120ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦ አስገራሚ በማህበራትና በማርያም ስም የሚሰራ የመንፈስ ሴራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 325

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +150

    መምህር ትምህርትህ በሬዲዮ ጣቢያ ቢተላለፍ የገጠሩ ህብረተሰብ በጣም ብዙ ይለወጥ ነበረ ግን ወጭ ይጠይቃል በኖረኝ በከፈልጉ እና ሬዲዮ ጣቢያ በተከፈተ💠🙏⛪

    • @emafekereenate4521
      @emafekereenate4521 3 ปีที่แล้ว +3

      Mn yakele yfijale?

    • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
      @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet new Egzabher yirdan

    • @ወለተሠንበትኤፍታህበለኝ
      @ወለተሠንበትኤፍታህበለኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ይሀክል ይሆን

    • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
      @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +10

      ምኞቴ ነው ምን ያክል እንደሚፈጅስ አላቅም እውነት ግን በሬዲዮ ቢተላለፍ የገጠሩ ህብረተሰብ በባዕድ አምልኮ ያሉት ይነቃሉ ብዬ አስቤ ነው እህቶቼ

    • @ወለተሠንበትኤፍታህበለኝ
      @ወለተሠንበትኤፍታህበለኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ ትክክልነሽ የተወሠነ ይነቁ ነበር ግን ተግባራዊ አያደርጉትም ከተማ ያሉትሥ ከነሡ ብሠውየለ ገጠሮቹ በጣም ባህድ እደሚያመልኩ ጠንቅቀውነው የሚያውቁት ብቻ 😥😥😥😥

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኦ ተሰሀለነ
    እግዚኦ ተሰሀለነ
    እግዚኦ ተሰሀለነ
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว +12

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን ይህን ክፉ ዘመን ቀይርልን እግዙኦ ማሀረነ ክርስቶስ ።

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣቹ የምንማረውን ትምህርት 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች በጣም ደክሜአሎሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ እባካቹሁ ወለተአረጋዊ

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 3 ปีที่แล้ว +62

    ኤፍታህ.መምህረየ እንኳን በሰላም መጡ እኔ የእርስዎን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ራሴን እያወቅኩኝ ነው ረጅም እድሜ ይስልን

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት ያንተ ትምህርት መዳመጥ ከጀመርኩኝ ተቀይርያለሁ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @Nesebeho
    @Nesebeho 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ይቅር ይበለን

  • @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ
    @ጸጉአነዘ_ክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳዕ ብሰላም መፃእኩም ክብር መምህርና

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +12

    #ዋ! ነፍሴ መጨርሻሽ ምን ይሆን? ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን አቤቱ ስለ ቅዱሳን ብለህ ማርን ይቅር በለን☝😭😭 መምህርዬ ወደ ገጠር ይህንን ቢሰሙ ብዙ ነፍስ የጠፋ አለ እግዚአብሔር ኤፍታሕ ይበለን ይማርን!!🙇💚💛❤💒💟💒💟💒🙏

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
    @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ

  • @ayehuemuye1950
    @ayehuemuye1950 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህረ በእዉናት ቃል ይህወት ያሰማልን ፀጋወን ያበዛልን

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +9

    ኤፍታህ ተከፈት መምህር አተን የሰጠን አምላክ የተባረከ ነው የአብረሀም የይሳቅ አምላክ የኛም አምላክ የተባረከነው

  • @alaqsah5899
    @alaqsah5899 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ የማንሰማው ነገር የለም የበግ ለምድ ለብሰው ሰውን ከሚያሳስቱ ሰዎች ጠብቀን አሜን

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 3 ปีที่แล้ว +9

    በስመስላሴ በጣም ነው የሚገርመው የእውነት እራሱ ሳጥናኤል ነውኮ የተገለጠው በስላሴ ስም እግዚአብሔር እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ነኛ እንቁ መምህራችን በርታልን 💚💛❤️🇪🇹

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂው ያሰማልን ለናተ የደረሰው ለጠፉትም ይድረስላቸው

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በስላሴስም እንደዚህም አለ እግዚኦ ይገርማል መምህራችን ወንድም እህቶቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንኳን መለሳችሁ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ አቤቱ ደንግል ማረያም ህልችንም ጥበቅን እግዝኣ ማረን ክረሰቶሰ በጠም ያሰዝንል

