Fano is an anarchist group that does not either represent Ethiopia or Amhara. They just how much lawless they are by slaughtering low level Amhara gov’t employees including drivers they captured. Fasil, for you to defend a group that prisoners is shame. This action is war crime regardless of who did it. EMS lost its credibility when defending this kind of cruelty.
We hope Fano will not be like Haileslase, derg, Tplf or Oromoma Prosperity. FANO in my opinion should unit ETHIOPIA and and creat an Ethiopia that respect its neighbors and an Ethiopia free from fake democracy exporters domination.
ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ
እናተ ጎበዝ ጋዜጠኞች ኢሜስ ሜድያ የምትሠሩ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ወንድሞቸ እህቶቸ ጠንክሩ እሽ .....
ድል ለአማራው ፋኖ❤🎉❤
አሪፍ ትንታኔ ፋሲሎ... Keep it up 🙏
ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤
ሁሌም ከሕዝብ ጋር መወገን ይበጃል
ፋሲል በትክክል ገልጸከዋል👏👏👏👏💚💛❤ድል ለፋኖ።
ምነዉ አማራ አማራ ነኝ ሲል ጨነቃቸዉ አማራ ፍቅር 💚💛❤️💪💪💪 አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነዉ
ድል ለፋኖ
የአምሐራ ሕዝብ የአርበኝነት እንጅ የባርነት ታሪክ የለውም!!!
ድል ግፍን ግድያን ዝርፊያን መገለልን ተፀይፎ አንድነትን ነፃነትን እንጂ ባርነትን ተፀይፎ እንጂ ሀገር አፍራሽ አይደሉም
ድል ለነበልባሉ ለእውነት ለእኩልነት ነው እሚታገለው እውነትን የያዘ ያሽንፋል አማራየ ወደፊት ወንድሞቸ ታሽንፋላቺሁ
አላህ ከተበዳይ ጎን ነው ታሽንፋላቺሁ ኢንሻአላህ ☝️☝️☝️☝️
ፋሲል በትክክል ገልፀሀቸዋል እናመስግናለን ወንድም አለም 🙏❤️
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💚💛❤️
ፋኖ ይቺላል
አማራ ልጅ ወልዶ ልጁን ኢትዮጽያ ብሎ ሥም ይሠጣል ድልለአማራ አማራ ሁሌም አሸናፊ ነውእናሸንፋለንሁላችንም ፋኖ ነን
❤❤ድል ለፋኖ
የእኛ መመኪያወቻችን በርቱ ድሉ የእናተና የኛነው
EMS እናንተ አይዞን በርቱ ፕሊስ እንደዘመድኩን ፋኖን እንዳትክዱ 🙏
❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤
#ምርጥ_ትንታኔ 👌
ፋኖ እና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ
ለምትሠረዉ ሁሉ አናመሠግናለን
እግዚአብሔር ፈጣሪ ከእውነተኛው ፉኖ ስር ነው 💚💛❤
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
ጥርት ያልን የአማራ ብሔርተኛ ፍኖ ነን ይህን አዉቆ የሚደግፈን ካለ ይደግፍ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ማንም አንገቴን የማያስደፋኝ ዘብሔረ አማራ
እምነቴ ኦርቶዶክስ
ዜግነቴ ኢትዮጲያዊ አድርጎ ለፈጠረኝ
ድል ለፋኖ!!!
አይ ፋሲል ያቀረብከዉ መልክት በጣም ትክክል ና ልብ አርስ ነዉ በርታ ያንተ አይነት ጋዜጠኛ ከ ድምፅ ጨምሮ መሳይ ብቻ ነዉ በርታ ሁሌ እዉነት ላይ ተሞርከዝ ምታቀርበዉም አሳማኝ እዉነት ነዉና።
Fasil these days we appreciate your high attention to amhara
በምንም አምክንዮ ቢሆን የአማራን ህዝብ ጥያቄ ሳይመለስ የሚቆም ትግል የለም!! ስትገድል አማራ አትግደሉን ስንል አልቃሽ ሲል የከረመ ሁሉ አሁን ይበቃል ብሎ ሲነሳ ፅንፈኛ ምናምን አይሰራም!!! ፍትህ ለአማራ!!
እጅግ ትክክለኛ አመለካከት ነው።
ፋሲሎ ለአትዮጰያ ለለጀችዋ የመሻላት ሰላም ነው በተቻለህ አቅም ሰላም ላይ ብትሰራልን ባለውለታችን ነህ እንለምንሀለንም!! እንወድሀለን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
ትክክል ጋዜጠኛ ፋሲል የኔ አለም 🙏🙏👍👍
God nless you Fasil.
ፋኖ ያሸንፋል
ፋሲሎ ዝም ብዬ ሳስበው እናንተ ዝም ብትሉ ብቻ እኛ አርስ በእርስ የምንግባባ ይመስለኛል:: ከተሳሳትኩ ይቅርታ!!
ወንድሜ ጥሩ ማብራርያ ነው አመሰግናለሁ
አማራ ምንም አማራነኝ ብል ኢትዮጵያ አይረሳም😢❤
Fanos are true yabatochachin Lijoch. God bless them. Thank God for empowering Fanos. We keep praying.
ፋሲል❤
እውነት ለመናገር ያለፈው ትውልድ ሌሎች ብሄሮች እዳይከፋ ማሰብ እና አጉል ይሉይኝታ ላሁኑ ትውልድ ሸክሙን አክብደውበታል
ፋሲል 🙏
ፋሲል የምትለውን ሙሉ ለሙሉ ወድጀዋለሁ ይሁንና አማራን ለመን ለማጥፋት ተረባረቡበት ይመስልሀል ?አማራ ኢትዮጵያ የሚል ሥሜት እና ደም ይዞ ሥለመቀጥል ነው ከዚህም ከዚያም እንደጥላት የሚጨፈጨፈው ሌላው ብሔር ሥለ ኢትዮጵያ የሚያውቅ ነው ቻው
ከሀይማኖት እሰልምናን አማራ ኢትዮጵያዊ መሆኔን ማንም አይነጥቀኝም ፋኖ የተገፋ ህዝብ ልጅ ነው ሁል ጊዜም ግፈኞች ይወድቃሉ።
ፋኖ ወደፊት አራት ኪሎ በቅርቡ ይገባን እምነቴነው ❤❤❤❤
VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
እበቶች ምድረ አመዳም በፍአኑ ላይ ማንም ምንም አያመጣም ፍአኑ ጀግና
FANO my 💎
አማራ ለማክበር እና ለድሞክራሲ ያለም ትምሳሌ መሆን እሚችል ምሃበረሰብ ሁኖ ሳለ ሆደሰፊነቱን እና ጥልቅ የሆነውን ስነልቦናውን በፀጋ መጋራት ሲቻል ሰኖፎች በነሱ የዘረኝነት ቁመት እና ወርድ ወስደው ሊቀብሩት ሞከሩ ያኔየ በ
ይህ የደቡብ ካድሬ ሆዳቸው ከሞላ ሌላ ምን የሚያቁት ነገር የለቸው
Facil I am really appreciate you how analyse about Amara that is the main reality Amara means and definition of Amara
የብልግና ወይም ብልፅግና ፖርቲ ካድሬዎቹ ከእንስሳ በምንም አይሻሉም እውቀት የላቸውም በጫት በተለያየ የሌብነት ስራ ላይ የተሰማሩ ስለሆነ ብዙም እንደ ሰው መቁጠር አያስፈልግም።
Welcome Jegnachin Fasil
Fano 💪💪💪
❤
I WOULD LIKE TO THANK ! JOURNALIST FASIL.
ኢትዮጵያ ውስብስ ፖለቲካ ውስጥ ባለችበት ኢትዮጵያን በማፍረስ ላይ በእሳት ላይ ቤንዚን መጨመር ነው ።እንኻን ፋኖ የኢትዮጵያ ችግር የሙራንንም ጭንቅላት የሚፈትን ነው ።
Tikikil Fasil Fano is Symbol of Ethiopia
❤❤❤❤
የፈለጉትን. ይበሉ. አማራ. ለምን. አባታቸው. ይሰማቸዋል. !!!
EMS this audio you have to be keep for historical like Wealth
Ems ኘሮግራማችሁ ቋሚ ሰአት የለውም
የእንኩቶ ብዙ አዋቀ አድርገህ አትተች።የአዚህች ሐገር ፖለቲካ የላሸቁ ሰዎች ሰዎች ስብስብ ነው።
ርዕሱ ላይ Jan. 2025 ተብሎ ቢስተካከል፤
Dil
እውነቱ ይኸው ነው አራት ነጥብ(።)
ጎንደር የሄደው አማቾቹን ሌሳነበት ይሆን ወይስ ለአሜሪካ መለዕክት ሠላም ነው ለማለት ??አይ የውሸት ባላባት 😂😂😂😂😂
Thank you so much Fasil great lessen to the stupid cadres. If o ly they wake up. God bless you. Bertalin, kiberilin
✊🏾📗📒📕✊🏾
ፋሲል ቅኔ የሆነብኝ ፋኖ ዘር ተኮር ብሔረተኛ አይደለም ለማለት የተጠቀምካቸው ግለሰቦች ብሔረተኛ ነን የሚሉትን መሆኑ ነው።
I don't know if it is international ወይስ ይኼ ካምፕ መልሶ ብሔረተኛ አይደለሁም ብሎ ገጽታ እየገነባችሁለት ነው?🤔
Fano is an anarchist group that does not either represent Ethiopia or Amhara. They just how much lawless they are by slaughtering low level Amhara gov’t employees including drivers they captured. Fasil, for you to defend a group that prisoners is shame. This action is war crime regardless of who did it. EMS lost its credibility when defending this kind of cruelty.
ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ታላቅነት ስትል ለናንተ የምትመቸዋን በአንድ ቋንቋ በአንድ ሀይማኖትና ብሄር የምታስተናግደውን ልሙጧን ሀገር ማለትህ ነው?ያ ከሆነ የዛ ስርአት አባት ሚሊሊክን ከመቃብር ማስነሳት ይኖርባችኋላ
Bunch 🗣️😊🗣️😂🗣️of the echo chamber orchestra!!!📣🔇🙊
Please zemen, we trusting you what is back ground and, currently what are you doing?any one speak good. I don't trust him or her.
Kkkkkkkkk zeregn zeragn new minim bitil Ethiopia Ethiopian bilehi maninm atshewdin duryew fasil .......???????? RIP 😂😂😂
ተነቅቶበሀል አተዘረኛ