EMS የቋሪት ጭፍጨፋ Jan 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 539

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 11 วันที่ผ่านมา +87

    ፋኖ የሚዋጋው በምክንያት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ethiopia6344
      @ethiopia6344 11 วันที่ผ่านมา +5

      ፋኖ መከላከያ እየጨፈጨፈ

    • @KirubelgizawKira
      @KirubelgizawKira 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopia6344ካዲያ ሊገለው የመጣን የአገዛዙ ጠባቂ መከላከያን ቆሞ ሊያየው ነው ንፁሀንን እየገደለ እየደፈረ እየዘረፈ. . .? አፈር ከድሜ ማብላት ነው እጂ

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopia6344እና ገና የሄ አራጅ ጋጋላላ ይጨፈጨፋል

    • @JdjdhHdhddh
      @JdjdhHdhddh 10 วันที่ผ่านมา +2

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 10 วันที่ผ่านมา

      @@ethiopia6344 ምን ይጠበስ ጥንብ

  • @SMARTandBLESSED
    @SMARTandBLESSED 11 วันที่ผ่านมา +22

    በጣም ነው የማሳዝን እግዚኣብሄር ኢትዮጲያ በምህረቱ ይቅር ይበላት።🙏🙏🙏🙏

  • @KetiAntenh-t8l
    @KetiAntenh-t8l 10 วันที่ผ่านมา +7

    አግዚአብሔር ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑር! ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @NurilignZelalem-zn5ww
    @NurilignZelalem-zn5ww 9 วันที่ผ่านมา +7

    🙏🙏🙏 ይብቃችሁ በለን አምላካችን😭😭😭

  • @amanuelgebeyaw9951
    @amanuelgebeyaw9951 10 วันที่ผ่านมา +10

    እግዛብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x 10 วันที่ผ่านมา +9

    ምህረት አውርድልን

  • @habtamasefa8293
    @habtamasefa8293 11 วันที่ผ่านมา +17

    ምረር አማራ💪💪💪💪💪🙏አንድ ሁን

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 11 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር ሆይ ኧረ በቃ በለን😢😢💔

  • @SimachewAyalew-w9m
    @SimachewAyalew-w9m 10 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ያሳዝናል ደመ ሰማዕታትን ያድርግልን! ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን!!!!

  • @HhFh-m5h
    @HhFh-m5h 11 วันที่ผ่านมา +16

    አማራዬ አይዞቹሁ ካሁን ቡኋላ እኳን ሀገር የሚኗረው እኛም በስደት የምንኖረውም አገራችን ገብተን ህዝባችንንም አገራቹንንም ነፃ የማውጣት አላፊነት አለብን ከዝህበላይ ምን እስከምንሆን ነው የምንጠብቀው😭😭😭😢) (ድል ለጀግናው ላማራ ፋኖ ስራዊት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪

    • @FikaduBayushi
      @FikaduBayushi 9 วันที่ผ่านมา

      @@HhFh-m5h እዛ ሆኖ ማውራት መጥፎ ነው በተለይ ደሞ ሴት ልጅ በስደት ሆና እንዴት በል ያዝ ግደል ትያለሽ የት ነው ምትመለሽውስ ሀገር ስላለሽ እኮ ነው መተሽ ምትታገይው ስለዝ በሰላም መንገድ ይሻላል

    • @ወለተስላሴየድንግልማርያም
      @ወለተስላሴየድንግልማርያም 8 วันที่ผ่านมา

      @@HhFh-m5h ጉረኛ አንድም የናንተ ጉራ ነው ያስጨረሰን ምላስ መጥፎ ነው ስለ ሰላም አውርታችሁ አታውቁ ስለ ጦርነት ነው አሁንም ምታወሩት

  • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
    @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይነጋል ይመሻል እንደመሼ አይቀርም
    በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርም
    አንድ አማራ ❤❤❤