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    ወየ ጉዱ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ በጣም አስተማሪ ነዉ በርታ ህዝቡን እያነቃህ ነዉ እራሳችን እንድንመረምር አግዘሀል እግዚአብሔር እድሜ። ይስጥህ። ቃለሂወት ያሰማልን። እህት ወድሞች ይህን የተሳሳት አካሄዴ። ሰለአስተማሩን እግዚአብሔር ይባረክልን። ወደእዉነቱ መለሳቸዉ በፀሎት አስቡን

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว +7

    🙉🙉🙉🙉🙉🙉ኦ መድኋኒአለም አባቴ እውነት ሰው ይሄን ያህል በወገኑ ላይ ይሄን ሁሉ ግፍ ያረጋል አጋንንት በምድር ላይ ሰልጣን ተሰጥቶታል እና እኛም የልባችን መታወር ።
    እግዚኦ መሓረና ክርሰቶሰ🤲
    እግዚኦ መሓረና ክርሰቶሰ🤲
    እግዚኦ መሓረና ክርሰቶሰ🤲
    ምዕንተ ማሪያም መሓረና ክርሰቶሰ🤲🤲🤲

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አዝናለሁ በክርስትና ምክንያት ሰዎች ሲጎዱ ያማል ጥፋት እኳን ቢኖር በይቅርታ ያለመግባባት እራሱ የአጋንት ስራ ነው ። እባካችሁ ብዙ ተገለጠልኝ ማሪያም አለች የሚባለው የተጣመመ ነገር እንዴት የሚጎዳ ነገር ይደረጋል ። እኔ እኮ የማይገባኝ ፀሎት ቤት ከፀለሽ ሰዎችን ምን አስፈራሽ ለእግዚያብሄር ከነገርሽ ካወራሽው ሌላ ምንድነው ሁሉም ከዛ በታች ነው ። እኔ በነገራችን ላይ ፅዋ ስብሰባ የሚባል ነገር አልወደውም ብዙ አሜት አለበት ስውር ሀጢያት አለበት ሲሰበሰቡ አንዱ አንዱን ሀጢያ በድፍረት ያሰራል ።

  • @seble4194
    @seble4194 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኧረ በሁሉም በጣም ነው የተማርንበት የምንማርበትም በርታልን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ በምህርትጉበኝን
    እንደ ቸርንተ ይሆንል ጌታ ሆይ
    ማሰተዋለልን ሰጠን

  • @Chillin_Art-q6x
    @Chillin_Art-q6x 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow sigdet sigdet is very important

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአቢሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህ ና መጣችሁ እመብርሀን የአስራት ሀገሩዋን ኢትዮጽያን ሰላም ታርግልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌾⛪🌾⛪💒🥀💒⛪🥀💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰

  • @ስለሀቅ
    @ስለሀቅ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነትም መምህር ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ እኔም ትምህርትህን ሁሉ በማዳመጥ ራሴን እያወኩኝ ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
    @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለሂወትያሰማልንእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 3 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እህት ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤️🥰🌾
    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነን🤲😭
    ጌታ ሆይ ከሚታየው ከሚሰማው ሁሉ አድነን ሰውረን የትንቢት መፈፀሚያም አታድርገን😭

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln memehir

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኤንያስማን መምህር እረዥም እድሜ ይስጥክ

  • @ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ
    @ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር. አምላክ እውነቱ ይግለፁ ልቦና ይስጠን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜን ጤና ይስጥልን

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 3 ปีที่แล้ว

    🕊🕊🕊Kale Hiwote Yasemalen Memeher Enamesegenalene 🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን በጣም የምገርም ነው ሰው ይሸወዳል እኔ እንደዝህ አይነት ነገሮች ደርሶብኛል

  • @ናርዲወሎየዋ
    @ናርዲወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እእት ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም በጣህልን /ጣቹ እግዚአብሔር ኣምላክ ንፁህ ልቦና ይስጠን በጣም ይገርማል

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +17

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እመብርሃን እንደዚ ያሉት ማህበራትን ታፍርስልን ፀጋውን ያብዛላቹ እህት ወንድሞቼ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማራቹን ድንግል ማርያም ለናንተ ነጥቃ እንዳወጣቻቹ ለቀሩቱም ታውጣቸው አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን ክፍል ሁለት ካለ ልቀቅልን 💞💞💞💞💞💞

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን እመብርሀን እንደዚህ አይነት ሴረኛ ማህበር ፍርስርስ ታድርግልን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hddhd6817
    @hddhd6817 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለድንግል ማርያምን በአል

