አስፈሪው የአለም መጨረሻ እና አደገኛው መሳሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @tomlast9735
    @tomlast9735 3 ปีที่แล้ว +142

    ከኔ በላይ ምርጥ መሳሪያ ያለው የለም ❤ የድግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ❤

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว +2

      ትከከል

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው
      ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏

    • @سوفيانسعيد-ص3ذ
      @سوفيانسعيد-ص3ذ 3 ปีที่แล้ว +3

      እ የማሪያም ልጅ ሠውኮነው ያ እሱን የፈጠረ ፈጣሪን ያረሳችሁ መሠለኝ

    • @ወሎየዋወሎየዋ-ዀ4ጀ
      @ወሎየዋወሎየዋ-ዀ4ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😍😍

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +3

      TEKEKELE YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE YE ESOO ENDENEHONE YEMARETENENE AMLAKE SEMOO YEBAREK AMÈNE AMÈNE AMÈNE.KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE AMÈNE AMÈNE.

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 ปีที่แล้ว +65

    እግዚአብሔርን የያዘ በፍጹም አይፈራም ሞት እርፍትና ለሌላው አዲስ የእግዚአብሔር መንግስት መወለድ ነው። እህት ወንድሞቼ ሞትን ሳይሆን ክፉ ስራን ብቻ እንፈራ። ሞትማ በእግዚአብሔር እርፍት ነው። ጌታ በመንግስቱ በመጣ ግዜ ሁላችንን ያስበን አሜን።

  • @samif32
    @samif32 3 ปีที่แล้ว +35

    ታያላቹ ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል።የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተምሬቢንትሠይድ
    @ተምሬቢንትሠይድ 3 ปีที่แล้ว +32

    ወይ የመጨረሻው ዘመን እፍፍፍ ሳስፈራ። ፈጣሪ ሁላችንንም በሀገራችን ብንደሰትም ብንከፋም ሰው በሀገሩ ያምርበታል። ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 3 ปีที่แล้ว +10

    ከአምላካችን በቀር ሀይለኛ የለም ስሙም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነእው የመጨራሻ ዘመን ላይ ደርሰናል. የሀገራችን መክራ እንደጨረሰ. እኖሆ የአለም እልቂት ይጀምራል.

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግና እንኳን ደና መጣህ 💚💛❤️

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያዊ ያን ይጎድቡኛልጅ አሜሪካንን ፈጣሪ ያጥፋልን የርጎዝንብ

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤል በናትክ ለሳውዴ እስረኞች ድምፅሁን

  • @ናሆምመስፍን
    @ናሆምመስፍን 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነዉ

  • @eyerusebeyene5431
    @eyerusebeyene5431 3 ปีที่แล้ว +2

    ትሰማኛለህ እግዚአብሔር አዳኝ ነው

  • @eseyasabera6210
    @eseyasabera6210 3 ปีที่แล้ว +3

    Well come Abel thank you for news God bless you Ethiopia 🇪🇹❤️🙏

  • @ሰሚራአብዲረህማን
    @ሰሚራአብዲረህማን 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ይሰውረን
    አቤላየ እኮን ደህና መጣህ
    ልክ ነህ አቤላ ሰላም ይስጠን

  • @kiiyyaaadane1116
    @kiiyyaaadane1116 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምና ጤና ይስጠን 🇪🇹🇪🇹👈

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +18

    *አቤሎ እንኳን ደና መጣህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑዋቸዉ😢*

  • @fjfjgjg6232
    @fjfjgjg6232 3 ปีที่แล้ว +5

    አሏህ( ሱ .ወ) የሰው ልጆች አባት የሆኑት አደምን (ዐ.ሰ)ከፈጠረ በኋላ ስለ አደም ሲነግራቸው መላኢካዎች ለምን በመሬት ደም የሚፋሰሱ የሰው ልጆችን ፈጠርክ ብለው ጥያቄ አቅርበው ነበር ይባላል ሱብሀን አሏህ ሁሉም ነገር የፈጣሪ ስራ ነው፤መቼም የዱንያ በላ አይለይም (ሁሉንም ያዳርሳል) ከሞት በኋላ ያለውን የዘላለሙ ሀገራችንን አሏህ ያሳምርልን ያረብ።አትጨናነቁ አሏህ ከወሰነው ውጭ የሚፈጠር ነገር የለም።እኛ ያለን አማራጭ ቢጤ ወደሌለው ፈጣሪ መጠጋት ብቻ ነው።

    • @ሰብኩቡርዩ
      @ሰብኩቡርዩ 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛከላህ ኼር ወንድም፡ ኣላህ ከወሰነው ውጭ የሚፈጠር ነገር የለም ፡

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 ปีที่แล้ว +6

    ዞሮ ዞሮ በሰይጣን አምላኪዎች ያለንባት አለም ወደ ጋሃነምነት መቀየር ጀምራለች ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @robera22
    @robera22 3 ปีที่แล้ว +4

    ትመቸኛለህ አቤሎ❤

  • @natigameplay9969
    @natigameplay9969 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ይጠብቀን 3ተኛው የአለም ጦርነት ባይነሳ ደስ ይለኛል ፈጣሪ እንዳይነሳ ይርዳን 🙏🙏

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 3 ปีที่แล้ว +1

    ስልጣኔ ነው ወይስ ሴይጣኔ
    mindless የአለማችን ሀያላን ሀገራት መሪዎች ናቸው ሀለማችን እንድትጠፋ የሚያደርጉት
    አቤላ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏👍🇪🇹

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላሂ ጉድ ነው
    እናመሰግናለን አቤሎ መረጃህ ሁሌም ይመስጠኛል👍

  • @abelasmart5988
    @abelasmart5988 3 ปีที่แล้ว +1

    It. Is amazing work 10q bro

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 3 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዬ መከራ ሲልቅ የነሱ ይጀምራል ግን የተነገረው ሁሎ እኮ እየደረሰነው አስተውላችሁላል አባቶች የተናገሮትን

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እድት ሰው መጠፊው ይሰራል ግዜ አለቆል ለንስሃ ሞት አብቅን በእውነት ያሰዛናል

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 3 ปีที่แล้ว +3

    እሚገርመው ነገር፤ ከአለም ሁሉ ብቸኛ ኢትዮጵያ ብቻ ሰላም ትሆናለች እመኑኝ።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 ปีที่แล้ว +2

    አወ የመጨረሻው ዘመን ከጀመረ ቆወየ ምን ያልሆነ ነገር አለ የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ አይቀርልን እስከዛው ግን መልካም ለመሆን ይርዳን በህይወት ቆይተው የሚያዩ አሉ አቤሎዬ

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว

    Like👍👍

  • @ወሎመጀን-በ8አ
    @ወሎመጀን-በ8አ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሁሉ የምርምር ውጤት ነው እግዚአብሔር እኛ አፍሪካዊያኖችን ያለ ምክንያት ሰነፎች አላደርገንም ተመስገን አምላኬ አንተ ታውቃለክ !!

  • @Rita-kx5gp
    @Rita-kx5gp 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif ngr silemitasawken enameseginalen

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 3 ปีที่แล้ว

    Le niseha mot abkagn abetu geta hoy hihin chigr endalay erdagn🙏🙏🙏

  • @ዉቤየድንግልማርያምልጅ
    @ዉቤየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ

  • @MatteCera
    @MatteCera 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 3 ปีที่แล้ว +2

    Oh God helps us! This is showing us this is the end of the world and God bring for us peace for all. 😢

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አይተኛም እነሱ ሃያላን ነን ብለው ቢያስቡም ሃያሉ ግን አልፋና ኦሜጋ ሰማይና ምድርን የፈጠርው ዘመን የማይሽርው የአለም መዳኒት የድንግል ማሪያም ልጅ ነው እኛ የውጪ ጠላት አንፈራም የቤታችን ውሪወች ናቸው ያስቸገሩን😒😒

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 3 ปีที่แล้ว +7

    የምንሰማው የሚናያው ሁሉ አስፈሪ ነው🥺🥺

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ሙጥፊያውን በራሱ አበጀ እነሱ ይጠፉበታል እንጂ እግዚአብሔር ኑሩ ካለ ማንም ምንም ቢለፋ ቢጠበብ ምንም ሊፈጥር አይችልም እንደሰው ሀሳብና ፍልስፍና ቢሆንማ ዛሬንም ባልኖርን ነበር በእግዚአብሔር ፍቃድ እንኖራለን

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ 3ተኛ የአለም ጦርነት አይነሳ ጠብቀን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ 👍👍👍

  • @maliktube567
    @maliktube567 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ

  • @zekariasmekonnenhayle1858
    @zekariasmekonnenhayle1858 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ጋዜጠኛ ቀጥልበት አሪፍ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ እናመሰግናለው

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ? እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።

  • @አሊመት-ዠ8ደ
    @አሊመት-ዠ8ደ 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጨረሻዉቀንደርሷልወደራሣችንአእንመለሥ

