የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 80 | ልጅነት፥ ነጻነቱና ኃላፊነቱ| በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 80 | By Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @Sam4Crowd4
    @Sam4Crowd4 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ አጅግ በጣም አመሠግናለሁ ልጅ መሆኔ እዉነት ነዉ ። ግን በዚህ ልክ ልጅነቴን አላዉቀዉም ነበር ልጅነቴን ፣ መብቴን። ፣ ሀላፊነቴንም ጭምር እንዲህ እንድረዳና የልጅነትን ጣእም አዉቄ በልኩ እንድመላለስ ስላገዝከኝ አመሠግናለሁ ክብሩን ለእግዚአብሔር ይሁን
    ዶ/ር ማሙሻ አንተን እና ዘወትር አብረው የናታኔም ከገልጋዮች ፣ አሸሮች ፣ ፀሎት በምራት ፣ ሙዚቀዮች እና ዘመሪያን ፍፁም በሆነ ጨዋነት ሰለምታገለግሉን እድሜ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት በክብር ይለቅ ተባረኩ አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 หลายเดือนก่อน

    ከዘላለምም የሀጥያት ባርነትና ከጨለማው ዓለም ከአመጽ አውጥቶ በከበረው ደሙ ገዝቶ በታላቅ ፍቅሩና በታላቅ ምህረቱ ልጁ ያደረገኝ ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ለዘላለም ሰሙ ይባረክ ,ይወደስ አመሰግናለሁ የኔ ጌታዬ !!!!!!❤❤❤❤❤😇😇😇😇🙌🙌

  • @TibarekErgana
    @TibarekErgana 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ Mamushaye Geta tsegawun yabizalih😊🥰🥰🥰

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ሆይ ይሄ ቃል ዛሬ እድረዳው ስላደረከኝ አመሰግንአለው ምን እላለው አሜን በሆነው በኢየሱስ አሜን ነው🙌🙏❤🎉 ማሙሻዬ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🏾

  • @kebinishdumicho8527
    @kebinishdumicho8527 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሠረዊት ጌታ እግዚአብሔር ጨሪሶ ፋጺሞ ይባርክህ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምህረቱንና ቸርነቱን በሁላችን ላይ ላገነነ ጌታ ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር አባታችን ዘመናችሁን ይባርክ ጠቃሚ ስላደረጋችሁ ፀጋዉ ባለጠጋዉ ይክበር በርቱልኝ ልዩ የህይወት እንጀራ ስለምትቆርሱልን የባረካችሁ ይባረክ

  • @hayminatan7238
    @hayminatan7238 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤Abo god bless you more and more 🙏🥰🙏give you more wisdom 🙏🥰🙏 and protect you from evil ideas in Jesus Christ Name ❤❤ your blessings for us in my generation God have someone always Thank you Lord of Lord 🙏🙏

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
    ብርክ በል ወንድማችን ፀጋውን ያትረፍርፍህ
    ሁላችሁም በክርስቶስ እየሱስ ተባረኩ❤❤

  • @Milliblackcreativities
    @Milliblackcreativities 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴ እንዴ እንዴ...ልጅ ነኝ የሚሉ ሰዎች ማንበብ አለባቸው!
    wow and thankyou ወንድም

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አብሮን የሚቆም : ሁሉን የሚገዛ የታምራት አምላክ አለን።ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @LifeAnchor777
    @LifeAnchor777 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ማሙሻ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆች ነጻ ናቸው ...የልጅነት ነጻነት.. የልጅነት መሰረት.. የልጅነት ኃላፊነት....
    በክርስቶስ ልጆች ሆንን .. ልጆች ለመሆን አልሰራንም አልከፈልንም ልጅነት በስራ አይገኝም...እንዲሁም አይገኝም ልጅነት የሚሰጥ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ የሰራውን ስራ አምኖ በመቀበል ለተቀበሉት ሁሉ ... የልጅነት ነጻነት ከኃላፊነት ጋር ነው ነጻነት የሸክም ሰው ካላረገ ኃላፊነት እንዲሰማን ካላደረገ በኃጢያት እንድንጫወት ካደረገ እውነተኛ ነጻነት አይደለም ...የልጅነት ነጻነት ክርስቶስን ለሚያከብር ነገር ሌሎች እንዳይሰናከሉ መብትን ያስጥላል ..
    አሜን በልጅነታችን ባገኘነው ነጻነት በተከፈለልን ዋጋ እየተደነቅን አያመሰገንን ደግሞ ኃላፊነት የሚሰማን ሌሎች እንዳይሰናከሉ መብታችንን የምንተው የበሰልን በኃጢያት የማንጫወት የበሰሉ ልጆቹ ያድርገን እንዲህ መኖር ይሁንልን ...ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻዬ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵🩵ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ ብዙ ነው የምንጽናናው የምንባረከው የምንበረታታው ተባረኩልን በጣም እንወዳችሗለን🩵🩵🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @TsionGirma-im7qv
      @TsionGirma-im7qv 4 หลายเดือนก่อน +1

      በአጭሩ ስብከቱ ተባረክ!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 หลายเดือนก่อน

    Amenn Amennn aba ameseginhalehu belijih bekul lijih aderekegn yene abat yanite mehon metadel eko aba,ameseginhalehu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 keff bel🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek betifu

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 4 หลายเดือนก่อน +1

    በክርስቶስ ኢየሱስ ልጁ ያደረገኝ አብ አምላክና አባት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wendyebelachew2061
    @wendyebelachew2061 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገባኝ ገባኝ ገባኝ እውቀት አርነት ያወጣል

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሙሻዬ

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 4 หลายเดือนก่อน

    What a sprit of God is working through you! The responsibility of children of God, Love walks us with understanding and cares for others to bring the lost to his kingdom. Stay blessed my brother!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 4 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you Dr. Mamusha❤

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 4 หลายเดือนก่อน

    Tebreke dr❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 4 หลายเดือนก่อน

    Amen ye Egziabiher legi neg.
    Tebarek wendime Dr Mamusha.

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁንም እዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @bereket7
    @bereket7 4 หลายเดือนก่อน

    Geta Eyesus abzto yibarekh Dr Mamusha...tsegaw yibezaleh wendime

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን!!!

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 4 หลายเดือนก่อน +2

    Hey welcome the beloved brother I was waiting until your turn

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen 🙏🙌 God bless you, Dr. Mamusha, thank you, Jesus, for everything you have done in our lives❤❤🙏🙏🙌👏

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @techtube1983
    @techtube1983 2 หลายเดือนก่อน

    Dink timirt new.

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 3 หลายเดือนก่อน +1

    @ 1:01:11 1ቆሮ, 8፥8- 13 -- "መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም። ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ...I know Mamusha meant ቆሮ, 8፥8- 13

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +3

    ምህረቱንና ቸርነቱን በሁላችን ላይ ላገነነ ጌታ ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር አባታችን ዘመናችሁን ይባርክ ጠቃሚ ስላደረጋችሁ ፀጋዉ ባለጠጋዉ ይክበር በርቱልኝ ልዩ የህይወት እንጀራ ስለምትቆርሱልን የባረካችሁ ይባረክ