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
    ኤፍታህ በለኝ የኔ ጌታ እንደዚህም ነገር አለ እንዴ
    በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጥቶኛ አመሰግናለሁ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ አቤቱ ማረን በእውነት ወዴት እየሄድነዉ ፈጣሪ ይማረን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @partmovies465
    @partmovies465 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅረ ማርያም
    ወልደ ትንሳኤ
    እባካችሁ በፀሎታችሁ ጊዜ አስቡን

  • @hiwottezuhiwottezu6727
    @hiwottezuhiwottezu6727 3 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት እምቤቴ ማርያም የባሎ ሚሰት እምባ እመቤቴ አበሰች ላት ተመሰገን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል መጨረዉን ለመስማት ቸኩልኩ ጉድ።

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 3 ปีที่แล้ว +7

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ ሰላም ናችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ እመብርሀን በያለንበት ምልጃዋ አይለየን ይጠብቀን

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ ይቅር በለን👐👐👐👐👐

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እናንተን የመለሰ አምላክ ለሁሉም ሰው ይሥማ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @my2973
    @my2973 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰውረን☝️ምን አይነት ዘመን ነው

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር እግዚአብሄር እደቸርነቱ ይማረን አቤቱ የምንሰማው ሁሉ ለጆሮ የከበደ ነዉ ምንም እማያዉቁው ምስጊኑ ህዝብን እሚያታልሉ ሰሬኞችን እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸዉ በእዉነቱ በእመቤታችን ታጋልጣቸዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔርም ያጋልጣቸው

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ ይብዛልኝ እንካን ደና መጣቹ አዳምጨ እመለሳለው 💞💞💞

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ በቃ እሄን አህይል አይምሮዋችን ተይዛል ማለት ነው ለላ ነገር ይቂር ትዳርን አፋታ የሚል መንፈስ ቅዱስ ነው ብሎ ሰው እንደት ያምናል እሄን እንኳን መጠራጠር የላም ቤት ክርስቲያን የምታወግዞ አንዱ እሄ አይደልም እማቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በስምሽ የሚነግዱ አይኔ ልቦናቸው አብሪላቸው አሜን

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እኔ ያንተን ትምህርት ከተከታተልኩ በኃላ ተቀይሪአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 ปีที่แล้ว +1

    ይፍታሄ ይከፈት ብየ ጀመረሁ
    ሙምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን እኛ በስደት ላይ ሆነን ብዙ ትምህርትን ተምረናል አውቀና ።

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማለን አቤት የምንሰማው ጉድ እግዚአብሔር ይማረን

  • @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ
    @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ብዙ ሀጢያት አለብንና እንደ በደላችን ይቅር በለን

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዝይ ማሃረና ክርስቶስ አማ ፍቅር ለሁላችን ይቅር ትበለን እርኩሳን መናፍስትን ትሰርልን በጣም ነዉ ሚገርመዉ መምህርችን ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይሰዉርክ እህት ወንድሞቼ እንካን እመቤቴ ወደ ቤታቹ መለሰቻቹ እንም ምልጃዋና ረድኤትዋ ከኝ ኣይለኝ🙏🙏🙏🙏

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን በስላም መጣህ 👏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +21

    #የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 3 ปีที่แล้ว +5

    ሊላዋ እሕተ ማርያም ተነሳች እኔ ሚገርመኝ ተከታዮቻ ሕዝብ ምናይነት ናቸው እግዚኦ በዚአይነት እማ አሳዊው መሲ ሲመጣአ ሕዝቡሑላ ነዋአ የሚከተለው እረ የትእየሔድን ነው እግዚሐቤር ይርዳን በውነት በስሜ ብዙዎች ይነሳሉ የተባለውን ቃል ዘነጋንው

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማኸረነ ክርስቶስ የዲያብሎስ ክፋቱ እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ና ፈተና አውጣን ድንግል ማሪያም የአስራት ልጆችሽሽን አደራ።

  • @sintayehuyimamu2411
    @sintayehuyimamu2411 3 ปีที่แล้ว +2

    Efta memher enkuan dehna metah 🙏🙏🙏❤

  • @ኪዳናምህርትእናቴ-ኸ9ጨ
    @ኪዳናምህርትእናቴ-ኸ9ጨ 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ዛሬ ደም በለልት መጣሃልን ደሰ ይላል መጀመርያ ነው ያየሁት የቀደመኝ የለም ዛር