  • @temesgen3576
    @temesgen3576 3 ปีที่แล้ว +2

    ተጀመረ አልተጀመረ ምንም ለውጥ የለዉም መሆን ያለበት ይሆናል

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካ እግዚያብሄር ያጥፈሽ

  • @samiman4904
    @samiman4904 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጸያ የእግዚያብሔር ሀገር ናት እሱአለ

  • @nahomshimelis3135
    @nahomshimelis3135 3 ปีที่แล้ว +1

    plsss abelye into thebadlands milew film lmn inte tekuarete siralin plsssss🙏🙏

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛም እኮ አለን 🙄 የጎጃም ደብተራ 😜

  • @saratube1623
    @saratube1623 3 ปีที่แล้ว

    Welcome bexm yee azezenal😢❤❤❤

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምን የሰራዉ ነዉ የሚያጠፋዉ

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 3 ปีที่แล้ว

    Welcome Abel Mirx Lij

  • @henoskibreab6478
    @henoskibreab6478 3 ปีที่แล้ว

    Where is God this is not true but my God in my body 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ
    @እመቤትየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    We'll Abelo 💖👏

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia selam tihuni inj silalela min ageban egizabeher yitabikanel yitelelaku egnani lemachersi alema nebarchew gin ayihonim egizabeher yemasegen 🇪🇹🙏🏿

  • @abealtesfay
    @abealtesfay 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜሪካ ዓለም ሙሉ ለ5 ዓመት መዋጋት ትችላለች

  • @bayushimelese1444
    @bayushimelese1444 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ኢትዮጵያውኖች መሳሪያችን አንድዬ ብቻ ና ንቻ ነው እግዝአብሄር ሁሉን ማድረግ ይችላል እንፀልይ ይህ ነው መፍትሄው ሁሉም በየ ሀይማኖቱ ጠንክሮ ወደ ፈጣሪ መለመን ነው ወገኔ

  • @mekdiesk5867
    @mekdiesk5867 3 ปีที่แล้ว +2

    ምድር በሰው ልጆች ተበላሽቷል ነገር ግን የሰው ልጅ ምድርን የማጥፋት ሀይል የለውም የመጨረሻው ቀን በክርስቶስ ምድር ትጠራለች እንጂ ምልክቶችን እያየን ነው እርሀብ በሽታ ጠርነት እርስ በርስ መገዳደል በስነምግባር መዝቀጥ .......

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለሳኡድ አረቢ እስረኞች ለህፃናት ለእናቶች ለባቶች ለወድም ለህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ሁላችሁም ፍት በሉ ያጀመአ ወላሂ መገስት ሊደርስልን ይገባል

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 ปีที่แล้ว

    Baga nagayan dhufte abelo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌

  • @haymanotadmasu3645
    @haymanotadmasu3645 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልያኖች ያከሽፉታል ምድር እንድትጠፍ አይፈልጉም

  • @macfamily2660
    @macfamily2660 3 ปีที่แล้ว

    OMG Abel 😢 WAR 3

  • @milamilamilamila7109
    @milamilamilamila7109 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሚዲያ

  • @tgyibeltal4935
    @tgyibeltal4935 3 ปีที่แล้ว +2

    100 yetebalewn movies yaye ale on Netflix,,its all abt our scary feature 🤔

  • @abdurohman8153
    @abdurohman8153 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዳ አሜሪካ ላይ ቢፈነዳ እኛን የት ያገኘናል ነው ወይስ የመሬት መንቀጥቀጡ እኛ ሀገር ድረስ ይመጣል?

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +1

    ENDEWE YECHE AMERCA YE ERGOO ZENBE HONA KERECHE ...MASETEWALENE YESETACHEWE BESEWE AGERE BESEWE MEDERE ...

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 ปีที่แล้ว

    Medhanialem ytebekem

  • @fahmiali2608
    @fahmiali2608 3 ปีที่แล้ว +1

    Baziw yekatel

  • @dailynew4388
    @dailynew4388 3 ปีที่แล้ว

    ስለ AMAZON ጫካ ስራልን

  • @ethiopia1353
    @ethiopia1353 3 ปีที่แล้ว +2

    3 የዓለም ጦርነት ሳላይ እዳልሞት

  • @zelalembirhanu7397
    @zelalembirhanu7397 3 ปีที่แล้ว +1

    "አስፈሪው የአለም መጨረሻ" ማለትህን በፍጹም አልወደድኩልህም። ምክንያቱም ስለአለም መጨረሻ የምናውቀው ነገር የለም።
    በአጠቃላይ ደግሞ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ላይ የማየው ከመጠን የዘለለ (ያለፈ) ግነት ምንም ደስ አያሰኝም። እና ደግሞ በአነጋገርህ ላይ መጨረሻ .....እም የምትለው ነገር ደስ አይልም።
    ግን ደስ የሚለው ነገር ደግሞ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ብዙ ነገሮችን የሚዳስሱ መሆናቸው ነው።