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 11 วันที่ผ่านมา +14

    አምሐራ በአገር ቤትም በአገር ውጭም ያለህ ሁሉ መደራጀት አንድ መሆን መብታችን ብቻ ሳይሆ ግዴታችን ሁኗል! ድል ለአምሐራ ፋኖ ነፍስ ይማር😢

  • @Ayalewmarsie
    @Ayalewmarsie 11 วันที่ผ่านมา +18

    አማራ ተሎ ካልነቃ ቀጣዩ ወቅትም ያስፈራል ለሞቱት ነብስ ይማርልን

    • @FishTeddy-y7c
      @FishTeddy-y7c 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ayalewmarsie ሀቅ ብለሀል የእማራ ጥላቻ ያሰከርው የሰይጣን ልጅ ነው 4 ኪሎ ቁጭያለው

  • @ክስተት_1
    @ክስተት_1 11 วันที่ผ่านมา +51

    እኔ አሁንም የማዝነዉ በህይወት ላለነዉ አማራወች ነዉ አሁንም እንነሳ

    • @beleteyemam3164
      @beleteyemam3164 11 วันที่ผ่านมา +4

      ውዳቂ:ህዝብ:ነው:አንድነት:የሌለው:አንድ
      ካልሆነ:እንደተንጫጫ:እያለቀ:ይኖራል::

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 11 วันที่ผ่านมา

      እስካሁን አማራ ንቃ ላይ ናችሁ። አማራ እጁን ሰጥቶ የኦሮሞ ህዝብ ማረኝ ሽህ አመት ግዛኝ እያለ ከጎጃምና ጎንደር ተነስቶ በእንብርክክ ፊንፍኔ ድረስ ካልገባ ሚምረው የለም። ወይ ተንበርከክ ወይ እያነባህ እለቅ 😂

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@beleteyemam3164 endante aynetu new wudaki. Jegnochu eko sira lay nachew ante wudakiw ezih kuch bileh telkeskes.

    • @zinetmohammed4884
      @zinetmohammed4884 10 วันที่ผ่านมา +1

      Narrow-minded 😢​@zewisdom4822

    • @maekel6789
      @maekel6789 10 วันที่ผ่านมา +1

      50%አማራ ገና እደተኛነው ወላሂ አዳድ እያሉ ጨረሱት ጨፍጭፈው😢

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 11 วันที่ผ่านมา +6

    ህህህህ እረ ወገን አለቀ 😢😢😢😢ያረብ አተ ምህረትህን ለግሰን እውነት የንፀሀን ደም ይፍረደን😢😢

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 11 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢💔💔💔

  • @tomw6504
    @tomw6504 11 วันที่ผ่านมา +10

    የአማራ ህዝብ ትግሉን ሁሉ ለፋኖ ሰጦ ተኝቶል ። ያሳዝናል ያ ስልጡን ህዝብ እንደዚህ መፍዘዙ ሁልግዜ ይገርመኝል ። ፋኖ ባለው መሰራያ እየታገለ ነው ። ህዝባዊ ትግል ያስፈልጋል ። ሰሞኑን የጥምቀት በአል ሲከበር ያሁሉ ቲክቶከር ፣አርቲስት በመንግሥት ወጫ ፣ልብስ ተገስቶላቸው የትርንስባርት ፣ ባጠቃላይ በመንግስት ውጭ ፣የአማራ ክልል ሰላም ነው ምንም የለም ለማስባል ያደርገውን ፣ ህዝቡ ተቀብሎ አሸሸ ይላል ። በእውነት ይማር ህዝብ መከራ ገና እየጀመር ነው ። ህዝቡ ፈዛል ። ያ ስልጡን ህዝብ ልጆችን እያስበላ እስከመቸ ። ህዝባዊ ቢሆንኮ እንድ ሳምት በቂ ነው ። ለነገሩ እነ ዘመድኩንን የሚያምን ህዝብ ይበለው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 วันที่ผ่านมา +1