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 3 ปีที่แล้ว +33

    ኧረ ኦርቶዶክሶች ንቁ በእግዚአብሔር አትሸወዱ ከእንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ሰዎች ተጠንቀቁ መምህራችን ክብረት ይስጥልኝ 🙏🏽

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኤፍታህ በእወነት ቃለህይወትያስማልን አሜን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እኳን ደናመጣህ በእዉነት በጣም የሚገረም ነገረ ነዉ እዲህ በማጋለጣቸዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንቃ እንመረምር እናስተዉል እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ለወድማችን ለመምህር ተስፋየ እዲሁም ለቀሲስ ሆኖክ እግዚአብሔር በነሡላይ አድሮ እያስተማረንነዉ ። ሠላም ለሀገራችን 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 3 ปีที่แล้ว

    memher kal hiwat yasmalen tmasgan nurlen edmana tana abzto ystot amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሴጣ ክፋት እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 3 ปีที่แล้ว +5

    ንቁ መምህር ባልህበት እግዚያብሄር ይጠብቅህ በፆሎትህ አስርሳኝ ወለተ መድህን ከሳውዲ ነኝ ክፉ መንፈስ ውስጤ ተደብቆ በእውነት አመት ከስድስት ወሬ እያሰቃየኝ ነው 😭😭😭 በጣም ስልቱን ይቀይራል ቤተሰቦቼም ታስረዋል በዚህው አያቶቼም ባእድ አምልኮት ያመልካሉ ተይዘዋል ኡኡኡ እር ስንቱ የልጄአባትም ተይዟል ከኒጋራ ሶስት አመታችን ሁለቀን ተግባብተን አናወራም ያንተን ገጠመኝ ስልክለት ጭራሽ አንቺ ነሽ በሽታዬ በሽታ የለብኝም እያለ 9 /// ጊዜ ቦለከኝ እየፃፍኩበት ትምህርትም አላዳምጥ አለኝ ሰለ ክፉ መንፈስ ሴራ ልኬለት ቦለከኝ ግራ ገብቶኛል ስሚ አጣሁ ብቻዬን ስንቱን ልዋጋው 💔

    • @ydhoney1956
      @ydhoney1956 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳንቺው ነኝ አገር ቤት እያለን ምንም አናቅም ነበር እዚሁ አረብ አገር ከመጣን ነው እድሜ ለዋይፋይ ሀይማኖታችን ያወቅነው ማሬ. እናቴ የምታደርጋቸው የነበረው ሁሉ የመምህር ት/ት30 ክፍል ከዛም በላይ ይሆናል ስሰማ ገባኝ ከቤቴ እየተደረገ የነበረው ሁሉ አስታወስኩኝ አሁን ግን መፀለይና መስገድ ነው ያለብን እግዝአብሄር ይቅር ባይ ነው አንችም ሳትሰለቺ ቀጥይ እህቴ

    • @melatworku8208
      @melatworku8208 3 ปีที่แล้ว

      Emebrehan terdash ehetey ayzosh

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ማረን ይቅር በለን እናተ የሃይማኖት ነጋዴወች ልቦና ይስጣቹህ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 ปีที่แล้ว +1

    በቅድስት ስላሴ ስም እግዚኦ ማረን ይቅር በለን የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አውለን እንዴት አደራቹሁ፣እንዴት ዋላቹሁ እንደየ ሳአት አቆጣጠራቹሁ ስላማቹሁ ይብዛልኝ እንኳን ለእመቤታችን ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ /አደረሰን ሁላችንም ወላዲተ አምላክ ትባርከን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ የቀሩትንም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው 😭👏👏👏

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 3 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደና መጣህ መምህ እቅልፍ አልወስደኝ ብሎነበር እሰይ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭በስመ ስላሴ በጣም ያሳዝናል ወደት እየተሄድን ነዉ ኦ አምላከ አሰስራኤል የሀይማኖት ነጋዴወች አተዉ አጋልጥልን ወገኖቻችን አንኳን እመብርሐን ቀናዉን መንገድ መራቻችሁ

  • @የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ
    @የመርቆሪዎስልጅነኝ-ጐ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ። በኛም አገር አድ ሴትይዎ አለች እሷግን እመብርሀን ነች የነገረችኝ እያለች እየቤታቸዉ እየዞረች ነዉ ንሠሀ ግቡ የምትለዉ።ግን አንዳደየ ይሰዉራታል ድምጽ አዉቶ አይጮህም።ይገርማል እናም በጣም ተምሬበታለሁ