  • @ናሆምመስፍን
    @ናሆምመስፍን 3 ปีที่แล้ว

    😱😱😱

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +1

    EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO MARENE YEKERE BELENE....ABETOO BESELAMO MENGDE ASENABETEGE YEKERE BELENE...

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ያጓጉናል ዘጠኝ ሞት ቢመጣ አንዱን ግባ በለው ነው ሞት አንዴ ነው

  • @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
    @ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሳኡዲ እስርተኞች

  • @merolayaqoub1024
    @merolayaqoub1024 3 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ አንተ እንኳን ዘና ፈታ የሚያደርግ የሚያበረታታ ነገር አቅርብ እንደዚህ የሚያስፈራ ዜናማ ሁሌ እንደሰማነው ነው።ከጠዋት እስከ ማታ ሰበር ዜናህን ድንቃ ድንቅን ስከታተል ነው የምውለው አከብርሀለው የሀገራችን ሰቀቀን ይበቃናል ዜናውን ሁሉ ሰቀቀን አታድርገው

  • @juhar8575
    @juhar8575 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @nanicraft4324
    @nanicraft4324 3 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yetebeken

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว

    በስውር በላብራቶሪ ውስጥ በተፈበረከ በሽታ አለምን እየጨረሰች ነው አሜሪካ ፈጣሪብቻ ጆባይደንን ቶሎ ከስልጣን ያውርድልን የሳቸው አመራር ለአለም ፈተና ሆነዋል

  • @SnkneshYmer
    @SnkneshYmer 6 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽን ነው

  • @ofiifnutti2807
    @ofiifnutti2807 3 ปีที่แล้ว

    EBS tv rasuu indante channel hayal ayidellem man yimechish

  • @meseretabebe6782
    @meseretabebe6782 3 ปีที่แล้ว

    Bez zamam alamweld yeshalal ufffff siyasfera

  • @tsegayenega1174
    @tsegayenega1174 3 ปีที่แล้ว

    Abela yimechish

  • @zemenableyi8019
    @zemenableyi8019 2 ปีที่แล้ว

    ኒውክሬኑን የፈጠርው ሰው አይደለም እሱ አይሞትም

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአምላካችን በቀር ሀይለኛ የለም

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 3 ปีที่แล้ว +1

    Israel ena iran ende nachew.

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    እረ አቤሎ ምኑን አመጣህብን

  • @makistudio13
    @makistudio13 3 ปีที่แล้ว

    Yene masaraya yesus kristos bcha new. Bimotm binorm menfese yemineka manm neger yelm

  • @kaliyemezeye5861
    @kaliyemezeye5861 3 ปีที่แล้ว

    Ayer endtagegni beye comment ymee ee

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ እንደርጎ ዝንብ ጥልቅ ያለችበት ነገር በሙሉ ሙጨረሻው አይምርም ይቺ ሰይጣን ሀገር

  • @meseretabebe7850
    @meseretabebe7850 3 ปีที่แล้ว

    ዡእእውቅዳት ሕትር ቀን መጁልኒ

  • @ezedinkedir9069
    @ezedinkedir9069 3 ปีที่แล้ว +1

    3 World war 2028

  • @47sh01
    @47sh01 3 ปีที่แล้ว

    ከኒውክሌር ጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም ስለሌለ ኃያላኑ ይህን አይ ምክሩትም አትፍሩ።

  • @ethiopia..3563
    @ethiopia..3563 3 ปีที่แล้ว +1

    thank.you.abel.for.inforimation

  • @leul.t2956
    @leul.t2956 3 ปีที่แล้ว

    Be alien sle tagetu sewoch sraln

  • @AmiMan-mr4tf
    @AmiMan-mr4tf ปีที่แล้ว

    ተተ

  • @samuelbelete4950
    @samuelbelete4950 3 ปีที่แล้ว

    4gna Ukraine

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee 3 ปีที่แล้ว

    እና ምን አገባን ቆይ🤔🤔🤔

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sheberukebede5871
    @sheberukebede5871 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ ቀዳሚ ትሆናለች