      ያሳዝናል። በየቦታው አምረው እየለበሱ ጭፈራው እኮ በየቦታው እንደውሻ የሚገደል ህዝብ አይመስልም።

  • @hawamohamed3281
    @hawamohamed3281 6 วันที่ผ่านมา

    ያርቢ፣ያገራችንን፣ሰላም መልስልን😢😢😢😢😢

  • @alendaxol
    @alendaxol 11 วันที่ผ่านมา +13

    ከዚህ ስርዓት ጋር የሚተባበር አማራ ከነዚህ ሰዎች ጋር ከነነፍሱ መቀበር ነው ያለበት

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 11 วันที่ผ่านมา

      ምን ታመጣለህ? ፊንፊኔ ድረስ አንበርክከን እናመጣሀለን ገና

  • @yegionminch
    @yegionminch 11 วันที่ผ่านมา +8

    ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @ron-u4wjer
    @ron-u4wjer 11 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 11 วันที่ผ่านมา +6

    ዋ ወገኖቼ 😭😭😭አረ የአላህ ዛሬስ ግፉ በዛ አንተ እንባችንን አብሰው አረ በቃ በለን 😭😭😭

  • @QirubbelAlix1978
    @QirubbelAlix1978 11 วันที่ผ่านมา +10

    ንጹሀንን ገዳዮች ፣ አምላካችን ይፋረዳችሁ፣ ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፍሳል፣ የአምላክ ቃል ነዉ፣

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 11 วันที่ผ่านมา +6

    😭😭😭😭😭😭😭ወየው ወገኔ ወየ ምን እናድርግ እናተ ለማን እንጩህ

  • @AsgjehGjujm
    @AsgjehGjujm 7 วันที่ผ่านมา

    አቤቱማረን.አምላኬ

  • @EyobEjigu-q4u
    @EyobEjigu-q4u 11 วันที่ผ่านมา +20

    60ሚሊዮን አማራ በ60ሺ መከላከያ ተብየ ወንበዴ አልቅሶ እስከመቼ? በአንድ ቀን ነፃ ውጣ ተው አማራ ለቅሶ ባንተ አያምርም!!ተነስ በቃ!!!!!!!

    • @meselehadigu9861
      @meselehadigu9861 10 วันที่ผ่านมา

      @@EyobEjigu-q4u kkkkkk

    • @geberemikaleAyalwe
      @geberemikaleAyalwe 7 วันที่ผ่านมา

      ባንዳዉበዛእንጅበገዛልጆቻቸዉነዉየሚርሸኑትአይአትዮጵያ መጨርሻሽንያሣየን

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 11 วันที่ผ่านมา +9

    ያማል 😢😢😢😢 💔💔💔ወይኔ አማራ ይህ ሁሉ ህዝብ ምሁር ነፍጠኛ ጀግና ህዝብ እያለው ለጠላት የማይደፈር ህዝብ እያለሁ እንዴት እንዲህ ሲጨፈጨፍ ሆ ብሎ ጠላቱን ድባቅ አይመታም? በማንም ፈሳም ውለታ ቢስ ዘረኛ እንዲህ ይዋረድ እንዲ ዘሩን ይጨርሱት መቼ ነው የሚጨክነው? መቼ ነው አንድ ሆኖ እንደ ትግራይ የሚነሳው ከራሱ ባንዳ ብልፅግና ባንዳ ጀምሮ ልክ እንደነሱ ቤተሰቡም ላይ ጭምር የእርምት እርምጃ መውሰድ ካልጀመረ እንደተዋረደ እንደተጨፈጨፈ ይኖራል ባንዳ አፅዳ ዲያስፖራም ከፋፋይ ባንዳ አፅዳ!!!

  • @b.6015
    @b.6015 11 วันที่ผ่านมา +8

    ምን ልበል ይከን ግፍ ምን ይገልፀዋል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Moma-cg9ff
    @Moma-cg9ff 11 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ሆይ የንጽዋንን ደምና እንባ ተመልክተህ ፍርዱን ስጥ ሀገራችንንም ሰላሟን አውርድላት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭?