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
    @እየሱስክርስቶስአምላኬድን 3 ปีที่แล้ว

    እፍታህ በለኝ አምላኬ እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏👏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እንኳን ደና መጣችሁ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ይቅር በለን ሰላምህ ይብዛልን መምልራችን እኔ የምለው እንዴት አንዳችን ከአንዳችን አንማርም ሁሉም ስው እንዴ አድ ይሆናል አቤት የስንቱ ትዳር ፈረስ ስንቱስ እናትና አባቱን አጣ አረ የስንቱ ሕይወት ተናጋ ተበትን አረ እናስተውልን እመብርሃን ትዳርን የምትባርክ በምንፈሳዊም ይሁን በሥጋ ጎዶነታችን የምትሞላ እናት እኮ ናት ያለችን እንደ ቃልቻ እመቤት እንዲ አለች ማለት እንዴት ይጨንቃል እናቴ እመቤት ለዚህም አባባሌ ይቅር በይኝ እጅግ በጣም መግለጽ በማይቻል ሁኔታ ህመም አለው ወገኖቻችን የወጣችሁ እንኳን ወደ ዘለዓልም እረፍታችሁ ተመለሳችሁ በውስጡ ይቅራችሁትም እርሱ የአባቶቻችን አምላክ ያውጣችሁ

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ተዋህዶ ሼርሻሪሽ ብዛቱ እኔ ደፍተራ ሲጫወትብኝ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እያሉ አቤቱ አንተ ምሕረት ይገርመኛል በጣም መምህራቺን እግዚአብሔር እድሜ ከጸጋ ይስጥልን በውነት ስንዱዎቺ በዝተዋል አይ ሠይጣን 💒💒እምዬ ኦርቶዶክስ ጥላትሽን ይጣልልሽ በውነት ጸንተሽ ኑሪልን 👏💚💛❤️💒

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ማርያም የኛ እናት አችን ስለሚወዱኮነዉ በስምሺ እሚታለሉ ያልነቁትንም እዲያስተዉሉ እርጃቸዉ

  • @gihiu1959
    @gihiu1959 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ ለድንግል ማሪያም

  • @فاطمةالحبشية-س5ن
    @فاطمةالحبشية-س5ن 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህበለኝጌታሆይ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር ልክ ነው በ Eotc TV ላይ አይቼዋለሁ በጣም ይገርማል አረ ምእመናን እንጠንቀቅ ብዙ አሳቾች መተውብናል መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኩዋን ሰላም መጣህ ውድድድድድ መምህራችንኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🙏🏿

  • @emuyemikaellij7213
    @emuyemikaellij7213 3 ปีที่แล้ว

    አንድም ቀን ኮመንት ፅእፈ አላውቅም ግን ዛሬ አኔን ሲያወዛግበኝ የነበረ ንግግር ነው መምህር ቃል ይህወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokb6412
    @henokb6412 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ለሁላችንም ይስጠን።በሰውኛ ሲታይ ህፃናት እንኳን በዚህ ያክል በተራ ነገር የሚታለሉ አይመስልም ።መፍረድ አይቻልም ግን ሰዎች እዚህ ግባ በማይባል ተራ ነገር ሲታለሉ ማየት በጣም ያናድዳል ።በፕሮቴስታንት ሲገርመን ጭራሽ እኛም ቤት ስር እየሰደደ ነው ለካ 🤔🤔

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት ገና ሲቀርቡአቸው እንዳያስቡ ያደነዝዙአቸዋል ይመስለኛል ።እነዚህ ወንድም እና እህቶቼ ሦስቱም እውቀታቸው የንግግር ችሎታቸው ወጣትነታቸው እንዲህ ይሸወዳሉ የማይባሉ ናቸው ። ግን ይሄን ያክል መሸወዳቸው ስለሚያደነዙአቸው ነው። እግዚኦ የስንቱ ቤት ፈረሰ ። ያችኛዋ ሴትዬም እንዲህ ነው የያዘቻቸው ስሙአን መጥራትም አልፈልግም ።
    ይህ ጉዳይ ይቀጥል ሌሎችም ያውጡት እውነታውን 👏
    እውነቱን ወጣችሁ ስለመሰከራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏👏

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 3 ปีที่แล้ว

    የሴጣን መሀበር እግዚሃብሄር ይጠብቀን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማረን እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว

    ስቱን እሰንመዋለን ፈጠሪዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን