የዓለም ህዝቦች ታሪክ ክፍል 17 የእስራኤል ህዝብ የት ቦታ እና ሀገር ተመሰረተ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @yosephhailu-d1d
    @yosephhailu-d1d หลายเดือนก่อน +1

    ቋንቋችን እሺ እኔ መልካችን አንዴት እንዴተለያየ አለገባኝም

  • @AmareDerso-n9c
    @AmareDerso-n9c หลายเดือนก่อน

    ሰላም ክቡር እራብ ስለምትሰጠን የኦሪት ትምር תודה רבה 🙏
    አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ አለም ስድስት ሽ አመት ብቻ ነው ሚኖረው የሚባለው ነገር እንዴት ነው አልገባኝም?????

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን::ሕይወት ቃል ያብቃዎ::
    ጥያቄ-
    ዐለም ከተፈጠረ 5785 ዓመታት ነው ያሉት :: የኔ ጥያቄ ይኼ አቆጣጠር አዳም ከተፈጠረ እንጂ ዓለም ከተፈጠረ እንዴት ሆነ? ሙሴ በጻፈውና በተተረጎመው ኦሪት ዘፍጥረት እግዚአብሔር - መፍጠሩን *በመጀመሪያ ቀን ከሰማይና ምድርን ጀምሮ *ስድስተኛ ቀን አዳምን ፈጠረ......
    ስለዚ በሰማይ ካላንደር መሰረት ከዓለም እስከ አዳም እራሱ ቢያንስ 5ሺ እስከ 6ሺ ዓመታት ልዪነት አለ ማለት አይደለም?