለውም

    • @Fatima-j6r5q
      @Fatima-j6r5q 2 หลายเดือนก่อน

      .እስኪ ዝበሉ ምን ሰላም ሲል አየሽው😊

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝእህቴ​@@Fatima-j6r5q

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Fatima-j6r5qደምሪኝእህቴ😢😢😢

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ​

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ደምርኝ ዉድ🎉🎉🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሱብሀን አላህ ናዱ በጣም ትገርሚለሽ ወላሂ አይሰዉ ኢንዴ እንደዛሁኑ

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q 2 หลายเดือนก่อน +32

    አሚር ከዚዙ ጋር
    ናድ ከ ኤንድጋ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @tube6066
      @tube6066 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሚርኮ ሁሉም ሴቶች የሱ ናቸው ያየውን መሰብሰብ ነው

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 หลายเดือนก่อน +18

    ማሻአላህ ዛሬ በናሽዳ ቀጥሉበት ውዶቼ ግን ዚዙስናዲደሞ ከኢንዲጋርነው እምናጣምራቺሁ ግን በኛ በሙስሊም ፍቅር ፍቅር አይሠራም ፍቅር ያለኒካህ የለውም በረካ ይባላል

    • @ህልሜ
      @ህልሜ หลายเดือนก่อน +1

      ለነሽዳው ማን ነው ማሻአሏህ በሉያለው አሏህይህዲኩም

  • @alamgir481
    @alamgir481 2 หลายเดือนก่อน +32

    ወላሂ አትበል በቀልድ 😢😢

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉

  • @HAYAT-tv4so
    @HAYAT-tv4so 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሁሌ ነሽዳ አስገባ ሙዚቃ አታስገባ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሚር ግን እንደዚህ ሁነህ እሰከመቸ ያአላህ አንዴቱን አግብተህ ቁጭ አትልም

  • @Nadu-tina
    @Nadu-tina 2 หลายเดือนก่อน +16

    ቂመሞቼ ወቶ ከ መቅረት ፈጠሪ ይጠቢቀቹ

  • @haykelsiraj
    @haykelsiraj 2 หลายเดือนก่อน +10

    አላህንፍሩ እባካቹህ አትጨማለቁ ነገ ትሞቱ ዛሬ አታወቁም አህትህ መሰለችህ አንችስ ወንድምሸ መሰለሽ አላህ ኢዲያ ይስጣቹህ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 หลายเดือนก่อน +22

    😢😢😢😢😢😢😢ዚዙስ ስለዚዙ ማብራሬያ እፈልጋለን አለበለዚያ አሚር ልጠላክ ነው

    • @NejatAhmed-ox2df
      @NejatAhmed-ox2df หลายเดือนก่อน

      ወንዶችን እያወቅሻቸው

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሚር video ዉን በጊዜ የሚለቀዉ ነገር ዴስ ሲለኝ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน +9

    በል በል አሚር ዚዙን አምጣልን😮😊

  • @Ekiram-gs8dl
    @Ekiram-gs8dl 2 หลายเดือนก่อน +14

    ዘሬ ወዉ በነሽደ ደስ ይላል ይማቻችሁ❤❤❤

    • @Ekiram-gs8dl
      @Ekiram-gs8dl 2 หลายเดือนก่อน

      @Zedo_Ke-6 eshi

  • @HALFIYAMOSA
    @HALFIYAMOSA 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይይሰዉ ኤዲ ተሞ የቺን ሚድነዉ እዱ ደስተኝ የረገሻ😢😢😢😢

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዚዙ ጋ ተጣመሩ እያልን ደግሞ ይችን ፈለክ የዩትበሮች ነገር ተጨባጭነት የላችሁም።እኛ እናንተን ማጋባትም ማፋታትም አቁመናል ታማኚነት የላችሁም😊😊😊

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሚሮ አግባነ ተሰተር ሴት አትቀያይር ሀዮቲም ምርጥልጂነበርች በቃእሷጋካልሆነ ሌላአግባነተቀመጥ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይመሥለኛል አሚርን ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዲናችሁን ተማሩ የምን ፍቅረኛ ምናምን ነዉ ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ሀላል የሆነዉ ላይ አተኩሩ

  • @FhytGert
    @FhytGert 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኛም እንወደህለን የኔ ዉድ❤

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf หลายเดือนก่อน +4

    ናድየ ይኸማ ኢንድያ መሆን አለበት አሚር ያተ ደም ዚዙ ናት ያጠማምራችሁ 😊😂❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +25

    አሚር የዙዚ ነው😂😂😂😂😂ያምትሉ ለይክ N ዳሞ E ነች😢😂😂😂😂

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዚዙሥ የት አለች አምጣልን ጓደኛሽ ታሞ እዚህ ትለጣጠፊያለሽ ምን ችግር አለው ከጎኑ ብትሆኝ በዚህ ሠአት