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 11 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚኦ ማህረነ ክርሰቶስ

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 10 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላካችን ይብቃን🤲😭 በጣም ያማል እንደ ሰው💔😭 እባክህ ጌታዬ ይበቃናል በቃ በለን 🤲🤲😭

  • @AbbabbeBa
    @AbbabbeBa 7 วันที่ผ่านมา

    በአብረሃም በይስሐቅ በያይቆብ ጎን ያኑርልን 😥😥😥😥😥

  • @HaimanotWandie
    @HaimanotWandie 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር

  • @امل-خ5ظ
    @امل-خ5ظ 6 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ😢😢😢😢😢

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 11 วันที่ผ่านมา +8

    ያሳዝናል መላው ህዝብ መነሳትና ህዝባዊአነቢተኝነት መድረግአለበት

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 11 วันที่ผ่านมา +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ሆይ የዚህ ሁሉ እንባ የት ታደርሰው ይሆን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 11 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይይይይይ የድሀ እንባ ይፋረድ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እን ቃላት የለኝም የሰውን አሀን የማይሰማቸው አረመኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 11 วันที่ผ่านมา

      ፊንፊኔ ድረስ ተንበርክካችሁ መጥታችሁ የኦሮሞ ህዝብ ማረን ብላችሁ ላልለመነናችሁን አንምራችሁም ይቅር አንላችሁም

  • @YeneDiha
    @YeneDiha 10 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር ድል ለአማራ ፋኖ

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 9 วันที่ผ่านมา

    አቤቱእ የፈጣአሪ ዝምታአ😢😢😢😢😢😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሳቸዉን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን😢😢😢😢

  • @GetachewMu
    @GetachewMu 11 วันที่ผ่านมา +10

    አየህ ! አማራ ሳይፈልግ በግድ ነው ጦረኛ የሚያደርጉት ...

  • @tigibelete
    @tigibelete 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር ሆይ በቃ በለን እባክህን😊😊😊😊😊😊

  • @hiwotyad3965
    @hiwotyad3965 11 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢አልቻልኩምበአላህአላህየጃቸውንይስጣቸብአይ
    አማራአሁንምአልነቃ

  • @Beletechberhan
    @Beletechberhan 7 วันที่ผ่านมา

    እረእባክህአምላኪበቃበለን😭😭😭😭😭😭

  • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
    @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማኸረነ ክርስቶስ

  • @mekoyt-m7t
    @mekoyt-m7t 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት እመብርሀን ረእዴት እንሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlemuWaleyalewu
    @AlemuWaleyalewu วันที่ผ่านมา

    አዝናለሁ የአገሬ ልጆች አለቁ የኛ መታገል ምድን ነው ትርፉ

  • @tadiwosnega3482
    @tadiwosnega3482 8 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ልጆች ይህንን እብደት በጋራ በቃ የማንለው እስከመቸ ነው ???? 😡😡😡😡በቃ 😡😡😡😡😡

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 11 วันที่ผ่านมา +2

    አመላኬ ሆይ አመላኬ ሆይ አመላኬ ሆይ ማረን ማረን 😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 11 วันที่ผ่านมา

      ፊንፊኔ ድረስ መጥታችሁ የኦሮሞን ህዝብ ማረን በሉ። አለዚያ አንምራችሁም ገና ዋጋችሁን እንሰጣችኋለን።

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዞ😢😢😢😢😢

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 11 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ወገኖቼ አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል አንድ እንሁን የአብይ እና የሽመልስ አብዲሳ ስራ አማራ የሚሉትን ከኢትዮጵያ ምድር ማጥፋት ነው😢😢😢

  • @TirueMingste
    @TirueMingste 2 วันที่ผ่านมา

    እረፈጣሪ ምህረቱን ላክልን በቃበለን😮😮😮

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 11 วันที่ผ่านมา +8

    ጥቁር ነጥብ ነው ልባችን ተሰብሮል ለሞቱት ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ💚💛❤️

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh 11 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ልብ ይነካል መድሐኒአለም መፅናናትን ይስጣቹ ኢትዮጵያዬ ምንጉድነው የመጣብሽ ሄሎሄ አባት ሆይ አስበን እባክሕ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስብ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😭😭😭

  • @TegstTekst-e2v
    @TegstTekst-e2v 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይሔንን እልም ይመልከተው እግዚሐብሔር ብቅ ይበለን

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 11 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም ገዳይም ይሞታል የሚቀር የለም

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢በቃችሁ በለን😢

  • @EshetuMuluken
    @EshetuMuluken 10 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ ወገኖቸ

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 11 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢💔💔💔አቤቱ አምላኬ በቃ በለን በጣም ያአማል😢😢😢😢💔💔

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 11 วันที่ผ่านมา +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @fentabilsefiew9679
    @fentabilsefiew9679 8 วันที่ผ่านมา

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @TamreMohammed
    @TamreMohammed 7 วันที่ผ่านมา

    እህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @11yotor
    @11yotor 11 วันที่ผ่านมา +3

    ያሳዝናል ነፍስ ይማር መገን አማራ

  • @hageretube1453
    @hageretube1453 11 วันที่ผ่านมา +9

    ኧረ ወደት እንሂድ የአማራ ባንዳ መቼ ነው እምትነቁት

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 11 วันที่ผ่านมา +11

    የአማራ የብልፅግና አመራርን ነን የምትሉት ግን ከየት ነው የመጣችሁት? እርግጠኛ ነኝ አማራ ይቅርና ኢትዮጵያ ናችሁን?

    • @ethiopia6344
      @ethiopia6344 6 วันที่ผ่านมา

      የናቴ ወንድም ከሁለት አመትበፊት መከላከያ ገብቶ ትግሬ ወች ቀጥቅጠው ገደሉት እግሩን ተመቶ በዙን ተማራኪወችም ተገለዋል

  • @KetselaR
    @KetselaR 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 yebase yemar baxam yesazanela

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 11 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ሆይ ታረቀን 😭😭😭😭

  • @GetanehTeshome-eo5jo
    @GetanehTeshome-eo5jo 11 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን መንግስት ካልተዋጋነዉ ጨፍጭፍ ይጨርሰናል

  • @sahlugirma989
    @sahlugirma989 11 วันที่ผ่านมา +3

    አምላክ በቃ ይበለን ፣ ነብስ ይማር።

  • @YikeberTizazu-j1d
    @YikeberTizazu-j1d 8 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ፍረድልኝ

  • @Hemefihifen
    @Hemefihifen 10 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ። በርቱ ሚስማር ሲመታ ይጠነክራል።

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 10 วันที่ผ่านมา +1

    ይዘገንናል

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በሰላም ያሳርፋት
    ያላችሁትንም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ይጠብቃችሁም

  • @getchlove9536
    @getchlove9536 11 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭 አራዊት ሰራዊት 👹👹👹👹

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 10 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ የምትባል ሰይጣን አላህ ያጥፋህ አማራን ጨረሥክ

  • @GutaCherana
    @GutaCherana 10 วันที่ผ่านมา

    ነፍስዪማር🎉🎉🎉

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 11 วันที่ผ่านมา +4

    በሌሎች ክልል የሚታየው የአማራው ጭፍጨፋ አሁን ደጃፍ ላይ መቶልሀል አሁንም አማራው ተኝቷል

  • @MohamedHussen-t6x
    @MohamedHussen-t6x 11 วันที่ผ่านมา +5

    ምን ጉድ ነው። ነብስ ይማር

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 2 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ጀነራሎች ስትግበዘበዙ ለማየት ያብቃን

  • @Messy-mt7oh
    @Messy-mt7oh 11 วันที่ผ่านมา +5

    ጭቃኔ፣ የግፍ ጥግ😢

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ያልተነገረ ግፍ ተፈጽሟል፤ አማራ ንቃ፤ ጅል አትሁን፤ ጠላቶችህ ሰብአዊነት የሌላቸው አውሬዎች መሆናቸውን አውቀህ እራስህን ጠብቅ፤ ፈጣሪ ይህን ሁሉ ግፍ በሚፈጽሙት ላይ ሀዘንና መከራ በቤታቸው ያደርግላቸውና እነሱም ይዩት፡፡

  • @HaymanotSitotaw-j2s
    @HaymanotSitotaw-j2s 6 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ውይ አረ የት አይህድን ነው አረ አማራ አረ አማራ ፍትህ ለአማራ ግበርዮ አረ በማርያም አረ በ አግዚአብሔር ምን አናድርግ 💔💔😭😭😭😭😭

  • @TekeGetachew
    @TekeGetachew 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @endalkendalk-m6s
    @endalkendalk-m6s 10 วันที่ผ่านมา

    አይ አምሀራ ሥቃይህ😢😢😢😢😢😢💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @AbaynehFentahun
    @AbaynehFentahun 9 วันที่ผ่านมา

    እ/ር ዝም አይልም ሊዘገይ ይችላል እንጂ ያፈራርደናል

  • @ron-u4wjer
    @ron-u4wjer 11 วันที่ผ่านมา +4

    ልብ ይሰብራል ወላድ ይፋረድ

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ይሄ ህዝብ እኳን ለመግደል ሲያዩት የሚያሳዝን 😢😢😢😢😢😢

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 10 วันที่ผ่านมา

    አይ ጊዜ አይ ዘመን በቃ ታሞ መሞት ቅጦት የሆነበት ጊዜ 😢😢😢በቃ በለን እባክህ መዳህኒአለም

  • @SableTeheom
    @SableTeheom 10 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኛ አማራወች የት እንሂድ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abateabayneh7946
    @abateabayneh7946 10 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማህረነ ክርስቶስ እጂግ ልብ ሰባሪ ክስተት 😢😢😢ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ነፍስ ይማር ወገኖቼ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 10 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭 አተ ጠባቂ ያጣሕ ሕዝብ አይ ስቃይሕ ሠቆሕ ወይ አተ ደግ ሕዝብ ጌታን ያማል የምለው አጣሑ ጌታሖይ በቃ በለን

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 10 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቸ ነብሰ ይማራ😢😢 የአማራ ባለ ሰልጣን መቸም ይቅር አንላችሁ የብልፁግና ገርዶች😡😡😡😡🥺

  • @bateldamte
    @bateldamte 11 วันที่ผ่านมา +1

    የባሰ እጂ የተሻለ ነገር ለስማት ያልታደል ሆነን ቀረን በቃ ምነው ፈጣሪ ይቅር ብትለ ማሀሪ ነህ እኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢 እዳው ንፁሀንን መጨፍጨፍ በቃ ተያይዞታል ኸረ ፈጣሪ በቃህ በለን

  • @TaBo-ty9ug
    @TaBo-ty9ug 10 วันที่ผ่านมา

    I feel sorry, I was born in quarit seeing of this tragedy in my own place is heart breaking news.

  • @thunderfano
    @thunderfano 9 วันที่ผ่านมา

    ደህና ሁን አጎቴ ቄሴ😭😭😭
    ደህና ሁንልኝ ኤልያስ ወንድሜ 😭😭😭....መቼም አልተገናኘንም ወንድሞቼ
    እንዴት አድርጌ እናንተ እንደተለያችሁኝ ራሴን ላሳምነው😭😭😭
    እመኑኝ አማራ በተለይም ቋሪቴ ደሙን ሳይመልስ እንቅልፍ አይተኛም....እንደ በግ አንገቱን ካልቆረጥሁት አንዱን ወራሪ ወንድማችሁ አልተፈጠርሁም!!!

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 10 วันที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በዓፀደ ገነት ያኑርልን

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማሀረነ ክርሰቶሰ

  • @DawitAmsalu-c2o
    @DawitAmsalu-c2o 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይበቀልላችሁ ወገኖቼ 😢😢😢