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 2 หลายเดือนก่อน +4

    የዚዙንኮሜትአፋልጉኚ😅ወገን😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጠንጋራ የሚል ስድብ በጣም ያስጠላል ይደብራል ይቅርብህ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ወረረኝ😂😂

  • @seidahmed65
    @seidahmed65 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዚዙየ የኔቆጆ ❤እሷንብቻ

  • @seidahmed65
    @seidahmed65 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረአሚር ዚዙአብሮአደግህ እሷጋነውየሚያምርብህ ዚዙን አምጣልን

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 2 หลายเดือนก่อน +10

    አረ ረዱ ከኤዲ ጎን ሁኒ እሡ ታሞ አች እደዚህ ይደብራል

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน

      ይሄኮ የስራ አይዲያ ነው እህቶች እኛ ዘመድ ቀብረስ ስራ እንመለስ የለዴ እደዛ ማለት ነው😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 หลายเดือนก่อน +2

    ናዳ ቆፍጠን በይ ወንዶች ባካል ሳያዩ ተፈተን ይላሉእንኳን በአካል አይተው አትቅለስለሽ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fkriye
    @Fkriye 2 หลายเดือนก่อน +4

    Waleykumasalam worahmatulahi wobarakatuhu ❤❤❤❤❤wodoche 🎉🎉

  • @HamzaFuad-g8w
    @HamzaFuad-g8w 2 หลายเดือนก่อน +2

    Antee zizu naduu endii amir indazaa noo❤❤❤❤

  • @Fkriye
    @Fkriye 2 หลายเดือนก่อน +5

    Mashallh ❤❤❤❤❤❤

  • @FhytGert
    @FhytGert 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካም ደህናነን እኛ አንተስ እንዴትነህ ዉድሜ❤

  • @اموريحانه
    @اموريحانه 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሚርየ ዋዋዋዋ አልኩህ ዚዙየ የክፋት እና ነገርኩህ እንዴዴዴ በዛላይ ወላሂ ወላሂ አትበሉ ኩሉ ሹወያ እህህህ

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዚዙሥ እረ ምንየ ፍቅር ያዘህ

  • @AliMahdi-il5bj
    @AliMahdi-il5bj 2 หลายเดือนก่อน +6

    የአቴ ፊቅር ዳሞ ጉፋ ነዉዴ🙄😕የቀረበች ሴት ሁላ ፊቅር የዛኝ😏

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df หลายเดือนก่อน +3

    አንዳንድ ሴቶች በመልክ ብቻ የሚወደዱ ይመስላቸዋል አኡዙቢላህ ተሰተሪ በቤትሽ መልከስከስ አይጠቅምሽም

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚር በእውነት በጣም ነው የምትገርመው በቃ ካገኝካት ሴት ጋ መለጣጠፍ አይደብርክም እንዴ ደግሞ ከዚች ጋ መጣክና በፈጠነ የዚዙን ኘሮፋይልክን ቀየርክ ነገ ደግሞ ከናዲ ጋ ትሰቅላለክ አይደብርክም

  • @روزالروز-ت2ي
    @روزالروز-ت2ي 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋሊኩም ሠላም ወራሕ
    መቱላሒ ወበረካትሑ አትጨማለቅብን ዙዙን አንጣ የምን መለጣጠፍ ነው ከዙዙ ውጭ ወደውጭ

  • @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
    @SurprisedAirplaneWindow-hq6jl 2 หลายเดือนก่อน +17

    ናዲ ግን ውንዶችን ለማማለል የማታደረግው የለም መቀለሰለሰ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀራምመሆኑንግንአላቅብላነው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አሳሳች ወላሂ አህሙን ኤንድን አሁን ደግሞ አሚርን እየተፈታተነቻቸው ነው እጭ በስርአት ለምን አትሆንም

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 2 หลายเดือนก่อน

      @ZarahZarah-rt8yb አይ ፍምስና አይኗንም ልቧንም ሰውሯት ነው ኤንድና አህሙኮ ሴት ሰላም አይሉም ከሷጋ ሲሆኑ ግን ስርአታቸውን ነው የምታሳጣቸው የምታደርገው ሀረካት ይደብራል

  • @RedmiMobilephone
    @RedmiMobilephone 2 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah 🥰🥰

  • @AjoSabit
    @AjoSabit หลายเดือนก่อน +2

    Seta set ante lij aydebirim hule😢

  • @FirdosTofik
    @FirdosTofik หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 2 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅ይሄነገርአላመረኚም😢መለጣጠፍበዛ፡እናየዚዙንእናያተንፎቶ፡አውርደህ፡የራስህንብቻአረክ😅😅😅😅ጥሩአጋጣሚነው😊

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 2 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ አይን አለዉ እንደት አየሽዉ😂😂ይችን አሰቦ ይሆናል ቀድሞ የቀየረዉ😉😉😒

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ቀድሜ የታየኝ ኘሮፋይሉ ነው ምን አይነት ሰው ነው በጣም ነው የገረመኝ 🤨🤨 ደግሞ አስር ግዜ ወላሂ ወላሂ ማለታቸው ሲያስጠሉ

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d 2 หลายเดือนก่อน

      @@HayuHasen ወላሂገርሞኚነውአየሁት፡ምንታረጊዋለሽ፡ሀዩ

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic หลายเดือนก่อน +1

    ናርዲ ላቺ እንዲጋር ነው የሚያምርብሽ አተ ደሞ ሁለም ጋር አትሽለጥለጥ የሆክ ሀያት ወዳ አደለም ትታህ የሄደችው ሁሉን ሥለምትመኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ዙዙ ቆንጆናት❤❤

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለመንኘውም አሚር ፀጉርሕ

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሸአላ አላህ ያጣምራችሁ

  • @Sre-e7o
    @Sre-e7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚር ፀጉርህን ተቆረጥ እሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሚሮ ወንድሜ እንዳልኩህ ደስ ሲልህ ደስ ይለኛል 😂😂😂😂

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ደምሪኝእህቴ

    • @NasErr-gk1ww
      @NasErr-gk1ww 2 หลายเดือนก่อน

      @@AYshaAdem-oe4es ደመርኩሽ

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 2 หลายเดือนก่อน

      @NasErr-gk1ww ሽኩራን ወደ❤❤እኔምደመርኩሽ

  • @rtube2473
    @rtube2473 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wellahi Amiriye ke Zizu gar setehonu new yemetameu💔🥹🥹

  • @aser6713
    @aser6713 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አንቺ ኑሬን ትከጅዋለሽ በጣም ነው የምገርሚው ስንት አሳልፋችሁ

  • @SalihaSaliha-ew9ov
    @SalihaSaliha-ew9ov 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወድሜ ሀራም ወላሂ ፀጉርክ አሰቆረጠው

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚር ተበለሸ መሰለኝ ዚዙን ዬት አስቀመትከት አይ ወንድለጅ 😢😢 በቀ የትለንቱን የሰለፍከዉን አትርሰ💔💔😂😂👍👍

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራላችው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቆንጂት ልጁን አስታሚው ብየሺ ነበርኮ ምንእየሰራሺነው እዚህ ቤት ናዳ አረኡኡኡኡኡ😢😮

  • @HALIMA-tk8no
    @HALIMA-tk8no หลายเดือนก่อน

    መሸአላ አለባበሥሽ

  • @RAIHANA-y4c
    @RAIHANA-y4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ማሻአላህአሺ❤❤የኔማርፍቅር❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 2 หลายเดือนก่อน +4

    ماشاءالله

  • @روزالروز-ت2ي
    @روزالروز-ت2ي 2 หลายเดือนก่อน +1

    አር ማነው በአላህ ❤❤❤❤❤😂

  • @SamaraAhmed-xz8gx
    @SamaraAhmed-xz8gx 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome naduyi❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዙዙየን ነው ምፈልገው

  • @SaduDxb
    @SaduDxb 2 หลายเดือนก่อน

    ነዱ ትገርመሌሽ😢😢😢😢ኢንዲ ስላመማ ነዉ

  • @ሀዩቲዩብ-ቨ2ጨ
    @ሀዩቲዩብ-ቨ2ጨ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተው በአላህ አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 2 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ ሰብ አድርጌሻለሁውዴ በርች

    • @ሀዩቲዩብ-ቨ2ጨ
      @ሀዩቲዩብ-ቨ2ጨ 2 หลายเดือนก่อน

      @fatumafatuma6359 እሽ እህቴዋ

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩም ሠላም ❤❤❤

  • @monahamida7201
    @monahamida7201 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nadu❤❤❤❤

  • @fatumafatuma6359
    @fatumafatuma6359 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሚር ጸጉርህን አስተካክለው ወንድሜ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ንገሩን ነዱየ ንገሪን 😂😂😂አሚር ናዱ ከልብህ ገባችደ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ዙዙየስ

  • @Hayryah3
    @Hayryah3 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚሮ ወደ 50k እናበረታታው

  • @ህልሜ
    @ህልሜ หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ነሽዳነሽዳ የሚለው መብዛቱ ማንፈቀደላችሁ ነሽዳ ጉድእኮነው

  • @zeharaymaim
    @zeharaymaim หลายเดือนก่อน

    ዚዙ እያላቹህ በማያገባቹህ አትገቡ😊

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዙዙየ የትናት የኛነገር አዴከወደድነ ሙጭጭነንየምር ዙዙየ ናዲየ እወዳቸሇለሁ

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅርያለ፡ኒካህየለውምበረካ፡አትለጣጠፉ😢

  • @erahimetabdu
    @erahimetabdu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welahi Eyale New

  • @ekru-f9p
    @ekru-f9p หลายเดือนก่อน

    wow wow❤❤❤❤❤

  • @moomoalkaaber2171
    @moomoalkaaber2171 2 หลายเดือนก่อน +1

    yiha sew sit sew new mifekrew😟😟😟

  • @Zeheru-b5uTyub
    @Zeheru-b5uTyub 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከመው❤❤ያያዘህ😂😂ዚዙስ

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አሚር ለመጣው ሴት ሁሉ ልብህ ክፍት ነው አይ አለመታደልህ ማፍቀር ህመም ነው መፈቀር ግን ቀላል ኦኦህህህህ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂መስሎሸል ሴቶችን መሸቀየ ነው የረገቸው

    • @MHdgdk
      @MHdgdk หลายเดือนก่อน

      @reyanyoutub2743 😂😂😂አንደ ለሀዩ ባለፈው ለዚዙ ሲነፋረቅ አየሁ ምን ላድርግ ዛሬ ደግሞ ፍቅር ይዞኛል ሲል መጣ ከዚያም በፊት አንድቲ ሴት ነበረች 😂😂😂😂

  • @Zedddddd-u5x
    @Zedddddd-u5x 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ መሀላ አታብዙ በትንሽ በትልቁ አሏህን ልክ እዴ እቃ አታድርጉት

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy หลายเดือนก่อน

    ኤንዲን ነው ያፈቀረችው በ እርግጠኝነት

  • @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d
    @Sameraይኸመግስትምናለበ-d4d 19 วันที่ผ่านมา

    ይኸልጅሲመስለኝ የፈፈኪተባባሪመሰለኝ ጅአያፈቅራትምሶፊንየሆነነገርሊያረጋፈልጎመሰለኝ💔💔

  • @Rahi-f5k
    @Rahi-f5k หลายเดือนก่อน

    ከተ ነው😅😅😅

  • @Faidee-m4r
    @Faidee-m4r 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zizu ❤❤❤❤

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ዚዙሰ ❤❤❤❤❤

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንድርስ ነዉ የነዱ

  • @sualihnebiyu3153
    @sualihnebiyu3153 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow❤❤

  • @SeadaSeatyhej
    @SeadaSeatyhej 2 หลายเดือนก่อน

    ቀስበይ ለሁሉም ነገር አትፍጠኝ እርጋበይ ቶቶሎ መሳቅ አታብዥ😢😢😢

  • @تملنتما
    @تملنتما 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዙዙየ የት ናት ❤

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ አትላላጡብኝ እረ ናዱ አትማዘዠ

  • @ህልሜ
    @ህልሜ หลายเดือนก่อน

    ግን አንቺ ሜካፕ አትጠቀሚ ስመጡ ጨዋጨዋ ያጫውታችሇል

  • @AmeeraAmeera-p1g
    @AmeeraAmeera-p1g หลายเดือนก่อน +1

    ማሻኣላህ ስታምሩ🥰🥰🥰👍

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 หลายเดือนก่อน

    አይ አንተ ካየህው ሰው ነው ፍቅር የሚይዝህ

  • @ZaytonaAli
    @ZaytonaAli 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fkriye
    @Fkriye หลายเดือนก่อน

    Barchu❤❤❤❤❤

  • @MohammedAhmed-v4c
    @MohammedAhmed-v4c 2 หลายเดือนก่อน

    አሚር የዚዙ ነው 😢😢😢

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ หลายเดือนก่อน

    ቆጆወን ግን ለምንድነው ልክስክስ ናቸው ሁሉሴት ታምራቸዋለች ውበታችሁ የማይረግፍ አይምሰላችሁ ተጠቀቅ አሚር

  • @Ekiram-gs8dl
    @Ekiram-gs8dl 2 หลายเดือนก่อน

    Amira ❤❤ke zizu wic woda wich❤❤❤😂

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 หลายเดือนก่อน

    😂አይ ወንድ የዙዙና ያንተን ፕሮፉይል ለምን ቀየርከው ሲቀጥል ዚዙስ አይ ወንድ ሁሉም የሚያምራችሁስ ነገር አይይይይ😢ዚዙየ ፅናቱን ይስጥሽ